PairID
stringlengths 14
21
| Language
stringclasses 9
values | Sentence1
stringlengths 2
790
| Sentence2
stringlengths 6
1.37k
| Length
int64 2
2
| Score
float64 0
1
|
---|---|---|---|---|---|
Pair_ID_amh_train_401
|
amh
|
የከተማው አቀማመጥ በ 6°2′ ሰሜን ኬክሮስ እና 37°33′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው ።
|
የከተማው አቀማመጥ በ 8°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°59′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው ።
| 2 | 0.58 |
Pair_ID_amh_train_402
|
amh
|
ኩዌት ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ምናባዊ ዜና አንባቢ ይፋ አደረገች ።
|
ሰው ሰራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ምናባዊ ዜና አንባቢ በማስተዋወቅ ኩዌት የመጀመሪያዋ አገር አይደለችም ።
| 2 | 0.83 |
Pair_ID_amh_train_403
|
amh
|
ሰላም ሰላም ሰላም ለእናንተ ይሁን ?
|
ሰላም ለሁሉም ይሁንላቸው ፤ ሰላም የሚሻ ሰው ማየት እንዴት ያስደስታል ።
| 2 | 0.88 |
Pair_ID_amh_train_404
|
amh
|
በ244 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ ፤ በ130 ብር ለገበያ ቀርቧል ፡፡
|
በ371 ገፆች የተቀነበበው መፅሐፉ በ160 ብር እና በ20 ዶላር ለገበያ ቀርቧል ፡፡
| 2 | 0.53 |
Pair_ID_amh_train_405
|
amh
|
ዛሬ ቢያንስ ቢያንስ ሕዝብ ቢሞትም ቢሰቃይም ዓላማ ላለው ራዕይ በመሪዎች እየተመራ ነው ፡፡
|
ጥላቻ ፍቅርን የመስጠት ንፍገት ነው ዘረኝነት አብሮነትን የሚያቀጭጭ አረም ነው ።
| 2 | 0.22 |
Pair_ID_amh_train_406
|
amh
|
ልብወለድ ለማንበብና ፊልም ለማየት ብለን እንቅልፍ የምናጣው ለምንድነው ?
|
ልብወለድ መፅሃፍ ለማንበብና ፊልም ለማየት... ገንዘብሽን ፣ ጊዜሽንና ጉልበትሽን ለምን ታጠፊያለሽ ?
| 2 | 0.8 |
Pair_ID_amh_train_407
|
amh
|
የፖለቲካችን ገበሬ ደግሞ ኢህአዴግ ነው ።
|
ይሄ የፖለቲካችን ነፀብራቅ ነው ፡፡
| 2 | 0.38 |
Pair_ID_amh_train_408
|
amh
|
መጋቢት 28 ፣ 2012/ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 44 ደረሰ ።
|
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 17530 ደርሷል ፡፡
| 2 | 0.66 |
Pair_ID_amh_train_409
|
amh
|
ምሽት 12 :00 ዜና ሙዳይ ባሕር ዳር ፡ መስከረም 27/2012 ዓ.ም (አብመድ) ።
|
ዜና ሙዳይ ባሕር ዳር ፡ ነሐሴ 29/2011 ዓ.ም (አብመድ)... ።
| 2 | 0.59 |
Pair_ID_amh_train_410
|
amh
|
በዚህ ዘዴ መስራታቸውም ውጤታማ አድርጓቸዋል ።
|
ይህ ዘዴ ውጤታማ ነበር የምንለው ለምንድን ነው ?
| 2 | 0.47 |
Pair_ID_amh_train_411
|
amh
|
የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች ማወቅና ተግባራዊ ማድረግ ጠቃሚ ነው ።
|
የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ሥርዓቶች በሥራ ላይ ሲያውል ግን ቀስ በቀስ ለውጥ አደረገ ።
| 2 | 0.66 |
Pair_ID_amh_train_412
|
amh
|
እሱም አላረፈም ፤ የትኛው ዲግሪ ይሻላል ?
|
ዔሳውም የአባቱን ቃል በሰማ ጊዜ ታላቅ እጅግም መራራ ጩኸት ጮኸ አባቱንም ።
| 2 | 0.17 |
Pair_ID_amh_train_413
|
amh
|
የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ።
|
የትግራይ ክልል ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ።
| 2 | 0.81 |
Pair_ID_amh_train_414
|
amh
|
ሐ. ዘላቂ ሙሉ የአካል ጉዳት ።
|
ስለሆነም ዘላቂ ሙሉ የአካል ጉዳተኛ አይኖርም ወይም ቁጥራቸው ያንሳል ፡፡
| 2 | 0.67 |
Pair_ID_amh_train_415
|
amh
|
ምን ያለበት ዝላይ አይችልም ይሉሀል ይህ ነው እንግዴ !
|
ለነገሩ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይባል የለ !
| 2 | 0.77 |
Pair_ID_amh_train_416
|
amh
|
የትም አልሄደኩም ማለት ምን ማለት ነው ?
|
“መሪ ማለት ተከታይ ያለው ማለት ነው ።
| 2 | 0.31 |
Pair_ID_amh_train_417
|
amh
|
በዚሁ ጉዳይ ላይ ሌሎችም በርካታ መጻሕፍት መኖራቸውን ተረድታችሁ ፣ ፈልጎ ማንበቡን ለእናንተው ልተው ።
|
የተኩስ አቁም ስምምነት ከተፈረመ ከጥቂት ሳምንታት ወይም ወራት በኋላ እንደገና ውጊያ ማገርሸቱ የተለመደ ሆኗል ።
| 2 | 0.25 |
Pair_ID_amh_train_418
|
amh
|
ዶናልድ ትራምፕ የጀርመን ጉብኝት ።
|
ዶናልድ ትራምፕ : የአሜሪካ ምርጫ ተጭበርብሯል !
| 2 | 0.31 |
Pair_ID_amh_train_419
|
amh
|
ኤችአይቪ መተላለፊያ መንገዶች[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
|
በቅርብ ጊዜ[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
| 2 | 0.16 |
Pair_ID_amh_train_420
|
amh
|
ሠላሳ ዓመት ሲሞላን ዓለም ሁሉ “ስለ እኛ ምን እያሰበ ይሆን !
|
አርባ ዓመት ሲሞላን ግን ዓለም ስለ እኛ ቅንጣት ያህል እንደማያስብ ይገባናል ፡፡
| 2 | 0.59 |
Pair_ID_amh_train_421
|
amh
|
አንድ ሰው ስለ ብዙዎች ውክልና ሳይሰጠው ማውራት አይችልም ።
|
ሰው የኖረበትን ማውራት አይችልም ?
| 2 | 0.48 |
Pair_ID_amh_train_422
|
amh
|
ይዋል ይደር እንጂ ሁላችንም እንሞታለን ።
|
ይዋል ይደር እንጂ ይህን ማድረጉ እንደማይቀር እርግጠኛ ሁን !
| 2 | 0.48 |
Pair_ID_amh_train_423
|
amh
|
" የጠንቋዮችና ፡ የደጋሚዎች እናም የገጣሚዎችን ንግግር ሰምቻለሁ ።
|
ለነገሩ እኔም ሰው ነግሮኝ ነው ነው ?
| 2 | 0.41 |
Pair_ID_amh_train_424
|
amh
|
ምስኪን ሀበሻ ፡— አንድዬ ፣ ያው እንግዲህ በተስፋ... ።
|
ምስኪን ሀበሻ ፡– አንድዬ ፣ ያው የበዓል ሰሞን አይደል... ።
| 2 | 0.61 |
Pair_ID_amh_train_425
|
amh
|
ዋና ኦፊሰር ገ/ማርያም :_አዎ !
|
ዋና ኦፊሰር ገ/ማርያም :_ቅጣት አልቀጣንም !
| 2 | 0.67 |
Pair_ID_amh_train_426
|
amh
|
የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 02 መግዛት ይችላሉ ፡፡
|
በመሆኑምበመክፈል የጨረታ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 03 በመምጣት መግዛት ይችላል ፡፡
| 2 | 0.53 |
Pair_ID_amh_train_427
|
amh
|
በእነ አለላቸው አታለለ የክስ መዝገብ 5 ሰዎች ።
|
በእነ ሊጋባው ግርማ የክስ መዝገብ 3 ሰዎች ።
| 2 | 0.52 |
Pair_ID_amh_train_428
|
amh
|
እና እኔ ምን ሆኜ ነው ?
|
እኔ ብቻዬን ሆኜ ነው ብዙ ሴቶች ያፈቀርኩት ፡፡
| 2 | 0.34 |
Pair_ID_amh_train_429
|
amh
|
አይኔ እያየ እዚህ ወስጥ አልገባም ብሎ ንግግሩን ሳይጨርስ ተከታታይ የጥይት ድምጽ ሰማ ።
|
“አይኔ እያየ እዚህ ወስጥ አልገባም” ብሎ የተናገረዉ የራሱ ድምጽ ጆሮዉ ላይ አቃጨለበት ።
| 2 | 0.62 |
Pair_ID_amh_train_430
|
amh
|
አንድ ቅዳሜ ተሲያት በኋላ ሌስ ጣቢያው ውስጥ ነበር ፡፡
|
ዕለተ ቅዳሜ ተሲያት ላይ ፡፡
| 2 | 0.5 |
Pair_ID_amh_train_431
|
amh
|
መንግስት ችግሬ የመልካም አስተዳደር ነው ይላል ፡፡
|
ኢህአዴግ የመልካም አስተዳደር ችግር ፈጥሯል ፡፡
| 2 | 0.56 |
Pair_ID_amh_train_432
|
amh
|
የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ልጆቻችን ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት ፡- ።
|
የተወደዳችሁ የመንፈስ ቅድስ ልጆቻችን ምእመናንና ምእመናት ፦ ።
| 2 | 0.78 |
Pair_ID_amh_train_433
|
amh
|
እንዴት ያለ ነገር ነው ?
|
እንዲህ ያለ እጅግ ታላቅ ነገር ተደርጎ ወይም እንዲህ ያለ ነገር ተሰምቶ ያውቃል ?
| 2 | 0.55 |
Pair_ID_amh_train_434
|
amh
|
ከዚህ ጀበና ላይ አንድ ስኒ ቡና ለመጠጣት ጐምዥቼ ነበር ፡፡
|
አንድ ስኒ ቡና ላመሌ በቂ ነው. ?
| 2 | 0.69 |
Pair_ID_amh_train_435
|
amh
|
ሕይወታቸውን ለአደጋ የሚያጋልጥ ቢሆንም እንኳ ምሥራቹን በድፍረትና በቅንዓት አውጀዋል ።
|
“የሀገርና ህዝብን ሰላምና መረጋጋት ከማስፈን አንፃር ፤ ።
| 2 | 0.34 |
Pair_ID_amh_train_436
|
amh
|
መቼም የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ንጉስ 24/7 ሊያወድስ ይገባል ፡፡
|
- የሳምንቱ አስገራሚ አጋጣሚ ነው . ።
| 2 | 0.19 |
Pair_ID_amh_train_437
|
amh
|
ኧረ ብርዱ እንዴት ነው እንዴት ነው ኧረ እንዴት ነው ?
|
ይሄ ነገር እንዴት ነው !
| 2 | 0.36 |
Pair_ID_amh_train_438
|
amh
|
” ሁለቱ -በእውቀትና መልካም- በመጀመሪያ ደረጃ ድግሪ ተመርቀው ስራ ይዘው ራሳቸውን ችለዋል ።
|
በእውቀትና መልካም ተመርቀው ራሳቸውን ችለዋል ።
| 2 | 0.67 |
Pair_ID_amh_train_439
|
amh
|
መግለጫውን የተከታተለው ዘጋቢያችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል ።
|
ከመቀሌ ዘጋቢያችን ሚሊዮን ኃይለ ሥላሴ ዝርዝሩን ልኮልናል ።
| 2 | 0.47 |
Pair_ID_amh_train_440
|
amh
|
ይሄን ስንል እኛ ያቀረብነው ሃሳብ ብቻ ተቀባይነት ይኑረው ብለን አይደለም ።
|
እኛ ይሄን ሃሳብ ያቀረብነው ለሃገራችን ሠላም በማሰብ ነው ፡፡
| 2 | 0.59 |
Pair_ID_amh_train_441
|
amh
|
የትግራይ ክልል 14ኛው የባህል ስፖርት ውድድር በኮረም ከተማ ተካሂዷል ።
|
በኮረም ከተማ ለዘጠኝ ቀናት ሲካሄድ የቆየው 14ኛው የትግራይ ባህላዊ የስፖርት ውድድር ትናንት ተጠናቋል ።
| 2 | 0.7 |
Pair_ID_amh_train_442
|
amh
|
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባውን የፊታችን አርብ ይካሄዳል ።
|
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ ።
| 2 | 0.84 |
Pair_ID_amh_train_443
|
amh
|
ኦሎምፒያኖች ምርጫ ከ10 ቀናት በኋላ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል ፡፡
|
በ30ኛው የለንደን ኦሎምፒያድ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ኦሎምፒያኖች ምርጫ ከ10 ቀናት በኋላ ይፋ እንደሚሆን ይጠበቃል ፡፡
| 2 | 0.75 |
Pair_ID_amh_train_444
|
amh
|
ስለዚህም መስከረም ፳፩ ቀን በየዓመቱ በቤተ ክርስቲያናችን በድምቀት ይከበራል ፡፡
|
ስለዚህም ነው በየዓመቱ መስከረም ፲ ቀን በቤተ ክርስቲያናችን በድምቀት የሚከበረው ፡፡
| 2 | 0.69 |
Pair_ID_amh_train_445
|
amh
|
በርካታ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች እንደመገኘታቸው መጠን ኢትዮጵያ የስበት ማዕከል መሆኗን ማሳየት ያስፈልጋል ፡፡
|
ነገ እአአ አፕሪል 1 ሲሆን "አፕሪል ዘ ፉል" በሚል ስያሜ ቀልዶች ይነገሩበታል ፣ ይፃፉበታል !
| 2 | 0.12 |
Pair_ID_amh_train_446
|
amh
|
ስፖርት ፤ የካቲት 21 ቀን ፣ 2008 ዓ.ም ።
|
ስፖርት ፤ ታህሳስ 4 ቀን ፣ 2008 ዓ.ም ።
| 2 | 0.61 |
Pair_ID_amh_train_447
|
amh
|
ይሄ ግን ውሸት ነው ፡፡
|
ይሄ ግን ስህተት ነው ፡፡
| 2 | 0.75 |
Pair_ID_amh_train_448
|
amh
|
በሌላ በኩል እንደ አህመድ ዓይነት አርብቶ አደር በመስኖ ግንባታው ምክንያት የገቢ መጠናቸው መጨመሩን አይክድም ፡፡
|
የትራምፕ እና ኪም ውይይት ያለ ውጤት መቋጨቱ ።
| 2 | 0.11 |
Pair_ID_amh_train_449
|
amh
|
በቁጥጥር ስር የነበሩት ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ወደ ቤታቸው መመለሳቸውንም ለዚህ እንደ አብነት ጠቅሰዋል ።
|
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ ።
| 2 | 0.48 |
Pair_ID_amh_train_450
|
amh
|
ቀጣዩ ትልቁ ሥራችን ህዝብን ማወያየት ነው ፡፡
|
መጀመሪያ ህዝብን ማወያየት ያስፈልጋል ፡፡
| 2 | 0.64 |
Pair_ID_amh_train_451
|
amh
|
አዲስ አበባ ዛሬ የጣለው ዝናብ ?
|
ወንድ ባሪያና ሴት ባሪያ መግዛት ብትፈልግ ግን በዙሪያችሁ ካሉት ከእነርሱ ከአሕዛብ ወንድና ሴት ባሪያዎችን ግዙ።
| 2 | 0.05 |
Pair_ID_amh_train_452
|
amh
|
' የሚል ነው ዋናው ጉዳይ በማለት አስረድተዋል ።
|
ግን ዋናው ጉዳይ አይደለም ፡፡
| 2 | 0.44 |
Pair_ID_amh_train_453
|
amh
|
በሲምፖዚየሙ የሲዳማ ባህላዊ አስተዳደርና በስም አወጣጥ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ፡፡
|
በወርክሾፑ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ፡፡
| 2 | 0.55 |
Pair_ID_amh_train_454
|
amh
|
ማንቺስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን .ሀቅእማክማሀ አርብ ሀምሌ 16/2013 ዓ ም የስፖርት ዜናዎች ።
|
አርብ ሰኔ 11/2013 ዓ ም የስፖርት ዜናዎች ።
| 2 | 0.48 |
Pair_ID_amh_train_455
|
amh
|
አማራ አማራ የሚሉ ሰዎች አማራ በኢትዮጵያውያን ሁሉ የተጠላ አስመሰሉት ።
|
ነው የ አ.አ አበባ አማራ አማራ አይደለም ?
| 2 | 0.45 |
Pair_ID_amh_train_456
|
amh
|
ጥቂት ጥቂት እያደረጉ . ።
|
ትዳር ማለት ጥቂት ዕውቀትና ጥቂት ሐሳብ ይዘው ገብተው ፣ እየኖሩ የሚማሩበት ትምህርት ቤት ነው ፡፡
| 2 | 0.41 |
Pair_ID_amh_train_457
|
amh
|
… ሰው መደብ ነው ፡፡
|
መፅሐፍ አዟሪነት የስራ መደብ ነው ፡፡
| 2 | 0.27 |
Pair_ID_amh_train_458
|
amh
|
የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስ እናት የኢትዮጵያ ወዳጅ ወ/ሮ ስልቭያ ፓንክረስ ።
|
የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስ ልጅ ፕሮፌሰር አሉላ ፓንክረስ ግጥም ከእዚህ በታች ይመልከቱ ።
| 2 | 0.59 |
Pair_ID_amh_train_459
|
amh
|
ምሽት 12 :00 ዜና ሙዳይ ባሕር ዳር ፡ ጳጉሜን 03/2011 ዓ.ም (አብመድ) ።
|
ዜና መፅሔት ባሕር ዳር ፡ ሐምሌ 22/2011 ዓ.ም (አብመድ) ።
| 2 | 0.47 |
Pair_ID_amh_train_460
|
amh
|
ያፈሰሱ እንባዎች ወደ ደም ???? ይለወጣሉ ፣ የሚሰማቸው ህመም ሊቋቋሙት የማይችሉት ይ ።
|
እንባዎች ወደ ደም ይፈስሳሉ ፣ የሚሰማቸውም ህመም ሊቋቋሙት የማይችሉት ይሆናሉ ።
| 2 | 0.75 |
Pair_ID_amh_train_461
|
amh
|
፡ አሜሪካ ታላቅ አገር ናት ፤ እናንተ ግን በእጅጉ ።
|
አሜሪካ ነፃ አገር ናት ፤ነገር ግን በጠብመንጃ ።
| 2 | 0.39 |
Pair_ID_amh_train_462
|
amh
|
ከእነ ተከታዮቹ እግዚአብሔር አምላክ እሳቱን ከሰማይ ያውርድባቸው !
|
እግዚአብሔር እሳቱን ከሰማይ ያውርድባቸው !
| 2 | 0.7 |
Pair_ID_amh_train_463
|
amh
|
ረቡዕ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ዲሴምበር 23, 2020 ።
|
ዕሁድ ፡- ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ኤፕሪል 17, 2022 ።
| 2 | 0.62 |
Pair_ID_amh_train_464
|
amh
|
መልስ ይሄ የመጀመሪያ እርምጃ ነው ።
|
የመጀመሪያ እርምጃ : ጥሩ ጅምር::
| 2 | 0.44 |
Pair_ID_amh_train_465
|
amh
|
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ አመት የምስረታ በዓሉን አከበረ ።
|
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 25ኛ ዓመቱን በክልል ጣቢያዎች እያከበረ ነው ።
| 2 | 0.86 |
Pair_ID_amh_train_466
|
amh
|
ኢራን በባለስቲክ ሚሳኤሎች ፋንታ ሳተላይት ለማምጠቅ መዘጋጀቷን አስታወቀች ።
|
አዲስ አበባ ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን በባለስቲክ ሚሳኤሎች ፋንታ ሳተላይት ለማምጠቅ ቦታ ማዘጋጀቷን አስታውቃለች ፡፡
| 2 | 0.81 |
Pair_ID_amh_train_467
|
amh
|
.. መቶ አለቃው ትእዛዝ አዘል በሚመስል ቃና ተናገረ ፡፡
|
መቶ አለቃው ፍርጥም ብሎ ተናገረ ፡፡
| 2 | 0.72 |
Pair_ID_amh_train_468
|
amh
|
«ፕሬዝዳንታዊው ምርጫ ስለመገፋቱ አሁን ለመናገር አስቸጋሪ ነው ።
|
« ስለ መንግሥቱ ለመናገር አስቸጋሪ ነው ።
| 2 | 0.41 |
Pair_ID_amh_train_469
|
amh
|
መግለጫውን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ተከታትሎት ተከታዩን ልኮልናል ።
|
የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ሰሎሞን ሙጬ ዝርዝሩን ልኮልናል ።
| 2 | 0.73 |
Pair_ID_amh_train_470
|
amh
|
የገቢዎች ሚኒስቴር ውሳኔውን በይፋ ለመኪና ነጋዴዎች ባያሳውቅም ተፅዕኖ ማሳደር ግን ጀምሯል ።
|
የገቢዎች ሚኒስቴር ውሳኔውን በይፋ ካላሳወቃቸው የተሽከርካሪ ነጋዴዎች መካከል አንዱ አቶ ኑረዲን ሬድዋን ናቸው ።
| 2 | 0.83 |
Pair_ID_amh_train_471
|
amh
|
የነሐሴ 13 ቀን 2013 ዓ,ም ሙሉ ስርጭት ።
|
የመስከረም 8 ቀን 2013 ዓ,ም ሙሉ ስርጭት ።
| 2 | 0.53 |
Pair_ID_amh_train_472
|
amh
|
በኢትዮጵያ የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎች ህግ ላይ የተደረገ ውይይት - ክፍል 2 ።
|
የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ክፍል አንድ ።
| 2 | 0.61 |
Pair_ID_amh_train_473
|
amh
|
በላ ልበልሀ ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ በቀጥታ ስርጭት ይቀርባል ።
|
ፓለቲካችን መደበኛ ፕሮግራም ከጥቂት ደቂቃዎች በኃላ ።
| 2 | 0.3 |
Pair_ID_amh_train_474
|
amh
|
ጡረታና እረፍት[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
|
ቅድመ ታሪክ[ ለማስተካከል | ኮድ አርም ] ።
| 2 | 0.42 |
Pair_ID_amh_train_475
|
amh
|
አሁን የተለያዩ ሰዎች ስንት ሰዓት እንደሆነ ሲነጋገሩ በማዳመጥ እርስዎ ካሉት ጋር ያመሳክሩ ።
|
አሁን የተለያዩ ሰዎች መቼ እንደተጋቡ ሲጠያየቁ ያዳምጡና እርስዎ ካሉት ጋር ያመሳክሩ ።
| 2 | 0.72 |
Pair_ID_amh_train_476
|
amh
|
" የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ።
|
ወቅታዊ ውይይት ከውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር ።
| 2 | 0.7 |
Pair_ID_amh_train_477
|
amh
|
ወይ መንግስት መሆን ፣ ወይ አለመሆን ።
|
ማመን አትፈልግ ፣ ወይ አታሳምን ወይ ፖለቲካዉ አይገባህ ፣ ወይ ትተህ አትወጣ ።
| 2 | 0.27 |
Pair_ID_amh_train_478
|
amh
|
ሸዋ ዳቦ ምን ያህል ሠራተኛ አለው ?
|
ሸዋ ዳቦ የራሱ ሪል እስቴትም ብዙ አለው ፡፡
| 2 | 0.52 |
Pair_ID_amh_train_479
|
amh
|
ተክሉ ከወደመባቸው ስፍራዎች አንዱ ጋራ ጎሹ የተሰኘው የልማት ቦታ እንደሚገኝበት ተገልጹአል ።
|
ከምስራቅ በተጨማሪ ዩክሬን በደቡባዊ አቅጣጫም ድል እያስገኘች ነው ሲሉ አንድ ባለስልጣን ተናግረዋል ።
| 2 | 0.2 |
Pair_ID_amh_train_480
|
amh
|
ማክሰኞ ፡- ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ኖቬምበር 29, 2022 ።
|
ሐሙስ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሴፕቴምበር 02, 2021 ።
| 2 | 0.64 |
Pair_ID_amh_train_481
|
amh
|
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 103 ደርሷል ።
|
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4 ሺህ 848 ደርሷል ።
| 2 | 0.64 |
Pair_ID_amh_train_482
|
amh
|
ለውይይቱ መነሻ ሃሳብ የሚያቀርቡት አቶ… ።
|
ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የታሪክ ተመራማሪው… ።
| 2 | 0.81 |
Pair_ID_amh_train_483
|
amh
|
የሚገርም ነው አንዳንዱ ሰው ::
|
ፕ/ር ህዝቅኤል ጋቢሳ የሚገርም ሰው ነው ።
| 2 | 0.47 |
Pair_ID_amh_train_484
|
amh
|
በጣም አስፈላጊ ምርጫ ነዉ ።
|
እንደ 2016ቱ በጣም አስፈላጊ ነዉ አልልም ።
| 2 | 0.41 |
Pair_ID_amh_train_485
|
amh
|
ማክሰኞ ፡- ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ኤፕሪል 20, 2021 ።
|
ቅዳሜ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ኖቬምበር 26, 2022 ።
| 2 | 0.47 |
Pair_ID_amh_train_486
|
amh
|
ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለው መንግስታዊ (ወያንያዊ) ችግር እንጂ በህገ መንግስቱ ምክንያት የተፈጠረ ችግር አይደለም ።
|
‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር የዘር ፉክክር ችግር ነው ፡፡
| 2 | 0.52 |
Pair_ID_amh_train_487
|
amh
|
”ዛሬ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው ትላንት የኦሮሞ ህዝብ ለ27 አመታት በእስር ቤት ሲንገላታ የት ነበር ?
|
ትላንት የኦሮሞ ህዝብ ወደ እስር ቤት ሲገባ ፤ የኦሮሞ ህዝብ ሲንገላታ ሁላችንም የት ነበርን ?
| 2 | 0.72 |
Pair_ID_amh_train_488
|
amh
|
በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 40 ደርሷል ።
|
በአጠቃላይ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 15200 ደርሷል ።
| 2 | 0.64 |
Pair_ID_amh_train_489
|
amh
|
ተስፋ ቀላል ነገር አይደለም ።
|
መተቸት በጣም ቀላል ነገር ነው ።
| 2 | 0.25 |
Pair_ID_amh_train_490
|
amh
|
የየካቲት 28/2013 ዓ/ም የዓለም ዋና ዋና ዜናዎች ።
|
የየካቲት 15 ቀን 2013 ዓ,ም የዓለም ዜና ።
| 2 | 0.59 |
Pair_ID_amh_train_491
|
amh
|
ሰኞ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - መጋቢት 09, 2020 ።
|
ሐሙስ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሜይ 06, 2021 ።
| 2 | 0.55 |
Pair_ID_amh_train_492
|
amh
|
ሰኞ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ሴፕቴምበር 13, 2021 ።
|
ሐሙስ ፡-ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና - ግንቦት 07, 2020 ።
| 2 | 0.53 |
Pair_ID_amh_train_493
|
amh
|
ክርስቲያን ወላጆች ለልጆቻቸው እንዲህ ያለውን ግብ መምረጥ አለባቸው ?
|
ታዲያ ክርስቲያን ወላጆች ምን ማድረግ አለባቸው ?
| 2 | 0.55 |
Pair_ID_amh_train_494
|
amh
|
ምን አይነት አዕምሮ ነው ?
|
ምን አይነት ጥጋብ ነው ?
| 2 | 0.34 |
Pair_ID_amh_train_495
|
amh
|
የቂሊንጦ ማረምያ ቤት ቃጠሎና የተቃዋሚ መሪዎች ጥሪ ።
|
የቂሊንጦ እስር-ቤት ቃጠሎና የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዘገባ ።
| 2 | 0.64 |
Pair_ID_amh_train_496
|
amh
|
ይሄንን ሲነግሩት ከቆዩ በኋላ ሃላፊነትን አንዴ አስመራ አንዴ ኦነግ . ።
|
የህዳር 27ቱ ድርጊት ሊያበረታን እንጂ ከትግላችን ሊገታን አይገባም ፡፡
| 2 | 0.22 |
Pair_ID_amh_train_497
|
amh
|
የውጭ ንግድና የቱሪዝም ማስፋፊያ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት-ጄኔራል ።
|
የዳያስፖራ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት-ጄኔራል ።
| 2 | 0.52 |
Pair_ID_amh_train_498
|
amh
|
የአለም ሕግ ፦ ፀረ ሽብር ዘመቻና የሰብአዊ መብት ረገጣ ።
|
አወዛጋቢው አዲሱ ፀረ-ሽብር ሕግ ።
| 2 | 0.64 |
Pair_ID_amh_train_499
|
amh
|
የሚለውን ጥያቄ የማይረባ ጥያቄ ያሉበት መልዕክታቸው እጅግ አስደስቶኛል ፡፡
|
ይህ የማይረባ ጥያቄ ነው !
| 2 | 0.41 |
Pair_ID_amh_train_500
|
amh
|
ልዑል አምላክ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይጠብቅ !
|
ልዑል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይታደግ !
| 2 | 0.97 |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.