tweet
stringlengths
1
146
label
stringclasses
3 values
የታገቱ የደምቢዶሎ ዩኚቨርሲቲ ተማሪዎች ደህንነት እስከአሁን በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደማይገኝ የመከላከያ ሰራዊት 12ኛ ክፍለጦር አስታወቀ።
negative
አሜን የነዚህ ንፁሀን ህፃናት ደም ጎርፍ ሆኖ ይብላቸው እነዚህ ጅቦች ??
negative
አዲሶቹ መኳንንት በዘይቤያቸው፣ በህዝብ ግንኙነታቸው፣ በነገረ-ሥራቸው ሁሉ ንጉሠ ነገሥት ኃ/ሥላሴን ለመምሰል እኮ ነው የሚጋጋጡት:: አቤት የተቃርኖ ብዛት! ግርማዊነታቸውን እያጣጣሉ…
negative
ለእራሳቸው ጥይት የፀርሳቸው ሕዝቦች ናቸው እኮ ታሜ ጉራቸው መከራ ግን በኢትዮጵያ ጤፍ የሚኖሩ እርሀብተኞች ናቸው እኮ
negative
የነበሩ መሪዎችን የወላይታ ህዝብ ወደ 100 ሺህ የሚሆነውን የገደለውን የጨፈጨፈውን ወደ 150 ሺህ በባርነት ወስዶ የት እንዳደረሰው የማይታወቀው አፄ ምኒልክ የሚያወድስ መንግስት በአሁኑ…
negative
ኦሮሞ ክልሉን በሽብር እያፈራረሰ መሬት የሚያስፋፋው የሽብር መሬት ጠቦት ብቻ ነው እንጂ ለልማት አይደለም። ልማት ፈላጊ ቢሆኑ ኖሮ መጀመሪያ ኦሮሚያ ክልልን ባለሙ ኖሮ ከማፈራረስ።
negative
አዲስ አበባ ላይ demography ለውጥ ለማምጣት የሚሰሩት፣ ሰበታ ቡራዩ እና ለገጣፎ ላይ Ethnic cleansing እንዲካሄድ እውቅና የሰጡት ኢትዮጵያ ሱሴ ደህና ነዎት ?
negative
ግድያው አማራ ክልል እገታው እውነት ከሆነም ወለጋ ነበር ። የራስ ወገን ላይ ሲፈፀም ምናምን እያሉ የራስን ውሸት ሌላውን መጋት እና የራስ…
negative
ዛሬም ያውነወ ለውጥ የለም
negative
ማላዘን ብቻ
negative
አሁን አንቺም ሴት ነሽ ጥንባታም ዘረኛ መርዝሽን እየረጨሽ ባለጌ አሳዳጊ የበደለሽ
negative
የትግላችን ፍሬ የሚጀምረው እነ ክርስትያንን ማስፈታት የሚችል ጥንካሬ ሲኖረን ነው!!!እና እናንተም ከሚመለከታቸው ተነጋግራችሁና ጫና በማድረግ እንዲለቀቁ ማድረግ አለባችሁ!!!ከጀርባችሁ ህዝቡ አለ!
negative
የእኔ የጥበብ ሥራን የማይደግፉ ከሆነ ለእኔ ለእኔ ምንም አይደሉም እናም በጥፋት የተረገሙ ናቸው ፡፡
negative
የፓርቲው በጀት አዘናግቶኝ ነው ??
negative
መቼም ሰው ካላበደ በስተቀር 500%ጨምሮ የሚገዛው የለም ያው ክልከላ በለው ባይሆን አኔ ያሳሰበኝ አስካሁን ድረስ ገብተው አየር አየበከሉ ነዳጅ…
negative
ምንድነው ግን እንዲ የሚያንዠቅዥህ???
negative
«ኢህአዴግ በክህደት ነዉ የፈረሰዉ» የህወሓት ጉባኤተኞች እሁድ ማምሻውን አስቸኳይ ስብሰባቸውን ሲጠናቀቁ ባወጡት የአቋም መግለጫ ኢህአዴግ በክህደት ፈርሷል ብልፅግና ከተባለው ፓርቲ ጋ…
negative
በክልሎች ግንኙነት ላይ ያተኮረ ረቂቅ አዋጅ ላይ ለመወያየት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግ ፍትህና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጥሪ ቢያቀርብም የአንድም ክልል ተወካይ አልተገኘም…
negative
በትክክል ይሸነፋል አሁንም ቢሆን አሻንጉሊት እንጂ መሪ ነው ብለህ ታስባለህ? በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ከእውቀት ነፃ የሆነ መሪ ተብዬ አብይ ነዉ።
negative
ውይ ለኛ አሰብክልን???? እባክህ ሌላውን የምር ስቃይ ላይ ያለውን ኢትዩጵያዊ ታደግ
negative
ስሞትልህ ምን እያደረገች ነው?
negative
2020 በልመናህ መጀመሪያ ላይ ትእዛዝ ወጥቶአል፥
negative
የሚደንቅ ነው። እሺ ስለ ፕሬዝደንት ነጋሶ አሿሿም የተናገረውስ? መጽሀፉን ያነበበ ሰው እግረ መንገዱን ቢያረጋግጥልን ሸጋ ነበር።
negative
እነኳን ለኢትዮጵያ ብርሐን ለሐዲስ ሐዋርያ ለቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ በዓል አደረሰን ይህች የምትመለከትዋት ድንጋይ ታህሳስ 24 ቀን 1197 ዓ/ም ህጻኑ ፍስሐ ጺዮን ሲወለ…
negative
መርዝ ጠባብ ዘረኛ ዲያቢሎስ ሴይጣናም ሬሳ ነህ አንተህ ከብት ጥንብ ዘረኛ ??????
negative
ይገርመኛል :) ራሱን ሲያበለፅግ የከረመ የእንብላው ስብስብ ስሙን ቀይሮ አዲስ ሱፍ ለብሶ ብልፅግና ብሎ ከች አገሬ ይቅናሽ
negative
ባንዳ ብዙ መልክ አለው።የዘመናችን ባንዳዎች፣ለNGO ፍርፋሪ አጎብድደው ያገር ጥቅም አሳልፈው የሚሸጡ፣የከፈላቸውን መጤ ወራሪ ባህል ህዝባችን ላይ የሚጭኑ፣ፌሚንስት ምናምን እያሉ የሚነ…
negative
ምንም ሲሰሩ አላየንም ከቄሮ ጋር ተደርበውወ ህዝብን ከማሰቃየት በስተቀር ለምሳሌ የክርስትያኖችን የኣንገት ማህተብ ማስወለቅ የእምነት መገልገያዎችን ከምእምናኑ ላይ ቀምቶ…
negative
ዳንኤል ክብረት ለሁሉም ፌዴራሊስት ሀይሎችና አስተሳሰቦች ጠል ነው ስለሀይማኖት ያወራውም ትክክል አይደለም
negative
??????... ከንቱ ነገር ነህ:እስቲ ሳትጠጣ አስብ
negative
ትክክል! አህመዲን ጀበል የሃይማኖት ጭምብል አድርጎ የኦነግ የኢትዮጵያ እስልምናን የመቆጣጠር ህልም ነው:: ያ ደግሞ ኦነግ ወሎን ለመቆጣጠር የነደፈው እስትራቴ…
negative
ብቸኛ የሚችለው ነገር ማይክ መያዝና በማይኩ ማውራት ነው። ወዮ ለዚህ ምፅዋተኛ አማኝ።
negative
ምርጫው ዴያሰፓራው ላይ ከሆነ ነዋ!
negative
ህግን በአግባቡ ማስከበር ካልተቻለ ይህ ከንቱ ምኞት ይሆናል።
negative
[አሳዛኝ ታሪክ] ጉድ አደረገኝ ••• ከፌደራል ፖሊስነት ወደ እስራኤል ዳንሳ ቸርች ካዳሚነት
negative
የስፖርት ውድድር ውጤት ግመታ (ቤቲንግ) ውድድር እና ማህበራዊ ቀውሱ
negative
ቢኒ በእርግጠኝነት የሷ ሃሳብ ይሄ አይደለም
negative
ውሸት ሰለቸን እውነት ከሆነ በሚዲያ አሳዩን ድምፅ እየሆናቸው ያለውን ህዝብ አታዘናጉት
negative
ኢትዮዽያ በዕሴት ሰንሰለት ልማት ላይ በማተኮር፣ የአምስት ሚሊዮን አርሶአደሮችን ገቢ በእጥፍ ለማሳደግ የታቀደው የገበያ-መር ኩታ ገጠም የግብርና ልማት ፕሮጀክት በስፋት መጀመሩን፣ ፕ/ት ሳኅለወርቅ…
negative
አንተ ምን አለብህ ? ጠባቂ መንግስት የሌላቸው ሺዎች ግን በየቀኑ እየሞቱ ነው
negative
እንደውውው ☺️ FB የሚሉትን የድንዙዞች መጠራቀሚያ ክበብ ከአመታት በኋላ አክቲቬት አርጌ ዞር ዞር ብዬ ሳነብ፣ የድሮዎቹ ጤነኞች አብደው፣ ድሮ እብድ የነበሩት ደሞ ፍፁም ወደጤናቸው…
negative
እቺ ፈረስ ፊት???????? ባገር ውስጥም 70% አታሞይም እውነትም ረጅም ሠው ልብ ወይም ሱሪ ያጥረዋል ለካ????????
negative
አ.አ. ካሉ አሳፋሪ ነገሮች አንዱ ቆሻሻ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የትራፊክ ችግር ነው። ለእኔ ሁለቱም ችግሮች እስካሁን ችግር ሆነው የመቀጠላቸው ምክንያት አስተ…
negative
ከኤጀንሲው ጋር ልጣመይ ላኋበ ከመርከብ በፊት ከመወርወርዎ በፊት ትዎነ ውሰ ቅልት
negative
አበባ ከተማ በዓመት በአማካይ ከ20 በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ህይወታቸውን እንደሚያጡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም በዓመት በአማካይ 10 ሺ 800 ሰዎ…
negative
በትራንስፖርት አቅርቦት እጥረት ተቸግረናል፡- የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት እጥረት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሳ መምጣቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡…
negative
እንዴት አንድ ትልቅ ህዝብ አንድ ግለሰብ ነፃ ያወጣኛል ብሎ ተኝቶ ይጠብቃል ????
negative
Gebissa Odda ኸረ እባክህን ጊዜው ባለፈበት የቂል ለቅሶ መልሶ መላልሶህን ተውና የተፃፈው ስለመኪና አደጋ ነው ሐሳብ አስተያየት ካለህ…
negative
ግብር ማጭበርበር ቢሆን ያብዳሉ
negative
በኢትዮጲያ ፌመዝ ለመሆን ሚጠበቅብህ ኣንድ እና ኣንድ ነው፡ እሱ ደግሞ ስለ ኤሪትራን፡ባህር በር ፡ ወይም ፡ ኣሰብ መዘበራረቅ ይኖርበሃል !! ታምራት…
negative
ወኔ ባይኖረውም ከእኛ ጋር ምን ይሰራል ??
negative
ጠባብነት ማስተዋልንና እውቀትን ይጋርዳል:: ህዝቅኤልን ይች ሃገር የሁሉም እንደሆነች ማወቅ በፍፁም አይችልም:: መማርና መመረቅ በራሱ የባህርይ ለውጥ አያመጣም:: ህ…
negative
ነትና ጭቆና ተጠያቂው እሱ ነው።” ... መጽሐፍ ቅዱስ
negative
Gucci የሚል ሹራብ ደረቷ ላይ ያነበበው ከይሲ ምን አለ...ጉች ጉች ያለ ሳይኖር ግን አይከብድም?
negative
የተጨዋቾች ዕርስ በዕርስ ግንኙነት እና የመደጋገፍ ባህል፤ ከታክቲክ እውቀት የበለጠ በአንድ ቡድ ውስጥ ትልቁን ድርሻ ይዎስዳል። በፋሲል ከነማ ተጨዋቾች/ አሰልጣኞች መካከል ያለው ጠን…
negative
ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የመጡት አቶ ዮናስ ዘውዴ ስለ መደመር ጽንሰ ሀሳብ ማብራሪያ ሰጥተዋል። አቶ ዮናስ በገለጻቸው መደመር አካታች የሆነ መሰናሰልን መሰረት ያደረገና የሰው…
negative
...እንደኔ ዕምነት ... እያለ ራሱን ድንጋይ ላይ እንደተከመረ አር (አዎ የአረኛ ዓይነምድር) ከቁመናው በላይ አድርጎ ለሃጩን ሊቀባን የሚሞክረው…
negative
ወንድ ልጅ ተደብቆ ነበር የሚያለቅሰው። ሙስሊሙ አማራ ወንድሜ፡አክራሪው የፋፀሙትን የመስጅዱ ቀጠሎ ብቻ ሰይሆን የክልሉ መንግስት፡ፖሊስ ፀጥታው ክፍል የኔም ነው በምለው ማከዱ ነው የስለቀሰው
negative
የፈለገው ትክክለኛ ፓርቲ የኦሮሞን ህዝብ ፍላጎት የማያሟላ ኦሮሞን አይወክልም። >> የመደመር ቲዮሪ የኦሮሞን ህዝብና ለማ መገርሳን የቀነሰ ወቅቱን ያልጠበቀ የሰለጠነ የጋርዮሽ አስተሳሰብ ነው።
negative
ህይወትዎ ይባክን። ሕይወትዎ እንደ እርስዎ አስከፊ ይሁን። በጭራሽ ደስታ አታገኝም ፡፡
negative
ይህንነዉ ህዝቡ መሰማት የሚፈልገዉ። መንግስት የህዝቦች ን ደህንነት እያስጠበቀ ነዉ ወይ? ለሚለዉ መልስ ባስቸኳይ ማግኘት አለበት።ጥቅሙ ህዝብ ያረጋጋል፣ መንግስት ስራዉን እየሰራነዉ…
negative
አንድ እውነት እነግራቹሃለው ☞ ብልጥግና የሚባል የአብይ plc ከምርጫው ቀን በፊት ይፈርሳል። ሀቅ እዩ??
negative
የራስሽ ጉዳይ ፌሪዬ ፍትህ አወቅ የሆነ ፈጣጣ ክላስ ይዞናል ማምለጫ ጠፋ ከመረረኝ ግን እምበር ተጋዳላይ ልል ሰከንድ ነው የቀረኝ
negative
Kkkkkkkkkk አዎ ፀረ ሙስሊም ነክ
negative
የእሳት አደጋ እስካሁን 23 የሚሆኑ የእሳት አደጋ ሰራተኞችን ህይወት ቀጥፏል። እንዲህ ልብሳቸውን ጭምር አውልቀው በልብሳቸው የእንሰሳትን ነብስ ለማዳን የራሳቸውን ህይወት ለሌላው መኖር…
negative
ወይ ጊዜ ሲጥል .... እንደዚ ድክርት ፍዝዝ ድንዝዝ..... የሰው ደም እንባ ላብ ሲፈርድ .... ገና መቼ ..
negative
ኢትዮጵያን ከሥጋትና ከድህነት ነፃ የማያደርግ ፉክክር ፋይዳ የለውም‼️
negative
በዘረኝነት መንፈስ የተያዘ ሰው እንዲሁ ነው!
negative
የ እውነት ይሄ በጣም ነው የሚያሳዝነው
negative
ጎፍታ ኪያ እስኪ ለገና ከተጠመቀው ስዋ ላይ አንድ ሁለት ብርጭቆ ፉት በልበት። ያኔ ለምን እንደሚያገባኝ ይገለጥልሃል። አያና ጋሪ።
negative
«የግብርናውን ዘርፍ ከፌደራል እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ያሉ ግብርናውን የሚመሩ ባለሙያዎች 78% ከግብርናው ጋር ምንም ግንኙነት የሌለው ትምህርት የተማሩ ናቸው።» አማንይኹን ረዳ…
negative
ለምሳሌ የሁሉ ስህተት ነው የኹሉ ትክክለኛ አፃፃፍ ነው
negative
እረ ጉድ ነው የመሃሉ በከንቲባው ጽ/ቤት እየተመራ የከተማው ዳር በቄሮ እና ሚኒሻ እየተመራ ማጠር ሆኖዋል ስራቸው!
negative
አንተ መች ትሰክናለህ??? ሚትፅፈዉ ሁሉ??????????????
negative
ደብዳቤ መፃፍ ብቻ ነው የቀረው በሉኛ???
negative
“የተወሰኑ ሰዎች በፈጠራ ወሬ አገር ሲያተራምሱ ዝም ማለት ተገቢ አይደለም” ኡስታዝ አህመዲን ጀበል የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ) -…
negative
ከሚስትህ ፍቅር ይዞኛል ማለት አሁን ምኑ ጩቤ ያስመዝዛል በጌታ??ገና አብረን ማደራችንን ሳልነግረው እኮ ነው??ሰው ተጨካክኗል??
negative
የዜጎች ድህንነት ማስጠበቅ ያልቻለ መንግስት፤ ለካሜራ አትክልት ውሃ ያስጠጣል። የነዚ ሁሉ ንፁሃን ዜጎች ደም እጁ ላይ ነው።
negative
ፃ እርኩስ መንፈስ
negative
የአቶ ለማ መገርሳን አክራሪ ብሔርተኝነት ኤርሚያስ ለገሰ አጋለጠ ??
negative
ስራህን በአግባቡ እየተወጣህ አይደለም ☺
negative
የምርጫ ወረቀቶች የሚያትመው ዱባይ አገር ያለው ኩባንያ ከዚህ በፊት በኡጋንዳ፣በኬኒያና በተለያዩ አካባቢዎች የፈጸማቸው ግድፈቶች የምርጫ መዛባትን በመፍጠር፣በፍርድ ቤትም የተከሰሰ፣ ሕ…
negative
ለፋውል አዲስ ባይሆንም ሞጣ ላይ በሠራው ፋውል ምክንያት ማንነቱ ፍንትው ብሎ በመታየቱ ከጥላቻ መደብሩ ውልቅ እያለ ያለው ሰው የበዛ ሆኖ ታይቶኛል። ከባድ እና በቅቤ ሊታሽ የማይችል፣ ማገ…
negative
ሕግ አዋጅ ቁጥር 378/96 አንቀጽ 8 መሰረት በቀላሉ ኢትዮጵያዊ ማድረግ እየተቻለ ኢትዮጵያዊ ዜጋ አይደለም ብሎ እሱን ከሀገሪቱ ፖለቲካ ውስጥ ለመባረር መሞከር ክህደት ነው።
negative
ገንዘብ ያለው ሰው ሃይል አለው። የአአ ዙሪያ ገበሬ እንዴት መሬቱን ተነጥቆ እንደተበተነ ታቃለህ! ሊያውም መሬት የብሔረሰቦች ነው በሚበልበት ሀገር!!
negative
ማን ብዬ ልጥራህ አንተ ጉማሬ ፊት
negative
ገዳዮች፡ ስንት ትከፍሉናላቹ አስገዳዮች ፡ ሙሉ የትምህርት እዳቹን ገዳዮች ፡ ውለታቹን ገድለን አንከፍለውም ??
negative
በፈሳሞች ላይ ቢጀመር ጥሩ ነበር
negative
ህዋሃት ልክ እንደ አሮጌ የመኪና ጎማ ነው። ምንም የማይጠቅም። የልብስ ማጠቢያ ሳፋ የሚቀመጥበት።
negative
እሱማ አዎ። ችግሩ አምና የፖሊስ ልብስ ለብሰው ጓደኛዬን ሊዘርፉት ነበር።
negative
ታድያ ምን ይጠበስ እናንተን አይመለከትም:: ደግሞ ዓብይ እኮ የውያኔ መድሃኒት ነው:: የቡዳ መድሃኒት ሲሉም አልስማሽ??????
negative
«እኛ ድሆች ነን፤ ገንዘብ ከየት እናመጣለን እያልን ስንደራደር ነበር» በጠገዴ ታግቶ የተገደለው ታዳጊ አባት
negative
ውሻ ዘረኛ ዘረኛ ዘረኛ ባዶ ዲቃላ
negative
አንትሾ ሰው መስሎሻል!?????? ሰይጣን እራሱ ስጋ ለበሶ ነውኮ
negative
ተነገረህው ሞተሀል አስመሳይ
negative
ሀሳቡን መሸከም ከበዶህ ነው ማጅራትህን የተመታህ የመሰለህ? አይዞህ ወንድማችን ረጋ ብለህ አስበውና ለውጡ ለአንተም በዘላቂነት እንደሚበጅ…
negative
ጨረቃ ወደ ላይ ስትወጣ ደም ይፈስሳል
negative
ኦሮሞ ከ5000ባላይ ወጣት የተገደለበት ድገም በገዥ መደቦች እንድጨፈለቅ እናበአዳባበይ እኔነኝ ነፍጠኛ ከላ ቡድን ጋር ምንም አይነት ህብረት አይፈጥርም ለሱ አምች ስለሆኑ ራሱ ይወሃድ
negative
ለምንድነው ግን እሱ ያላረገዘው? ??
negative
ራሳቸው የሚሠሩት ሕጋዊ ሌላው የሚያደርገው ሕገወጥ ጥር ሁለት ማፍረስ እንጀምራለን ብለዋል አይደል?
negative