tweet
stringlengths
1
146
label
stringclasses
3 values
...የአብይ ወዳጅ ምናምን እያለ የመጠቀባጥረውን የቀን ጅብ retweet ማድረግን ምን ጥቅም አለው ለማለት ነው።
negative
በደቂቃወች ልዩነት አብይ አማራ ክልል ላይ ኮሽ ስትል ወጦ የእባብ ምላሱን ሲዘረጋ የኛዋ አተላ ደሞ ተቀብላ ይሄን ለማውገዝ ሰው መሆን በቂ ነው ትልሀለች። እዚ ለይ…
negative
ይሄንን የናገረው እኮ ኣማራ ኣይደለም ታምራት ነገራ ቶላ ይባላል????
negative
ሌላ ማብራሪያ ?? DM: ጆኒ ምነው ባጭሩ follow አድርጉኝ አትለንም አለኝ???♂️ ጌታን ይቺን ተንኮል ገና ማወቄ ነው?? መልሴ: ይሄን ዲክሽነሪ እኔ high school በነበርኩበት…
negative
ወይ አንዳንዶች ጋርደውብህ እንጂ ነበርኩ ??
negative
አዊሽየ አንተን ማግኘቴ እውነት ደስታ ነው ኧረ እብድ ይክፋው እየቀለድኩኝ ነው እሺ
negative
ምንያድርግ? ደረቅ ማስተባበያም ፅናቱን ይስጠው ማለሳለሻም እኔ አይገባኝም። የህዝቡን ደህንነት መጠበቅ ግዴታው ነውውውውው! ቤ/ክ | መስጊድኮ አይደለም በልመና አይሆንም የኃላፊነት…
negative
ቄሮ ዘርማ ፋኖ ለኢህአዴግ ውህደት ያደረጉት ትግል በድል ተጠናቋል እያሉ ነው ጠሚው ሃሃሃሃ ብልፅግና ትግል በመስረቅ አዲሱን መንገድ ጀምሯል :)
negative
ለመተግበር ከፍተኛ ችግር እንደሚገጥመው አያጠያይቅም ። ሰለሆነም በየዓመቱ ከሚመደበው በጀት 37% ይባክናል ማለት እኔ እስከሚገባኝ በቀጥታም ይሀን በተዘዋዋሪ እየታወቀ ለብክነት ይመደባል ማለት ነው ።
negative
ዘረኛ
negative
አቶ ለማ ብልጥ ከሆኑ(ለሀገር የሚጨነቁ ከሆነ) እንደ እሳቸው አይነት አመለካከት ካላቸው ከነ ጀውሀርና ከነ ጌታቸውረዳ ጋር አንድ የጋራ ፓርቲ መስርተው ብልፅግና ፓርቲን ተወዳድረው ማሸነፍ ነው ያለባቸው::
negative
እጂግ አሳዛኝ ጠገዴ አርማጭሆ ስድስት ከተገደሉት በተጨማሪ ጭንቅላቱ ላይ በከፍተኛ ደረጃ ቆስሎ የነበረው ህፃን ህይወቱ አልፉል።
negative
ህዝቤ ለማ ተቀነሰ ተደመረ እያለ ሲወዛገብ የፕራይቬታይዜሽን አዋጁ ያለ ተመልካች በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቋል። A neoliberal tactic that always works. የገበያ ግርግር...…
negative
አቶ ለማ እና ጃዋር መሃመድ ሃሳብ የላቸውም ሰልህ በተጨባጭ ነገር ተነሰቼ ነው:: እኔም ካንተ ሃሳብ ጋር እሰማማለሁ:: የፖለቲካ መሪ ሀሳብ አመንጭቶ ህዝቡን ይመራል…
negative
ሀጫሉ የጊዜዉ እያሱ በርሄ ሆኗል አሉ
negative
በአጭር ቃል በእናንተ መካከል ዝሙት እንዳለ ይወራል (1ቆሮ 5:1) WTF
negative
ፓስታ የእንፋሎት ማጽጃ አይደለም
negative
ለነገሩ እንዳተ አይነቱ አባትና አያት (middle & last name) መለየት ያቃተህ ሁላ አፍና አካውንት መክፈትህ ይገርማል።
negative
ሰማየት ሊቀደዱ: ምድርም ልትሰነጠቅ: ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ: : ለ አልረህማን ልጅ አለው ስለአሉ: : ለኪሪስትማስን ማክበር ወይም ለሰው መመኘትን ከምንም ለማይቁጥሩት አድርሱልኝ...
negative
ኦፌኮ አሜሪካዊ ዜጋ አባል ያላት የመጀመሪያዉ ኢትዮጵያዊ ድርጅት ሆነች።
negative
በ ኦነግ እና በጃዋር መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው . . . . . . . .
negative
ወደ ስራ ! በወሪ ገደላችሁን ፡፡ ጉራ ብቻ
negative
እስክንድር ኴስ አትገባም እንደተባለ በንዴት አንድ ካፌ ይገባና ጀበና ቡና ይዝና ይጠጣል ትንሽ ቆይቶ አስተናጋጅዋን ጠርቶ ቀዝቃዛ ጊዮርጊስ ሲላት። አስተናጋጅዋ ይቅርታ ከላይ የመጣ ት…
negative
በዓልም አደል . በግ ተሸክሞላቸው መጥቶ 5 ብር ሲሰጡት እሪሪ ይላል . ለስካርቭ 5 ብር ሲበዛብህ ነው ጥፋ ከዚ ሶዬ ???? . እየተሳሰብን እንጂ ጓድ ??????
negative
እንዲህ አይነት መታበይ ለህውሃትም አልበጃት። ህውሃትም ለቀጠዩ ፶ እና ፷ ዓመት አብዮታዊ ዲሞክራሲ ገዥ ሃሳብ ነው ትለን ነበር። እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም የሚከብደን ነገር ካለፈው ታ…
negative
በአክራሪ አብን አባላት የተጠለፈው ማህበር ይህን መግለጫ ለማውጣት ሞራል የለውም ።
negative
አይ ድንቁርና የአሜሪካ የፊልም አጃቢዎችን ለጥፈህ ኦሮሞ ምናምን ትላለህ አይ ዝቅጠት፡፡
negative
መከላከያ ምኒስትር ለማ መገርሳ «የኢትዮጵያና የአሜሪካን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ዛሬ ጠዋት ዋሽንግተን ዲ.ሲ.» መግባታቸውን አምባሳደር ፍጹም አረጋ አስታወቁ።
negative
ኤርጌንዶ ለጥፈህ ስዎችን የምትጋብዘው ነገር ፌር አይደለም
negative
ጌታው ብልፅግና እንግዲህ ወደ ብልግና እየተቀየረ ለመሆኑ ይሄው ነው
negative
ብልጽግና ፓርቲ እስካሁን የተመሰረተ የማይመስለኝ እና ገና ብዙ ድራማ ያለ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው?
negative
የኣርሰናል ደጋፊዋች ግን ማንችስተርን ሲያሸንፉ ሻምፒዮንስ ሊግ የወሰዱ ነው እሚመስላቸው! ኣይ የትንሽ ክለብ ደጋፊ መሆን??
negative
ሁሉም በቁጥጥራችን ስር ነው ከፊት ያለው አረፋ ነው ~ ቧ ያለው
negative
እንዴት ሠዉ ከዝንብ ማር ይጠብቃል አለቀ የተፈናቀሉት ተማሪዎች ወደ ትጥቅ ትግል መሄድ ነዉ ያለባቸዉ አለቀ አነሡ ፍት…
negative
የተቆራጭ ነገር ከባድ ናት - የድሮ ኮካወች ነገሮቹ በደንብ የገባቸው ነገር አልመሰለኝም:: በእውነት ደንዝዘዋል መሰለኝ! - አዲሶቹ ኮካወች ደግሞ የወፍ ዘራሽ ሁነዋብኛል:: ግራ ሁኖብኛል::
negative
ትሻልን ሰድጀ ትብስን አመጣሁ አታድርስ የማንም ሰገጤ የጨዋታ ህግ እንኳን የማያውቅ መሀይም ፋቲክ ስለለበሰ እና ኦሮሞኛ ተናጋሪ ስለሆነ ማን መብት ሰጥቶት ነ…
negative
እኔ ሐጣን ነኝ እናንተ ግን ሚያውቀው ያቀዋል
negative
ምን አጭሶ ነው ? ግሽጣ ራስ
negative
እሱ በ5million ዋጋ ባለው ቤት ውስጥ ቦሌ ተንደላቆ እየኖረ በባዶ ሆድ አንድ ጎኗ ያለቀች ኢርገንዶ ለብሶ እሱን አድናለሁ የሚለው አይምሮውን…
negative
ይህ ወቅት፡ ኢትዮጵያን ካጋጠሟት ብዙ ፈታኝ ወቅቶች ኣንዱ ነው፡፡ በውስጡ እያለፍን ስለሆነ ያስፈራል፡፡ የኢትዮጵያን ታላቅነት ተረት ነው ብለህ ካላሰብክ በስተቀር፡ ሀ…
negative
ሦስተኛው ቀን ሁል ጊዜም የተረገመ ነው። በኔ የጊዜ መስመር ላይ ኡዚን በማስታወሻዬ ላይ ስለማየ ደክሜያለሁ ፣ እናም ታምሜያለሁ ፣ “እዚህ ከሦስተኛው ቀንዬ ብቻ ወጣሁ” እያወራ ነው ፡፡
negative
ቃልቻ ነው ዘፍን?? ምነው መላቅጡ ጠፋ??
negative
የአዲሱ ውህድ ፓርቲ ፕሮግራም አምስት ዋና መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ አተኩሯል -
negative
ብዓዴን እስከመቼ አማራው ህዝብ ላይ ሽብር እየፈፅመ በወያኔ እያላከከ እየተጫወተ ይቀጥላል? በአርማጭኦ የውንብድና እኩር ተግባር ህፃናትን እያፈነ ብር የሚጠይቀው የሚገድለው እራሱ…
negative
ትልቅ ስህተት ሠርተዋል ፡፡ ለድርጊቶችህ በሲኦል ለዘላለም ትሠቃያለህ ፡፡ ስለ ኃጢአትዎ ቤተሰብዎ በእኛ ይጠፋል ፡፡ እኛ ለእርስዎ እየመጣን ነን ፡፡ ይዘጋጁ.
negative
እሱ እንኳን ሿ ሿ ነው፡፡ ምን የሚሉት ቀልድ ነው?
negative
አንተ ነክ እንጂ ፀረ ሙስሊም የተባልከው አንተ ነክ እንጂ ፀረ ትግራይ የተባልከው ሁሉም አማራ አይደለም በዛሬው ፅሁፍህ ላይ ፅንፈኛው ቄሮ የሚል ፅሁፍ አላየሁ…
negative
እረባክህ/ሽ ብርቅ ነው እንዴ እንግሊዘኛ?
negative
አንድ አላማ ነዉ ያለን ምትሉት ባልድራስና ኢዜማ መተባበር አቅቷችሁ የአንድነት ሀይሉ ድምፅ ተ…
negative
አባቶችህ አለቀሱ። የወደፊቱ ትውልዶችዎ ይወገዳሉ። የራስዎን እና በአካባቢዎ ያሉትን ሰዎች ዝና ያበላሻል ፡፡ እግዚአብሔር በነፍስህ ላይ ይምራ…
negative
በመላው የከፍተኛ ትምህርት የተንሰራፋውን ችግር አንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች ብለህ ትዘግባለህ
negative
ምን ችግር አለው ጋላ እንደሆን ደም የለውም
negative
ይሄኔ የወደፊት ሚስቴ ሀብታም ባል ነው ማገባው እያለች ታስብ ይሆናል ????
negative
የጅማ አባ ጅፈር አስተዳዳሪዎች፣ የእግር ኳስ አፍቃሪው ላይ እየቀለዱ ነው። የከተማው ከንቲባ ባይኖር ክለቡ ይፈርስ ነበር ለነገ ጨዋታ ዛሬ መንገድ ላይ ያሉት ጅማ አባ ጅፋሮች የ6 ወ…
negative
አይገርምም የሰልፊ ዘመን ወጣት ሆኖ ተደብቆ ብዙ ተአምር መስራቱ ለክሬዲት አለመሻማቱ
negative
የቀድሞው “አንድነት” ስባል የነበረው የነፍጠኞች ፓርቲና አሁን ተወለደ የሚባለው የአብይ የመደመር ፍልስፍና (Bilxiginnaa) ልዩነቱ ምንድን ነው??????ዶሮን ስያታልሏት...
negative
ተቃራኒ ጾታ የሆኑ የሬዲዮ ጋዜጠኞች በብዛት እንደ ዶሮ ሲያስካኩ ነው የሚዉሉት
negative
ጥሩ እርምጃ ይህን አይነት ነቀዝ የዎንበዴ ተላላኪ .. እድሜይፍታ ማሰር ነው
negative
እረ በአላህ ይሄ ልጅ እያስገመተን ነዉ
negative
እንዲህ እያልክ እራስህን አፅናና። ቅኔም አልገባህ። የሌንንም ልክፍት አይለቅህም። አስክታሸልብ ለፍልፍ እንግዲህ።
negative
እርግጥ የኣብይ ፋሽስታዊ ስርኣት መፍረሱ ኣይቀርም የሚያናድደኝ ነገር ግን ኣብይ እንደ መንግስቱ የፈረጠጠ እለት ነው።
negative
ከመጅሊስ መፍትሔ ስንጠብቅ ድሮ ምናቀቻው ችግሮች አንድ ሁለት ተብሎ ተዘርዝሮ መጡልን!
negative
ሙስሊሙ በጃንሆይ ዘመን እንኳ የደረሰበትን መገለል «መገለል አይደለም» የሚል ማስተባበያ የሚሰጡ ሰዎች ጋር በጭቆና ምንነት ላይ መግባባት ራሱ ከባድ ነው። ሙ…
negative
የተበላበት እቁብ ነው እባክህ
negative
ክልሉ መነሻቸውን አጎራባች ክልሎች ባደረጉ ትንኮሳዎችና በተፈፀሙ ጥቃቶች በርካታ ንፁሃን ዜጎች ውድ ህይወታቸውን ተነጥቀዋል፤ ከፍተኛ አመራሮቻችን በግፍ ተገድለዋል ብሏል። ይኸን ያ…
negative
በአላህ ስም እጠይቃችሁለው ከዛሬዋ ቀን በኋላ ዘመድኩንን ጨምሮ ሌሎችም ዘገምተኞች የፃፉትን እንዲሄ አሉ እያላችሁ አትፃፉልን ከነርሱ ፖስት ስር አስተያየት መስጠታችሁ ይበቃል።
negative
ጠንቋይ አይደለሁም ግን ልደቱ አያሌውን የያዘ ፓርቲ አዲስ አበባ ላይ አንድ የምክርቤት ወንበር አይደለም ከታክሲ ረዳቱ አጠገብ ያለችውን ኩርሲ እንኳን አያገኝም:: ??
negative
አንተ እስካሁን አልተጋለጥክም
negative
ኖኖ... ፖለቲካ አይደለም ፖለቲከኞቹህ ናቸው ለዚህ ቀውስ የዳረጉን: ሲቀጥል ኤርትራን ማመናመን እሚባል ስርቅአት ቀርተዋል: እኛም ራሳችን አልቻልንም…
negative
ተሰጥኦ ነው ብላ እንዳታፍ ብቻ
negative
ሕወሃት ላይ የተነጣጠረ ንግግር ካቆሰለህ አንተንም ዘረኝነት ተጠናውቶሃል ማለት ነው።
negative
Marco Reus እና ሚስቱ ቡዳ እንዳይበላት ብለው ነው የልጃቸውን ፎቶ post የማያደርጉት?
negative
ኃይላቸውን ለሚገነቡ ልሂቃን ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል። አብዛኛውን ድሃና ምስኪን ለድህነቱ ምክንያት የሆነው የሌላ ብሄር ቋንቋና ኃይማኖት ተከታይ የርሱ ቢጤ ድሃና ምስኪን እንደሆነ ለማሳመን…
negative
ለትራምፕ ስንሳቀቅ ህውሀት ከመቀሌ ደሞ አልወሀድም ብላለች እና አሁን ህውሀት ብልፅግና ካልሆነች ሌላ ድርጅት ነች ማለት ስለዚህ የያዘችውን ስልጣን ለብልፅግና ትለቃለች ወይስ ትተናነቃለች?
negative
ይህ እኮ በ ቀን የተፈፀመ ብዙ ሰወች ያዩት ወንጀል ነው ! በ ጄ/ል አሳምነው መሪነት በዘምርነ እና ማስረሻ አ…
negative
የበፊቱ Standard ካልኩሌተር ነው አሁን በScientific ካልኩሌተር ነው እንደሚል እንጠብቃለን።
negative
እስክንድር ነጋ እናቱ የወለደችው የጀግና ጀግና ነው። አብይ አህመድ እና ሌሎች የኦሮሞ ፖለቲከኞች ስለፈሚፈሩህ ነው የሚታገሉህ። አይ…
negative
ኦሮሞ ሲተርት «በቀን የጮኸ ጅብ ማታ ሊመጣብህ እንደሆነ እወቅ» ዛሬ መታወቂያ የከለከለ መንግስት ነገ የምርጫ ኮሮጆ ላለመስረቁ ዋስትና የለም። ሳይንቲስቱ
negative
ምስራቅ ኦሮምያን በቅጡ ማስተዳደር ሳትችል ዘለህ መደመር ለምስራቅ ኣፍሪካ ይጠቅማል ያልክ ልጅ ደህና ነህ እንዴት ነህ !???????♂️???♂️
negative
ፆም እኮ አይደለም ችግሩ! በፆም ወቅት እንዲህ እንቁልልጬ እሚል ሰው ሲኖር ነው እሚከብደው
negative
መንግስት ባለአደራውን ሲያዋክበው የከረመው ህገወጥ ናችሁ በማለት ነበር። አሁን ህጋዊ ፓርቲ እሆናለሁ ሲል ለምን የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከለከለው ፤ ይህ የዲሞክራሲያዊ መብት አፈና በዚች…
negative
?????????? የኔ ደነዝነት ደሞ...ምን ማለቱ ይሆን ብዬ መፈለጌ ?? I feel violated አሉ
negative
I didnt say that ?? የጎሳዬ አልበም ያልተወደደው ለምን ይመስልሻል
negative
በራችን ዳር ተቀምጦ አትዉጡ አትግቡ እያለ የሚያስፈራራን የኤርትራ ህዝብ ነዉ
negative
ታሪካችን ፡ እንደገና ፡ ተበዉዞ ፡ መስራት ፡ አለበት ፡ እስካሁን ፡ ያለው ፡ የኣንድ ፡ ወገን ፡ ታሪክ ፡ ነው።
negative
ውሸታም አማራና ኦሮሞ ብቻ አይደለም ችግር ያለባቸው 4000 ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እንጂ
negative
የሚሸከሙት ግብዳ የጥንት ክላሾኮቭ እራሳቸው የማይስታውሱት በዛ ዱኑዛዜያቸው እና ግብዳ ጡንቻቸው ላይ ሲጨመር ... ጌታን ...የሆነ ግኡዝ ነው እኮ የሚሆኑት .…
negative
አይ አትቅለል ለሸለሙህ መሆኑ ነው?
negative
ጠማማ እንጨት ጥሩ ማደጎ ይሆናል ሲባል ውሌ ፍጹም ነገርን አይመኙ፣ ትሩ ብቻ ሊበቃ ይችላል ባብዛኛው፣ ፍሱም ነገር የጥሩ ነገር ጠላት ነው
negative
ለንባብ የሚበቃ የመፅሄት አዘጋጅ ጥሩ ፀሃፊ ስለሌለ የውጭ ዜጎች ተቀጠሩ የሚሉ አንዳንድ ጅሎች የሰጡትን አስተያየት ስመለከት ኢትዮጵያ እንኳን…
negative
ልብ ሰባሪው...! ለጥንቃቄ አዳዲስ ወላጆች ሊያዩት የሚገባ ታሪክ...
negative
የነጭ ጋዜጠኛ ጥያቄ ፍራቻ ለመሸፈን ይህን ሁሉ ጋጋታ
negative
ሕዳር 22፣2012 እዚህም እዚያም እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች የተጣለብኝን ኃላፊነት እንዳልወጣ እንቅፋት መሆኑ ይታወቅልኝ ሲል የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ተናግሯል፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን…
negative
በአዲስ አበባ ሾላ ገበያ እሳት አደጋ ተከስቶ ጉዳት አደረሰ
negative
ፀባዬ እንዲህም ነው እንዲያም ነው ብዬ ወለም ዘለም ሳልል ትልክ እንደሆነ ላክ! አለዚያ ማደርገውን እማቅ እኔ ነኝ። መሬማን አልምርህም። ለማንኛውም በርሶ መጀን ጆን!!!
negative
ጥያቄ 1 እግዚያብሄር በሁሉ ቦታ ካለ ለምን በሰማይ የምትኖር እያልን እንጸልያለን? 2 እግዚያብሔር በሁሉ ቦታ የሚገኝ ከሆነ ለምን ቤተ መቅደስ እንሰራለታለን።
negative
ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ተወዳጅ ጋዜጣዎ ሀትሪክ በነገው እትምዋ ምርጥ እና የሚወዱትን ዘገባ ይዛሎት ብቅ ትላለች።
negative
ነጭ ጥቁር ብዙ አይረዳም! የIMF Africa የበላይ ኢትዮጵያዊ ነው (ጥቁር አደል)! አሁን በቅርብም 121 äታዋቂ ኢኮኖሚስቶች የካፒታሊዝም ሥርዓት ኪሣ…
negative
እኔ በቀን ከ30 ጊዜ በላይ ከማስነጠሴ ይልቅ የሚያሰለቸኝ አለቃዬ ባስነጠስኩ ቁጥር bless you ሲል thank you ማለቱ ነው!
negative
መቶ ሺ ኢትዮጵያ ባድሜ የሞቶ የAmaraha ነው፣ አንተ! እንዴት ክፉ ንግግር አሰመሃኝ ግን። እሄ እኮ ከክህደት እኮ ማይተናነስ ወሬ ነው።
negative