Dataset Viewer
translation
dict |
---|
{
"am": "በዚህ ጊዜ የተሰበሰበው ሰው ሁሉ ጸጥ አለ፤ በርናባስና ጳውሎስ፣ አምላክ በእነሱ አማካኝነት በአህዛብ መካከል ያከናወናቸውን በርካታ ተአምራዊ ምልክቶችና ድንቅ ነገሮች ሲናገሩም ያዳምጥ ጀመር።",
"en": "at that the entire group became silent, and they began to listen to barnabas and paul relate the many signs and wonders that god had done through them among the nations."
} |
{
"am": "ንግሥት አስቴርም እንዲህ ስትል መለሰች፦ «ንጉሥ ሆይ፣ በፊትህ ሞገስ ካገኘሁና ንጉሡን የሚያስደስተው ከሆነ ሕይወቴን እንድትታደግልኝ እማጸንሃለሁ፤ ሕዝቤንም እንድታድንልኝ እጠይቅሃለሁ።",
"en": "Queen Esther answered: “If I have found favor with you, O king, and if it pleases the king, let my life be granted as my petition, and my people as my request."
} |
{
"am": "ለወላጅ የመጨረሻው አስደንጋጭ ነገር ነበር።",
"en": "it was a parent's ultimate nightmare."
} |
{
"am": "ጋዜጠኛው በ 24 ስአት ውስጥ ተፈታ",
"en": "the journalist was released in 24 hours"
} |
{
"am": "የዛጎል ቅርጽ",
"en": "the shape of seashells"
} |
{
"am": "እስቲ ስለ አስተዳደግዎ በጥቂቱ ይንገሩን።",
"en": "please tell us about your background."
} |
{
"am": "አምላካቸው መሆኔን አስመሠክር ዘንድ ብሔራት በዓይናቸው እያዩ ከግብፅ ምድር ካወጣኋቸው አባቶቻቸው ጋር የገባሁትን ቃል ኪዳን ስለ እነሱ ስል አስባለሁ። እኔ ይሖዋ ነኝ።’”",
"en": "For their sakes I will remember the covenant with their ancestors whom I brought out of the land of Egypt under the eyes of the nations, in order to prove myself their God. I am Jehovah.’”"
} |
{
"am": "በሺህ የሚቆጠሩ ሰላማዊ ሰልፍ ያደረጉ ፍልስጤማውያን በአካባቢው በመሄድ ከእስራኤል ጋር የተከናወነውን የድጋሚ ውል ስምምነት ተቃወሙ።",
"en": "thousands of palestinian demonstrators marched in the area to protest against a renewal of contacts with israel."
} |
{
"am": "ኢየሱስም \"ግልገሎቼን ጠብቅ\" አለው።",
"en": "he said to him: \"shepherd my little sheep.\""
} |
{
"am": "ይህ የሆነው ዝሙት አዳሪዋ በምትፈጽመው በርካታ የአመንዝራነት ተግባር የተነሳ ነው፤",
"en": "this is because of the many acts of prostitution of the prostitute,"
} |
{
"am": "አንዳንድ የአረብ አገሮችም ጭምር ኢራቅን በማጠንከሩ ተግባር ውስጥ ሚና ለመጫወት ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን የፖለቲካ፣ የሃይማኖትና የጐሳ ሁኔታዎችን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ወታደሮቻቸውን ለመላክ ፈቃደኛ ሆነው አልተገኙም ብለዋል ባለሥልጣኑ።",
"en": "Some Arab countries also want to play a role in the stability operation in Iraq but are reluctant to send troops because of political, religious and ethnic considerations, the official said."
} |
{
"am": "ስለዚህ «እናትህና ወንድሞችህ ሊያገኙህ ፈልገው ውጭ ቆመዋል» ተብሎ ተነገረው።",
"en": "So it was reported to him: “Your mother and your brothers are standing outside, wanting to see you.”"
} |
{
"am": "ኢዮብ እስራኤላዊ አልነበረም።",
"en": "job was not an israelite."
} |
{
"am": "6. ወላጆች ለልጆቻቸው ጊዜያቸውን መስጠትና በቀላሉ የሚቀረቡ መሆን አለባቸው ሲባል ምን ማለት ነው?",
"en": "6. what does it mean to be available and approachable?"
} |
{
"am": "እሷም ሄዳ ለእውነተኛው አምላክ ሰው ነገረችው፤ እሱም «ሂጂ፤ ዘይቱን ሸጠሽ ዕዳሽን ክፈዪ፤ የተረፈው ደግሞ ለአንቺና ለልጆችሽ መተዳደሪያ ይሁን» አላት።",
"en": "So she came in and told the man of the true God, and he said: “Go, sell the oil and pay off your debts, and you and your sons can live from what is left.”"
} |
{
"am": "በመሰረቱ ሆላንድ ውስጥ ከሚገኘው ስደተኛ ህዝብ መካከል የኢትዮጵየውያኑ ቁጥር የጠብታ ያህል አነስተኛ ሆኖ ሳለ ከአገር ለማባረር ለምን የኢትዮጵያው ግንባር ቀደም ተደርጎ ቀረበ የሚል ጥያቄም ጎልቶ መቅረብ ጀምሯል።",
"en": "in fact, while the number of ethiopian refugees are like a drop in the ocean when compared to the number of refugee population in holland, the question why have they been focused among the first ones to return, has been raised among them?"
} |
{
"am": "የሚነሣውን ወርች የሚወዘወዘውንም ፍርምባ በእግዚአብሔር ፊት ለመወዝወዝ ቁርባን እንዲወዘውዙ የእሳት ቁርባን ከሆነው ስብ ጋር ያመጣሉ፤ እግዚአብሔር እንዳዘዘ ለአንተ ከአንተ ጋርም ለልጆችህ የዘላለም ሥርዓት ይሆናል።",
"en": "The heave shoulder and the wave breast shall they bring with the offerings made by fire of the fat, to wave it for a wave offering before the LORD; and it shall be thine, and thy sons' with thee, by a statute for ever; as the LORD hath commanded."
} |
{
"am": "የመጽሃፍ ቅዱስ የወንጌል ዘገባ፣ በእንጨት ላይ የተሰቀሉት ኢየሱስና ሁለቱ ወንጀለኞች በተገደሉበት ወቅት የነበረውን ሁኔታ ሲገልጽ \"አይሁዳውያን አስከሬኖቹ በመከራ እንጨቶቹ ላይ ተሰቅለው እንዳይቆዩ ሲሉ እግራቸው ተሰብሮ በድናቸው እንዲወርድ ጲላጦስን ጠየቁት\" ይላል።",
"en": "regarding the execution of jesus and two criminals on torture stakes, the gospel account reads: \"the jews asked pilate to have the legs broken and the bodies taken away.\""
} |
{
"am": "ኖኤሚም አክላ \"እንዲህ አይነት ውሳኔ ማድረጋችን ፈጽሞ የሚያስቆጭ አይደለም\" ብላለች።",
"en": "adds noemi: \"it was worth the effort.\""
} |
{
"am": "ከዚያም ዳዊት አቢሳን “ከአቢሴሎም ይልቅ የቢክሪ ልጅ ሳባ የከፋ ጉዳት ሊያደርስብን ይችላል። ስለሆነም የተመሸጉ ከተሞች አግኝቶ እንዳያመልጠን የጌታህን አገልጋዮች ይዘህ አሳደው” አለው።",
"en": "Then David said to A·bishʹai: “Sheʹba the son of Bichʹri may do us more harm than Abʹsa·lom did. Take the servants of your lord and chase after him, so that he may not find fortified cities and escape from us.”"
} |
{
"am": "የያህዌ አገልጋይ እንደመሆንህ መጠን ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ስራ መሳተፍን እንደ ታላቅ ክብር እንደምትቆጥረው የተረጋገጠ ነው።",
"en": "as one of jehovah's servants, you surely view it as an honor to participate in the disciple making activity."
} |
{
"am": "ስለተሻሩና ተፈፃሚነት ስለማይኖራቸው ሕጎች",
"en": "Repeal and Inapplicable Laws"
} |
{
"am": "አውድማ ላይ ማደር የተለመደ ነገር የነበረ ይመስላል፤ ምናልባትም ይህ የሚደረገው ብዙ ጉልበት የፈሰሰበትን ምርት ከሌቦችና ከወንበዴዎች ለመጠበቅ ተብሎ ይሆናል።",
"en": "this was evidently a common practice, perhaps designed to protect the precious harvest from thieves and marauders."
} |
{
"am": "በመሆኑም አክአብ ኢይዝራኤላዊው ናቡቴ \"የአባቶቼን ርስት አልሰጥህም\" ስላለው ፊቱ ጠቁሮና አዝኖ ወደ ቤቱ ገባ።",
"en": "so ahab came into his house, sullen and dejected over the answer that naboth the jezreelite had given him when he said: \"i will not give you the inheritance of my forefathers.\""
} |
{
"am": "ከጊዜ በኋላ ከእነዚህ ቤተሰቦች መካከል 15 የሚሆኑት የያህዌ ምስክሮች ሆኑ።",
"en": "in time, some 15 members of those families became witnesses."
} |
{
"am": "መዝሙር 134፥ 1 3",
"en": "psalms 134: 1 3"
} |
{
"am": "የያህዌ አገልጋዮች፣ መጽሃፍ ቅዱስን በመተርጎሙ ስራ ምን አስተዋጽኦ አበርክተዋል?",
"en": "how have jehovah's servants participated in bible translation?"
} |
{
"am": "በዩ.ኤስ በኩል ያለው ጠንካራው ጦር የአሜሪካን ወታደሮች የሚይዝ ይሆናል።",
"en": "The U.S. part of the stability force will be comprised of American troops."
} |
{
"am": "ከዚህ በኋላ ስለ አንቺ ሃይማኖት ምንም ነገር መስማት አልፈልግም።",
"en": "i don't want to listen to anything else about your religion."
} |
{
"am": "በ 240 አገሮች የሚኖሩ ከስምንት ሚሊዮን የሚበልጡ የያህዌ ምስክሮች አመጽን ለማስወገድ ቁልፉ ምን እንደሆነ ተገንዝበዋል።",
"en": "more than eight million of jehovah's witnesses in 240 lands have discovered the key to eradicating violence."
} |
{
"am": "አንተ ያ ለምን አሳሰበህ?",
"en": "So before this Clinton administration comes to be over, they would like to lay down the ground rules and kind of create some kind of positive improvement to deal with the United States."
} |
{
"am": "እውነተኛ ክርስቲያኖች በ ዘጸአት 20፥ 13 እና በመዝሙር 36፥ 9 መሰረት ለህይወት ከፍተኛ አክብሮት ስላላቸው የህክምና እርዳታን ቸል ማለት ተገቢ እንዳልሆነ ይሰማቸዋል።",
"en": "true christians oppose medical neglect; in line with exodus 20: 13 and psalm 36: 9, they hold life in high regard."
} |
{
"am": "ከዚያም ማስተዋል ለማግኘት መጸለይ ጀመርኩ።",
"en": "i began to pray for understanding."
} |
{
"am": "(ምሳሌ 3፥ 11, 12) እርግጥ ነው፣ ተግሳጽ በምንሰጥበት ጊዜ እኛም ሃጢአተኞች እንደሆንንና ፍቅር የጎደለው እርምጃ ልንወስድ እንደምንችል መዘንጋት አይኖርብንም።",
"en": "(prov. 3: 11, 12) of course, in doing so we must remember that we too are sinful and prone to unloving acts."
} |
{
"am": "ናኦሚም “ተመልከች፣ መበለት የሆነችው የባልሽ ወንድም ሚስት ወደ ወገኖቿና ወደ አማልክቷ ተመልሳለች። አብረሻት ተመለሽ” አለቻት።",
"en": "So Na·oʹmi said: “Look! Your widowed sister-in-law has returned to her people and her gods. Return with your sister-in-law.”"
} |
{
"am": "(ለ) መስበካችንን መቀጠል የምንፈልገው ለምንድን ነው?",
"en": "(b) we want to be available to do what?"
} |
{
"am": "በመሸም ጊዜ ልጁን ልያን ወስዶ ለያዕቆብ አገባለት፤ ያዕቆብም ወደ እርስዋ ገባ።",
"en": "And it came to pass in the evening, that he took Leah his daughter, and brought her to him; and he went in unto her."
} |
{
"am": "ከሁሉም በላይ ግን ምንጊዜም በስብከቱ ስራ መጠመድ ይኖርብናል፤ ይህም ተስፋችን ይበልጥ ብሩህ እንዲሆንልን ያደርጋል።",
"en": "above all, we stay busy in the preaching work, knowing that this work strengthens our hope for the future."
} |
{
"am": "ያህዌ ለዘላለም ይኖራል (26,)",
"en": "jehovah remains forever (26,)"
} |
{
"am": "ንገድ ግንባታ ሥራ በተፈጥሮ ሀብትና በአካባቢ ላይ ተፅዕኖ እንዳያደርስ በቂ ጥበቃ ያደርጋል፣ ጉዳዩ ከሚመለከተው አካል ጋር ይሠራል፡፡",
"en": "Provide sufficient protection for natural resource and environment while constructing roads;"
} |
{
"am": "ታዲያ \"አንተ ጴጥሮስ ነህ፣ በዚችም አለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሰራለሁ\" የሚለውን ሃሳብ መረዳት ያለብን እንዴት ነው?",
"en": "so how are we to understand the words: \"you are peter, and upon this rock i will build my church\"?"
} |
{
"am": "በመሆኑም ከቤት ወደ ቤት ስናገለግል ለሰዎች ቤታቸውን እንደምናከብርላቸው ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ልናስብበት ይገባል።",
"en": "in our house to house ministry, therefore, we do well to think about how we treat their home."
} |
{
"am": "በናያህ ከሰላሳዎቹ ሃያላን ተዋጊዎች አንዱ የነበረ ሲሆን የሰላሳዎቹ አለቃ ነበር፤ ልጁ አሚዛባድም በእሱ ምድብ ውስጥ የበላይ ነበር።",
"en": "this benaiah was a mighty warrior of the thirty and in charge of the thirty, and over his division was his son ammizabad."
} |
{
"am": "በ 1926 የመጽሃፍ ቅዱስ ተማሪዎች (በወቅቱ የያህዌ ምስክሮች የሚጠሩበት ስም ነው) በአራት የካናዳ ከተሞች ውስጥ የራሳቸው የሬዲዮ ጣቢያዎች ነበሯቸው።",
"en": "by 1926, the bible students (as jehovah's witnesses were then called) were operating their own radio stations in four canadian cities."
} |
{
"am": "ይህን እርምጃ ከሚወስዱት መካከል አብዛኞቹ ወጣቶች ናቸው፤ እንዲያውም አንዳንዶቹ ገና የጉርምስና እድሜ ላይ አልደረሱም።",
"en": "many who take that important step are young people some not yet in their teens."
} |
{
"am": "የሚያሳዝነው ግን ቃየን የተሰጠውን ማስጠንቀቂያ ሳይቀበል ቀረ፤ ይህም ለከባድ ችግር ዳርጎታል።",
"en": "sadly, cain did not heed that warning, and he suffered for it."
} |
{
"am": "ይህ ጸጋ የሰውን ዘር በሙሉ ጠቅሟል።",
"en": "And that undeserved kindness has resulted in good for all mankind."
} |
{
"am": "ጦርነት ቢከፈትብኝም እንኳ",
"en": "though war should break out against me,"
} |
{
"am": "በተጨማሪም የሰው ልጆች ለዘላለም የመኖር ጉጉት እንዲኖራቸው ያደረገው ምን እንደሆነ አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም።",
"en": "Also, people in general cannot explain why mankind has a strong desire to live forever."
} |
{
"am": "በተጨማሪም የግንብ አጥሯን ለካ፤ አጥሩም በሰው መለኪያ፣ በመልአክም መለኪያ 144 ክንድ ሆኖ ተገኘ።",
"en": "he also measured its wall, 144 cubits according to a man's measure, at the same time an angel's measure."
} |
{
"am": "1, 2. (ሃ) ኢየሱስ ለቅርብ ወዳጆቹ የትኞቹን ምሳሌዎች ነገራቸው?",
"en": "1, 2. (a) what illustrations has jesus discussed with his close companions?"
} |
{
"am": "እያንዳንዱ ተማሪ ከፍሎ እንዲማር ለተላለፈው ውሳኔ በማብራሪያ ሰጭዎቹ ከቀረቡ ምክንያቶች መካከል \"በነጻው ኢኮኖሚ ፖሊሲ መሰረት መንግስት ከመከላከያና ከአስተዳደር ዘርፍ በስተቀር በለሎች መስኮች ጣልቃ የማይገባ በመሆኑ፣ ዩኒቨርስቲውም ራሱን ችሎ ለመራመድ የገቢ ምንጩን መቀየስ ስላለበት፣ በሌሎች የአውሮፓና የአፍሪካ አገሮችም ትምህርት በክፍያ ስለሆነ፣ የገነዘብ አቅም እያላቸው መማር ላልቻሉት የመማር እድል ለመክፈትና የትምህርቱን ጥራት ለማሳደግ ስለሚያስችል\" የሚሉ ይገኙበታል።",
"en": "out of the reasons given by those who explained were \"based on the free economic policy the government won't interfere in any other sectors except defense and administration: and in order to go forward independently the university has to design its income sources; and in other european and african countries education is on payment basis; and that it opens an opportunity for those who can pay but couldn't learn, and to elevate the quality of education.\""
} |
{
"am": "የእሱ ፈቃድ ሁሉም ዓይነት ሰዎች እንዲድኑና የእውነትን ትክክለኛ እውቀት እንዲያገኙ ነው።",
"en": "whose will is that all sorts of people should be saved and come to an accurate knowledge of truth."
} |
{
"am": "10 ሌዋውያኑ በመቀጠል አምላክ ከአብራም ጋር ስለነበረው ግንኙነት አነሱ፤ አብራም 99 አመት እስኪሆነው ድረስ፣ መሃን ከነበረችው ከሚስቱ ከሶራ ልጅ አልወለደም ነበር።",
"en": "10 next, the levites focused on god's dealings with abram, who by his 99 th year had not fathered a single child from his barren wife, sarai."
} |
{
"am": "በእሱ አምሳል የተፈጠርን በመሆናችን የማመዛዘንና ውሳኔ የማድረግ እንዲሁም ወዳጅነት የመመስረት ችሎታ አለን።",
"en": "being created in his image, we have the ability to reason and draw conclusions and develop and maintain friendships."
} |
{
"am": "የሎጥም ሁለቱ ሴቶች ልጆች ከአባታቸው ፀነሱ።",
"en": "Thus were both the daughters of Lot with child by their father."
} |
{
"am": "እስራኤልም የዮሴፍን ልጆች አይቶ። እነዚህ እነማን ናቸው? አለው።",
"en": "And Israel beheld Joseph's sons, and said, Who are these?"
} |
{
"am": "በእስራኤል የተመሰገንህ አንተ ግን በቅድስና ትኖራለህ።",
"en": "But thou art holy, O thou that inhabitest the praises of Israel."
} |
{
"am": "እሱ እስከ ምድር ዳርቻ ይመለከታልና፤ከሰማያትም በታች ያለውን ሁሉ ያያል።",
"en": "For he looks to the ends of the earth,And he sees everything under the heavens."
} |
{
"am": "መንገዳቸውንም ይዘው ሄዱ፤ የብንያምም ነገድ በምትሆነው በጊብዓ አጠገብ ሳሉ ፀሐይ ገባችባቸው።",
"en": "And they passed on and went their way; and the sun went down upon them when they were by Gibeah, which belongeth to Benjamin."
} |
{
"am": "የእውነተኛው አምላክ ሰው \"ነገ በዚህ ሰአት በሰማርያ በር ላይ ሁለት የሲህ መስፈሪያ ገብስ በአንድ ሰቅል እንዲሁም አንድ የሲህ መስፈሪያ የላመ ዱቄት በአንድ ሰቅል ይሸጣል\" በማለት ለንጉሱ የተናገረው ነገር ተፈጸመ።",
"en": "it happened just as the man of the true god had said to the king: \"two seah measures of barley will be worth a shekel, and a seah measure of fine flour will be worth a shekel tomorrow at this time at the gate of samaria.\""
} |
{
"am": "ድንበሩም ከዚያ በደቡብ በኩል ቤቴል ወደምትባል ወደ ሎዛ አለፈ፤ ድንበሩም በታችኛው ቤትሖሮን በደቡብ በኩል ባለው ተራራ ወደ አጣሮትአዳር ወረደ።",
"en": "And the border went over from thence toward Luz, to the side of Luz, which is Bethel, southward; and the border descended to Atarothadar, near the hill that lieth on the south side of the nether Bethhoron."
} |
{
"am": "ይህ የነርቭ ስርአት በሰዎች ውስጥ ከ 200 እስከ 600 ሚሊዮን ከሚያክሉ የነርቭ ሴሎች የተዋቀረ ነው።",
"en": "in humans, it is made up of an estimated 200 to 600 million neurons."
} |
{
"am": "አዎ የሚል መልስ ብትሰጥም እንኳ ከሚከተለው የመጽሃፍ ቅዱስ ሃሳብ አንጻር በእሱ ላይ ያለህ እምነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሄድ እንዳለበት ማስተዋል ይኖርብሃል፥ \"በሙሉ ልብህ በያህዌ ታመን፤ ደግሞም በገዛ ራስህ ማስተዋል አትመካ።",
"en": "even if you are inclined to answer yes, you may be able to increase your reliance on him in line with what the bible tells us: \"trust in jehovah with all your heart, and do not rely on your own understanding."
} |
{
"am": "ለምሳሌ በምንበላውና በምንጠጣው ነገር መደሰት፣ መንፈስ በሚያድሱ እንቅስቃሴዎች መካፈል እንዲሁም ከጥሩ ጓደኞቻችን ጋር አስደሳች ጊዜ ማሳለፍ ተፈጥሯዊ የሆኑ ምኞቶች ናቸው።",
"en": "for example, there are the normal desires to enjoy good food and drink, to participate in refreshing activities, and to find delight in wholesome companionship."
} |
{
"am": "ዳዊትና ሰዎቹ ለናባል መንጎችና እረኞች \"እንደ መከላከያ ቅጥር\" ሆነውላቸው ነበር።",
"en": "david and his men had been \"like a protective wall\" for nabal's shepherds and flocks."
} |
{
"am": "እሱ ፈጽሞ ያጠፋል።",
"en": "he is causing a complete extermination."
} |
{
"am": "ስለዚህ ለእናንተ ስል እየደረሰብኝ ባለው መከራ የተነሳ ተስፋ እንዳትቆርጡ አደራ እላችኋለሁ፤ ይህ ለእናንተ ክብር ነውና።",
"en": "so i ask you not to give up on account of my tribulations in your behalf, for these mean glory for you."
} |
{
"am": "ፈርዖንም ሁኔታውን ሲያጣራ ከእስራኤላውያን ከብቶች መካከል አንድ እንኳ አለመሞቱን ተገነዘበ። ያም ሆኖ ግን የፈርዖን ልብ ደነደነ፤ ሕዝቡንም አለቀቀም።",
"en": "When Pharʹaoh inquired, look! not so much as one of Israel’s livestock had died. Nevertheless, Pharʹaoh’s heart continued to be unresponsive, and he did not send the people away."
} |
{
"am": "እንዲህ ካደረጋችሁ ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድር ትኖራላችሁ። '",
"en": "then you will keep dwelling in the land that i gave to you and your forefathers. '"
} |
{
"am": "እርሱም። ቀኑ ገና ቀትር ነው፥ ከብቶቹ የሚከማቹበት ሰዓቱም ገና አልደረሰም፤ አሁንም በጎቹን አጠጡና ሄዳችሁ አሰማሩአቸው አላቸው።",
"en": "And he said, Lo, it is yet high day, neither is it time that the cattle should be gathered together: water ye the sheep, and go and feed them."
} |
{
"am": "ታላላቅ የሕይወት ሊቃውንትና ፈላስፎች እንዳረጋገጡልን ሁሉ የሰው ልጅ የሕይወት የሐዘንንና የደስታን የኑሮ ምሰሶ ተደግፋ የቆመች መሆኗን ዛሬ በዚህች ትልቅ የደስታ ቀን ሳላስታውስ አላልፍም።",
"en": "On this solemn occasion of my extreme happines, I cannot help remembering that repeated affirmation by the many schoars and philosophers, who have contemplated at length on this life of ours \"that a span of man's life is somposed of sorrow and happiness alternately\"."
} |
{
"am": "ያህዌ ግን በዙፋኑ ላይ ለዘላለም ተቀምጧል፤",
"en": "but jehovah is enthroned forever;"
} |
{
"am": "ልታወድሰው የሚገባህ እሱን ነው። እሱ በዓይኖችህ ያየሃቸውን እነዚያን ታላላቅና አስፈሪ ነገሮች ሁሉ ያደረገልህ አምላክህ ነው።",
"en": "He is the One you are to praise. He is your God, who has done all these great and awe-inspiring things for you that your own eyes have seen."
} |
{
"am": "አንተ ከሰው ልጆች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ።",
"en": "you are the most handsome of the sons of men."
} |
{
"am": "ኢያሱም እስራኤላውያንን “ወደዚህ ቀርባችሁ የአምላካችሁን የይሖዋን ቃል ስሙ” አላቸው።",
"en": "And Joshua said to the Israelites: “Come here and listen to the words of Jehovah your God.”"
} |
{
"am": "በመጀመሪያ ወደ መቄዶንያ ከመሄዱ በፊት ቆሮንቶስን ዳግመኛ ለመጎብኘት አቅዶ ነበር።",
"en": "originally, he had planned to revisit corinth before going into macedonia."
} |
{
"am": "ቃለ ምልልስ | ፋን ዩ",
"en": "interview | fan yu"
} |
{
"am": "ሰዎች መነጽራቸውን፣ ከዘራቸውን፣ ምርኩዛቸውን፣ ተሽከርካሪ ወንበራቸውን፣ ለመስማት የሚረዷቸውን መሣሪያዎችና እነዚህን የመሳሰሉትን ነገሮች ሲጥሉ በዓይነ ሕሊናህ ይታይህ።",
"en": "Imagine watching people discard eyeglasses, canes, crutches, wheelchairs, hearing aids, and the like."
} |
{
"am": "ለአምላክህ ቤት መስጠት የሚጠበቅብህን ሌሎች አስፈላጊ ነገሮች ከንጉሱ ግምጃ ቤት አውጥተህ ትሰጣለህ።",
"en": "and the rest of the necessities of the house of your god that you are required to give, you will give out of the royal treasury."
} |
{
"am": "የትኛውን እዳ በቅድሚያ መክፈል እንዳለባቸው መወሰን ምናልባትም ከአበዳሪዎቻቸው ጋር ስለ ክፍያው መነጋገር ያስፈልጋቸው ይሆናል።",
"en": "they should decide the order in which they will tackle their debts, perhaps negotiating payments with creditors."
} |
{
"am": "አምላክን፣ ህያው አምላክን ተጠማሁ።",
"en": "i do thirst for god, for the living god."
} |
{
"am": "ስውር ጥቃት ደግሞ ሳይታዩ ገብተው ቤትህን ውስጥ ውስጡን ቀስ በቀስ በመሰርሰር ከሚያፈርሱ ምስጦች ጋር ሊመሳሰል ይችላል።",
"en": "subtle attacks are more like a colony of termites that slowly creep in and nibble away at the wood of your house until it collapses."
} |
{
"am": "አምላክ ሆይ፣ ንጹሕ ልብ ፍጠርልኝ፤በውስጤም ጽኑ የሆነ አዲስ መንፈስ አኑር።",
"en": "Create in me a pure heart, O God,And put within me a new spirit, a steadfast one."
} |
{
"am": "እነርሱ ግን ወደ ተራራው ራስ ሊወጡ ደፈሩ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦትና ሙሴ ከሰፈሩ አልተነሡም።",
"en": "But they presumed to go up unto the hill top: nevertheless the ark of the covenant of the LORD, and Moses, departed not out of the camp."
} |
{
"am": "ያህዌን በፍርሃት አገልግሉ፤",
"en": "serve jehovah with fear,"
} |
{
"am": "14 ያህዌ የእሱ ምስክሮች የመሆን ውድ መብት በመስጠት አክብሮናል።",
"en": "14 jehovah has favored us with the priceless privilege of serving as his witnesses."
} |
{
"am": "ከወለደቻቸው ወንዶች ልጆች ሁሉ መካከል አንድም የሚመራት የለም፤ካሳደገቻቸውም ወንዶች ልጆች ሁሉ መካከል እጇን ይዞ የወሰዳት ማንም የለም።",
"en": "Not one of all the sons whom she bore is there to guide her,And not one of all the sons whom she raised has taken hold of her hand."
} |
{
"am": "«ደግሞም ይህን ሕዝብ እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ «እነሆ፣ የሕይወትን መንገድና የሞትን መንገድ በፊታችሁ አድርጌአለሁ።",
"en": "“And to this people you should say, ‘This is what Jehovah says: “Here I am putting before you the way of life and the way of death."
} |
{
"am": "የሚል ጭብጥ ያለው ይህ ርዕስ 1914 ልዩ ዓመት መሆኑን ጠቁሞ ነበር።",
"en": ", pointed to 1914 as a significant year."
} |
{
"am": "ከተፈጨው የእህላችሁ በኩር ላይ የቀለበት ቅርጽ ያለው ዳቦ በማዘጋጀት መዋጮ ማድረግ ይኖርባችኋል።",
"en": "you should make a contribution of the firstfruits of your coarse meal as ring shaped loaves."
} |
{
"am": "ጋጠወጥና ባለጌ ከሆነች ሴት፣",
"en": "to guard you against the wayward woman,"
} |
{
"am": "የእግዚአብሔርም መልአክ በእጁ ያለውን የበትሩን ጫፍ ዘርግቶ ሥጋውንና የቂጣውን እንጎቻ አስነካ፤ እሳትም ከድንጋዩ ውስጥ ወጥቶ ሥጋውንና የቂጣውን እንጎቻ በላ። የእግዚአብሔርም መልአክ ከዓይኑ ተሰወረ።",
"en": "Then the angel of the LORD put forth the end of the staff that was in his hand, and touched the flesh and the unleavened cakes; and there rose up fire out of the rock, and consumed the flesh and the unleavened cakes. Then the angel of the LORD departed out of his sight."
} |
{
"am": "የአባትህን ወይም የእናትህን እኅት ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ ይህን የሚያደርግ የዘመድን ኃፍረተ ሥጋ ገልጦአል፤ ኃጢአታቸውን ይሸከማሉ።",
"en": "And thou shalt not uncover the nakedness of thy mother's sister, nor of thy father's sister: for he uncovereth his near kin: they shall bear their iniquity."
} |
{
"am": "ዙስ ኢን ዘ ትዌንቲ ፈርስት ሴንቸሪ የተባለው መጽሃፍ እንዲህ ብሏል፥ \"በአለም ላይ የተፈጥሮ አካባቢዎች እየተመናመኑ በመምጣታቸውና በከተሞች የሚኖሩ ሰዎች ቁጥር እየተበራከተ በመሄዱ ብዙ ሰዎች የዱር አራዊትን ማየት የሚችሉበት ከሁሉ የቀለለው መንገድ መካነ አራዊትን መጎብኘት ሆኗል።\"",
"en": "in a world where natural areas are shrinking and populations are increasingly urbanized, for many people zoos have become the most accessible place to get in touch with wildlife, \"notes the book zoos in the 21 st century."
} |
{
"am": "መዝሙራዊው ለፈጣሪው የነበረው አድናቆት እጅግ ጥልቅ ከመሆኑ የተነሳ የያህዌን ስራዎች የሚያወድስ መዝሙር ለማቀናበር ተገፋፍቷል።",
"en": "the psalmist's appreciation for his creator was so deep that he was moved to compose a song extolling the works of jehovah."
} |
{
"am": "በዚያ ምሽት ይተላለፍ የነበረው ፕሮግራም የአለማት ጦርነት በተባለው ሳይንሳዊ ልብ ወለድ ላይ የተመሰረተ ነው።",
"en": "the performance that evening was an adaptation of the science fiction novel the war of the worlds."
} |
{
"am": "ባሪያ ከጌታው አይበልጥም ብዬ የነገርኳችሁን ቃል አስታውሱ።",
"en": "keep in mind the word i said to you: a slave is not greater than his master."
} |
{
"am": "ነገር የለም መናገርም የለም፥ ድምፃቸውም አይሰማም።",
"en": "There is no speech nor language, where their voice is not heard."
} |
{
"am": "የይሃሌልዔል ወንዶች ልጆች ዚፍ፣ ዚፋ፣ ቲሪያ እና አሳርኤል ነበሩ።",
"en": "The sons of Je·halʹle·lel were Ziph, Ziʹphah, Tirʹi·a, and Asʹa·rel."
} |
End of preview. Expand
in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 21