Amharic Text Embedding Models
Collection
Text Embedding and ColBERT models based on Amharic RoBERTa and BERT for Amharic passage retrieval
•
10 items
•
Updated
•
4
query_id
stringlengths 32
32
| passage_id
stringlengths 32
32
| query
stringlengths 7
297
| passage
stringlengths 137
5.93k
| category
stringclasses 6
values | link
stringlengths 28
740
| negative_passages
listlengths 16
16
|
---|---|---|---|---|---|---|
608823f9f4635381c68222501123b2ed | 465525198bd3bf4e5b137fe927e34ee1 | የኦሊምፒክ ማጣሪያ ተሳታፊዎች የሚለዩበት ቻምፒዮና እየተካሄደ ይገኛል | ብርሃን ፈይሳየኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የክለቦች ቻምፒዮና በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። የተሻለ ብቃት ያሳዩ ቦክሰኞች ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ማጣሪያ ተሳታፊ እንደሚሆኑም ታውቋል።በቦክስ ስፖርት ከሚካሄዱት ዓመታዊ ቻምፒዮናዎች መካከል አንዱ በክለቦች መካከል የሚካሄደው ነው፤ የዚህ ውድድር የመጀመሪያው ዙር በአዲስ አበባ ከተማ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ከአዲስ አበባ ቦክስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በተዘጋጀው በዚህ ቻምፒዮና፤ ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደ ውድድርም ነው። በውድድሩም ላይ አምስት ክለቦች ከአዲስ አበባ (ፌዴራልፖሊስ፣ ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች፣ አዲስ አበባ ፖሊስ፣ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ እና ኦሞቲክ ቦክስ)፣ ሁለት ክለቦች ከአማራ ክልል (ጎንደር ከነማ እና ደሴ ከነማ) እንዲሁም ድሬዳዋ ከነማ በድምሩ ስምንት ክለቦች ተሳታፊ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያሳያል። በአጠቃላይ ክለቦቻቸውን ወክለውም 12 ሴትና 76 ወንድ ቦክሰኞች በጥቅሉ 88 ተወዳዳሪዎች ተሳታፊ ይሆናሉ። ውድድሩ የሚካሄደው በራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ሲሆን፤ በ10 ክብደቶች በ49፣ 52፣ 57፣ 60፣ 63፣ 69፣ 70፣ 81፣ 89 እና 91 ኪሎ ግራሞች እየተካሄደም ይገኛል። የቦክስ ስፖርት ከንክኪ ስፖርቶች መካከል አንዱ እንደመሆኑ ጨዋታው በሚካሄድበት ወቅት ቦክሰኞቹ አካላዊ ቅርርብ ሊያደርጉ እና ሊነካኩ ይችላሉ። በመሆኑም በዚህ ረገድ ውድድሩ ሙሉ ለሙሉ የኮቪድ 19 ጥንቃቄን በተላበሰ መልኩ እየተካሄደ መሆኑን ነው ፌዴሬሽኑ ያረጋገጠው። ይኸውም ተወዳዳሪዎችና አሰልጣኞች የኮቪድ ምርመራ እንዲያደርጉና ከሌሎች ሰዎች ጋር እንዳይገናኙ በካምፕ እንዲቆዩ በማድረግ ነው። ከዚህ ባሻገር ውድድር የሚደረግበት ሪንግ ቶሎ ቶሎ በኬሚካል እንዲጸዱ እንዲሁም ተመልካቾች ውድድሩ ላይ እንዳይገኙም ተደርጓል። ኮቪድ 19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ እንደመሆኑ በመላው ዓለም ስፖርታዊ ውድድሮች ተቋርጠው መቆየታቸው የሚታወስ ነው። ከእነዚህ ውድድሮች መካከል ለቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የቦክስ ስፖርት ማጣሪያ የሚካሄደው ውድድር ይጠቀሳል። ውድድሮች ወደ እንቅስቃሴ መግባታቸውን ተከትሎም ማጣሪያው የሚቀጥል ይሆናል። ኢትዮጵያም በዚህ ቻምፒዮና (በመጀመሪያው ዙር) የተሻለ ብቃት ያሳዩ ቦክሰኞችን በማጣሪያው የምታሳትፍ መሆኑ ታውቋል። ቻምፒዮናው አራት ዙሮች ያሉት ሲሆን፤ ሁለተኛው ዙር ከአማራ ክልል ቦክስ ፌዴሬሽን ጋር በመሆን ጎንደር ላይ፣ ሶስተኛውን ከደቡብ ክልል ቦክስ ፌዴሬሽን ጋር በመሆን ወላይታ እንዲሁም የመጨረሻውና የማጠቃለያው ውድድር አዲስ አበባ ላይ የሚካሄድም ይሆናል። ቻምፒዮናው ጥር 4/2013 ዓም የተጀመረ ሲሆን እስከ ጥር 7/2013 ዓም ድረስም ይቆያል። | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=39481 | [
{
"cosine_sim_score": 0.4953465163707733,
"passage": "እአአ የ1964ቱ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያ በታሪኳ ተሳታፊ የሆነችበት ሶስተኛው ኦሊምፒክ ነው። ታላቁ አትሌት አበበ ቢቂላ በኦሊምፒክ ማራቶን ለራሱ እና ለአገሩ ሁለተኛውን፣ በውድድሩ ደግሞ ብቸኛውን ሜዳሊያ ያገኘበትም ነበር። አሁን ደግሞ ጃፓን ከሃምሳ ስድስት ዓመታት በኋላ ኦሊምፒክን በምድሯ ለማስተናገድ ወራት ብቻ የቀሩበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። በዚህ ታላቅ የስፖርት መድረክም የተሻለ ታሪክ ለማስመዝገብ ኢትዮጵያ በተለየ ትኩረት በመንቀሳቀስ ላይ ትገኛለች። በታላቁ የኦሊምፒክ መድረክ ከውጤታማነት ባሻገር ተሳትፎም ክብርን ያስገኛል። በውጤታማነት ድርብ ክብርን ለመጎናጸፍ ደግሞ ትኩረት፣ ጥረትና ጽናት አስፈላጊ መሆናቸው ይታመናል።በኦሊምፒክ መድረክ የአገሪቷን ስም በተደጋጋሚ ያስጠራው እንዲሁም ከፍተኛውን የውጤታማነት\nስፍራ የሚይዘው የአትሌቲክስ ስፖርት ነው። ኢትዮጵያ ደግሞ በዚህ ስፖርት በተመዘገቡ ሜዳሊያዎች አማካኝነት ከውጤታማዎቹ አገራት\nመካከል 36ኛ ስፍራ ላይ ትገኛለች። ነገር ግን በዚህ መድረክ ውጤታማ ያደረጓት አትሌቶች የኋላ ታሪክ ቢጠና በግላቸው የሚያደርጉት\nጥረትና ጽናት ሰፊውን ድርሻ ይይዛል። በመሆኑም መንግስት የተሻለ ትኩረት በመስጠት ውጤታማነቱን ለማሳደግና ለማገዝ እየተንቀሳቀሰ\nመሆኑን የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አስታውቋል። ለዚህም የመጀመሪያው ርምጃ አትሌቶች የዝግጅት ጊዜያቸውን በትኩረት እንዲያሳልፉ በተሻለ\nስፍራ እንዲያርፉ ማድረግ ነው። በመሆኑም የዝግጅት ኮሚቴው ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ጋር ባደረጉት ውይይት\nለውድድሩ የተመረጡ አትሌቶች ካምፓቸውን ከፍተኛ ደረጃ ካላቸው ሆቴሎች መካከል በአንዱ እንዲያደርጉ አቅጣጫ ተሰጥቷል። በዚህም መሰረት\nበኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጥሪ የተደረገላቸው አትሌቶች ተሰባስበው ወደ ልምምድ እንደሚገቡ ተገልጿል። ከዚህ ቀደም በብሄራዊ\nቡድን የታቀፉ አትሌቶች የላብ መተኪያ ወጪ እጅግ አናሳ መሆኑ በቅሬታ መልክ የሚነሳ ነበር። ይህንንም ለመቅረፍ በመንግስት በኩል\nበተቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ለታዋቂ አትሌቶች 50ሺ ብር ደሞዝ እንዲያገኙ እንዲሁም ለሌሎች ጀማሪ አትሌቶች 10ሺ ብር በየወሩ የሚከፈላቸው\nይሆናል። በልምምድ ግብዓት እንዲሁም ትጥቅ በኩልም ችግር እንዳይገጥማቸው እየተሰራ መሆኑም የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከአትሌቲክስ\nፌዴሬሽን ጋር በመሆን ከትናንት በስቲያ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተገልጧል። ዝግጅቱን በበላይነት\nየሚመራው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከስፖርት ማህበራትና ከሌሎች ባለድርሻዎች ጋር በመሆን ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅ በማድረግ ላይ\nእንደሚገኝ ይታወቃል። ለዝግጅቱም የቶኪዮ ብሄራዊ ዝግጅት ኮሚቴ እንዲሁም የቶኪዮ ኦሊምፒክ ቴክኒክ ኮሚቴ በሚልም ሁለት ኮሚቴዎችን\nአዋቅሯል። ብሄራዊ ኮሚቴው በቀድሞ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ የሚመራ ሲሆን፣ ትኩረቱን በሃብት አሰባሰብ፣\nየልማት ስራዎች፣ የደጋፊ አባላት ላይ እንዲሁም በስፖርተኞች ሽኝትና አቀባበል ላይ ያደርጋል። በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ምክትል\nኮሚሽነር አቶ ዱቤ ጂሎ የሚመራው የቴክኒክ ኮሚቴው ደግሞ ከተለያዩ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በአትሌቶችና አሰልጣኞቻቸው ምርጫ ላይ\nየሚሰራ ይሆናል። በዚህም መሰረት\nአትሌቲክስ ፌዴሬሽን እጩ አትሌቶችንና አሰልጣኞቻቸውን ከቀናት በፊት አሳውቋል። በማጣሪያ ውድድር ላይ ያሉት የቦክስና ወርልድ ቴኳንዶ\nስፖርቶችን ጨምሮ ከውሃ ስፖርቶችና ብስክሌት ፌዴሬሽኖችም ጋር ኮሚቴው በትብብር በመስራት ላይ ይገኛል። ቀደም ብሎ ወደ ዝግጅት\nምዕራፍ በመግባት ላይ የሚገኘው የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን በበኩሉ 90 አትሌቶችንና 15 አሰልጣኞችን በማጨት ወደ ልምምድ ለመግባት\nበመንደርደር ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። ብሄራዊ ቡድኑ በሶስት ምዕራፍ የተከፈለ ዝግጅት የሚያደርግ ሲሆን፤ በመጨረሻም 50 አትሌቶች\nወደ ቶኪዮ የሚጓዙ ይሆናል። ለጊዜው በተሳትፎ ደረጃ የተያዘው ከ800ሜትር እስከ እርምጃ ባሉት ርቀቶች ቢሆንም ሚኒማውን ማሟላት\nከተቻለ በ400ሜትርም ተሳታፊ የመሆን እድል እንደሚኖር ተጠቁሟል።የቴክኒክ ኮሚቴው\nቀድሞ ዝርዝራቸው ይፋ የተደረጉትን አሰልጣኞች የተመረጡበት መስፈርትም በርካታ አትሌቶችን በማስመረጥ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ውድድሮች\nባላቸው ልምድ መሆኑን ገልጿል። የአትሌቶች የምርጫ መስፈርት ደግሞ እአአ በ2019 ባስመዘገቡት ሰዓት መሰረት በመምረጥ በስራ አስፈጻሚ\nኮሚቴው የጸደቀ መሆኑ ተብራርቷል። ለኦሊምፒክ የሚደረገው\nዝግጅት አገርን ለማስጠራት የሚደረግ እንደመሆኑ በሁሉም አካላት ዘንድ በተለይም በአትሌቲክስ ፌዴሬሽንና ኦሊምፒክ ኮሚቴ አመራሮች\nበኩል ያለው አለመግባባትን ከወደ ጎን በመተው ለውጤታማነት በጋራ መስራት አስፈላጊ መሆኑ በመግለጫው ተጠቁሟል።አዲስ ዘመን አርብ የካቲት 13/2012ብርሃን ፈይሳ",
"passage_id": "b91076268f89ce5d1de2ac6ab4f9b259"
},
{
"cosine_sim_score": 0.46514058113098145,
"passage": "ብርሃን ፈይሳ ጃፓን አስተናጋጅ የሆነችበት የቶኪዮ ኦሊምፒክ ሊካሄድ 192 ቀናት ብቻ ይቀሩታል። ኢትዮጵያም ለዚህ ኦሊምፒክ ከዚህ ቀደም ተደርጎ በማያውቅ ሁኔታ ስምንት ወራትን አስቀድማ ተሳታፊ አትሌቶቿ ወደ ዝግጅት እንዲገቡ አድርጋለች። የምትሳተፈው በአትሌቲክስ፣ ቦክስ እና ወርልድ ቴኳንዶ ስፖርቶች ቢሆንም፤ በተለይ ታዋቂ የሆነችበትና ውጤትም የምታስመዘግብበት አትሌቲክስ ዝግጅቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። በመካከለኛና ረጅም ርቀት ለሚካሄደው ውድድር የተመረጡት አትሌቶች ለሁለት ተከፍለው በአሰለፈች መርጊያ እና ሰንዳፋ በሚገኘው ጥሩነሽ ዲባባ ሆቴል መቀመጫቸውን አድርገዋል። አጠቃላይ እየተካሄደ ያለው ዝግጅት ምን ይመስላል በሚለው ላይም አዲስ ዘመን ከፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አትሌቲክስ ክለብ ዋና አሰልጣኝና የቶኪዮ ኦሊምፒክ ረጅም ርቀት ዋና አሰልጣኝና የአሰልጣኞች አስተባባሪ ኮማንደር ሁሴን ሸቦ ጋር ቆይታ አድርጓል። በግዙፏ አህጉር ለሁለተኛ\nጊዜ ጃፓን የምታዘጋጀው\nይህ ኦሊምፒክ የኮቪድ\n19 ቫይረስ በመላው ዓለም\nባሳደረው ተጽእኖ ምክንያት\nለአንድ ዓመት ሊራዘም\nችሏል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ\nብሄራዊ ቡድንም \nዝግጅቱን አቋርጦ በመቆየት ካለፈው ህዳር/2013 ዓ.ም መጀመሪያ አንስቶ ተሰባስቧል። አሰልጣኝ ሁሴን ሸቦም አሰልጣኞችና አትሌቶች በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት በሆቴል ተሰባስበው ስልጠና ላይ እንደሚገኙ ይገልጻሉ። በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኩልም የሚደረግላቸው ክትትልና ቁጥጥርም በመልካም ሁኔታ እየሄደ መሆኑንም ያመላክታሉ። አሰልጣኝ ሁሴን እንደሚሉት፤ በአሰልጣኞች ቡድን በተያዘው እቅድ መሰረት ስልጠናው የሚሰጠው በምዕራፍ ተከፋፍሎ ነው። በሂደት አትሌቶቹ ለውድድር ብቁ መሆናቸውና የሚያስመዘግቡት ብቃትም እየተመዘነ በመጨረሻ በየርቀቱ አንድ ተጠባባቂ ብቻ በመያዝ 16 አትሌቶች የሚቀሩ ይሆናል። የቡድኑ አባላት አትሌቶች የሚመረጡት ከሁሉም የሀገሪቷ አቅጣጫ መሆኑን ጠቅሰው፣ ከትግራይ ክልል የተመረጡ አትሌቶች በወቅቱ በነበረው ሁኔታ ክለቡን መቀላቀል እንዳልቻሉና ይህም በስልጠናው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያሳርፍ ይችላል የሚል ስጋት አሳድሮ ነበር ይላሉ። አሰልጣኞች በወቅቱ አትሌቶቹ ያሉበትን ሁኔታ ለማወቅ ሙከራ ማድረጋቸውን አስታውሰው፣ በክልሉ የስልክ አገልግሎት በመቋረጡ ምክንያት መገናኘት አለመቻሉ በዝግጅቱ መጀመሪያ ችግር አጋጥሞ እንደነበር ይናገራሉ። እንደ አሰልጣኙ ገለጻ፤ ኦሊምፒኩ በሚካሄድበት በፈረንጆቹ መጋቢት ወር በጃፓን የሚኖረው የአየር ሁኔታ ሞቃታማ እንደሚሆን ይጠበቃል። በመሆኑም ይህንን ያገናዘበ ስልጠና ከመስጠት አንጻር እየተሰራ ነው። ከዚህ ጎን ለጎን ኦሊምፒኩ ከመካሄዱ አስቀድሞ ለኦሊምፒኩ አጋዥ ሊሆኑ የሚችሉ ውድድሮች ይኖራሉ። እንደ ዳይመንድ ሊግ ያሉ ውድድሮች በተለይ ጠቃሚ ቢሆኑም፤ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ዘንድሮ እንደ ቀደሙት ጊዜያት ውድድሮችን በቀላሉ ማግኘት አይቻልም። ለአብነት ያህልም የዓለም ሀገር አቋራጭ ቻምፒዮና የተሰረዘ ሲሆን፤ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድሮችም በተመሳሳይ አይካሄዱም። በስፖርት ቤተሰቡም በኩል ከቀደመው ጊዜ በተለየ መቀዛቀዝ በመስተዋሉ ምቾት የሚነሱ ጉዳዮች መኖራቸውን ነው አሰልጣኙ የሚጠቁሙት። የሆነ ሆኖ ግን በዳይመንድ ሊግ ውድድሮች አትሌቶችን በማሳተፍና ሚኒማ እንዲያሟሉ በማድረግ ኢትዮጵያ የለመደቻቸውን የወርቅ፣ ብርና ነሃስ ሜዳሊያዎች ለማስመዝገብ ዝግጅቱ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል ይላሉ። አትሌቲክስ የረጅም ጊዜ ስራን የሚፈልግ እንደመሆኑ ስምንት ወራትን ቀደም ተብሎ ዝግጅት መጀመሩ መልካም መሆኑንም ነው አሰልጣኙ ያብራሩት።ባለፉት\nኦሊምፒኮች አትሌቶች በዝግጅት\nላይ ሆነውም ሚኒማ\nእንዲያሟሉ መደረጉ ወጣ\nገባ ማለትን የሚያስከትልና\nስልጠናው ላይም ተጽእኖ\nየሚያደርስ መሆኑን በመጥቀስ\nየስፖርት ቤተሰቡ ስጋቱን\nይጠቅሳል የሚሉት አሰልጣኝ\nሁሴን፣ ለሁሉም አትሌቶች\nየሚሆኑ ውድድሮችን በተመሳሳይ\nጊዜ ማግኘት እንደማይቻል\nነው የሚናገሩት። ለዚህ\nየተቀመጠው መፍትሄ አትሌቶች\nውድድር ሲኖራቸው ቡድኑ\nካለበት ካምፕ ወደ\nውድድሩ ስፍራ ተጉዘው\nከተካፈሉ በኋላ በቀጥታ\nወደ ካምፕ እንዲመለሱ\nማድረግን መሆኑን ያመለክታሉ።\nከዚህ ቀደም በተካሄዱ\nኦሊምፒኮችም መሰል ልምዶች\nእንዳሉ አሰልጣኙ ያስገነዝባሉ።\nውድድሩ\nየአትሌቶች ብቃት የሚለካበት\nመሆኑን ጠቅሰው፣ ቡድኑ\nላይ የሚያሳድረው ተጽእኖ\nእንዳይኖር ይሰራል ብለዋል።\nየኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ\nእና አትሌቲክስ ፌዴሬሽንም\nበዚህ ረገድ እገዛ\nእንደሚያደርጉም ነው ተስፋቸውን\nያመለከቱት። ማጣሪያን\nበተመለከተም አሰልጣኝ ሁሴን\nከዚህ ቀደም በሄንግሎ\nበሚደረገው የሰዓት ማጣሪያ\nሚኒማውን ማሟላት የቻሉ\nአትሌቶች ይመረጡ እንደነበር\nያስታውሳሉ። በዚህ ዝግጅት\nላይ ግን ተጨማሪ\nማጣሪያ ተዘጋጅቶ የመጀመሪያው\nየዝግጅት ምዕራፍ እንደተጠናቀቀ\nማጣሪያ ማካሄድ ቢቻልና\nአጠቃላይ የቡድን ዝግጅቱ\nከተጠቃለለ በኋላ የተለመደው\nየሄንግሎ ማጣሪያ ቢከተል\nመልካም እንደሚሆንም አሰልጣኝ\nሁሴን ሃሳባቸውን ያቀርባሉ።\nይህንኑ ሃሳብ ለኦሊምፒክ\nኮሚቴና ለፌዴሬሽኑ በማቅረብ\nበጎ ምላሽ እንደሚያገኙም\nያላቸውን ተስፋ ይገልጻሉ።\nአትሌቶች\nበብዛት ውጤት የማያገኙ\nከሆነ በሄንግሎ ብቻ\nተመርጦ በኦሊምፒክ ላይ\nውጤታማ ለመሆን ይቻላል\nማለት አስቸጋሪ ነው\nያሉት አሰልጣኙ፣ ተደጋጋሚ\nልምድና ተደጋጋሚ ውድድር\nበማድረግ ከዚያ መካከል\nነጥረው የወጡትን አትሌቶች\nበአካል ብቻም ሳይሆን\nበስነ ልቦና ረገድ\nኃላፊነትና የሀገር አደራን\nመወጣት እንዲችሉ ለማድረግ\nዘንድሮ ተጨማሪ ውድድሮች\nለማድረግ መታቀዱን ይገልጻሉ።\nእንደሚታወቀው\nአትሌቶች በግል ውድድሮቻቸው\nላይ ይልቁንም በጎዳና\nላይ ውድድሮች ትኩረት\nማድረጋቸው የሀገሪቷ የመም\nውጤቶች እንዲዳከሙ አድርጓል።\nከዚህ ቀደም በተካሄዱ\nኦሊምፒኮች ላይም ይኸው\nምልክት መስተዋሉ በዚህ\nኦሊምፒክም ተመሳሳይ ስጋት\nአሳድሯል። በረጅም ርቀት\nአሰልጣኝነት ከፍተኛ ልምድ\nያካበቱት አሰልጣኝ ሁሴን\nሸቦ ግን በቶኪዮ\nኦሊምፒክ ውጤት ከማስመዝገብ\nአንጻር ስጋት እንደሌላቸው\nነው የሚገልጹት። በእርግጥ\nበሀገሪቷ የኦሊምፒክ ተሳትፎ\nትልልቅ ውጤት የተመዘገበባቸው\nየሲድኒ እና ቤጂንግ\nኦሊምፒኮች ናቸው። አሁን\nዋነኛው ነገር አትሌቶችን\nከጎዳና ላይ ውድድሮች\nማቀብ አስፈላጊ መሆኑ\nነው። በእርግጥ ይህም\nቀላል ስራ ሳይሆን\nከአትሌቶችና ከማናጀሮቻቸው ጋር\nአስቸጋሪ ትንቅንቅ ማድረግን\nይጠይቃል። ነገር ግን\nፌዴሬሽኑ የሚረዳቸው ከሆነ\nበመተጋገዝ አትሌቶችን ከጎዳና\nወደ መም መመለስ\nይቻላል። ይህ ከሆነም\nስጋት እንደማይኖርና ብቃት\nያላቸው አትሌቶች መኖራቸውን\nይጠቁማሉ። በቅርቡ የዓለምን\nክብረወሰን የሰበሩ እና\nአሁንም መስበር የሚችሉ\nጠንካራ አትሌቶች እንዳሉም\nያረጋግጣሉ። በብዙዎች\nዘንድ ያደረው ስጋት\nሊከሰት የሚችለው ካልተሰራ\nእና ባለመስማማት ብቻ\nመሆኑንም ጠቅሰዋል። አትሌቶቸና\nአሰልጣኞች፣ አሰልጣኞችና ፌዴሬሽኑ\nእንዲሁም ኦሊምፒክ ኮሚቴው\nበስምምነትና በመተባበር ከሰሩ\nውጤት በእጃቸው ላይ\nመሆኑንም ይጠቅሳሉ። ሃሳባቸውን\nለማጠናከርም በሪዮ ኦሊምፒክ\nየተጠበቀው ውጤት ላለመመዝገቡ\nምክንያት የሆነው በፌዴሬሽኑ\nውስጥ የነበሩ ሁኔታዎች\nመሆናቸውን አስታውሰዋል። ሁሉም\nሀገራት የተሻለ ዝግጅት\nአድርገው በውድድሩ እንደሚካፈሉ\nእርግጥ ቢሆንም ቡድኑ\nአሁን ባለበት ሁኔታ\nግን ጥሩ የውጤታማነት\nእድል ያለው ከመሆኑም\nባለፈ እስካሁን ከተመዘገቡ\nከፍተኛ ድሎች ያልተናነሰ\nውጤት ሊመዘገብ የሚችልበት\nእድል መኖሩን ይጠቁማሉ። አጀማመሩ\nመልካም የሚባል ከመሆኑም\nባሻገር አትሌቶች ከጎዳና\nላይ ውድድሮች ታቅበውና\nየግለሰቦች ጣልቃ ገብነት\nሳይኖር የሚቀጥል ከሆነ\nእንዲሁም በወጣው ዕቅድ\nመሰረት ስልጠናው ወቅቱን\nጠብቆ ከተካሄደ የተሻለ\nውጤት ሊመዘገብ እንደሚችልም\nነው አሰልጣኙ ተስፋቸውን\nየገለጹት። ከዚህ ቀደም\nየነበረው አትሌቶች በሌሎች\nውድድሮች ላይም ተሳትፎ\nሲያደርጉ ቆይተው ውድድሩ\nሲቃረብ ጉዳት ማስተናገድና\nለህመም መዳረግ ነው\nይላሉ። እንደ አሰልጣኙ ገለጻ፤ ከኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ ስልጠናው በጥንቃቄ እየተሰጠ ሲሆን፤ የፌዴሬሽኑ ሃኪሞችም ጥሩ ክትትልና ቁጥጥር በማድረግ ላይ ናቸው። በዝግጅቱ ማጠናቀቂያ ምናልባትም ቫይረሱ የሚገኝባቸው አትሌቶች ሊኖሩ ይችላሉ። በዚህ ረገድ በአሰልጣኞች የተያዘው እቅድ ከወትሮው ለየት ያለ ነው። ይኸውም ቀድሞ በተወዳዳሪነት ይያዙ የነበሩት አራት አትሌቶች ቢሆኑም አሁን ግን አምስት አትሌቶችን በመያዝ፤ ውድድሩ ሲደርስ ቫይረሱ ተገኝቶባቸው የሚቀሩ አትሌቶች ቢኖሩ በምትካቸው የሚገቡ ይሆናል። የቫይረሱ ባህሪ አስቸጋሪና ሊገመት የማይችል በመሆኑ ወደ ጃፓን የሚኖረው ጉዞ ቀናትን አስቀድሞ እንደመሆኑ ከዚህ ነጻ ሆነው እዚያ ከደረሱ በኋላ የሚያዙ ሊኖሩ ስለሚችሉም ሁለት ተጠባባቂዎችን ይዞ መጓዙ የተሻለ ይሆናል።",
"passage_id": "6f952b5709aad40109b500b153b9a670"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4562014043331146,
"passage": "‹‹ዘረኝነት\nይብቃ›› በሚል መሪ ቃል 7 ክለቦችና ከ60 በላይ ተወዳዳሪዎች የሚሳተፉበት የቦክስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ትንሿ ስታዲየም ማካሄድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቦክስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ አርአያ ብርሃኔ እንዳሉት፤ የቦክስ ሻምፒዮናው በትናንትናው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን፤ እስከ መጋቢት 18 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ይቀጥላል፡፡ ውድድሩ\nከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአገሪቷ እየታየ ያለውን የጥላቻ ፖለቲካ እንዲበቃ ለማድረግና በከተማዋ የቦክስ ስፖርት እንዲስፋፋ በማድረግ ቀጣይነት ባለው መልኩ ወንድማማችነትንና ማኅበራዊ ግንኙነቶችን በማጠናከር ስፖርታዊ ጨዋነት የተላበሰ ብቁ ተወዳዳሪ ‹‹ኤሊት›› ስፖርተኞችን ለማፍራት ታሳቢ አድርጎ የተዘጋጀ ነው፡፡ በዓይነቱ የተለየ የመጀመሪያው የቦክስ ውድድር ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ቦክስ ፌዴሬሽን አማካኝነት የተዘጋጀ ሲሆን፤ስፖርት ሁሉን አቃፊ በመሆኑ በውድድር መድረኩ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃለፊዎችን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦችም እየታደሙበት ይገኛል፡፡ ስፖርት ለጤንነት፣ ለወዳጅነት ብሎም ለሰላም የሚለውን መርህ ተከትሎ የታለመለትን አላማ በሚያሳካ መልኩ መጀመሩንም ነው ከአዘጋጆቹ መረዳት የተቻለው፡፡ በውድድሩ 6 ክለቦችና አንድ የጉለሌ ክፍለ ከተማ የሴቶች ቡድን የሚሳተፉ ሲሆን፤ ዓላማውን በመደገፍ አዲስ አበባ ፖሊስ ፣ፌዴራልማረሚያ፣ ፌዴራል ፖሊስ፣ ኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ፣ማራቶን ቦክስ፣ማራቶን ቦክስ ክለብ እና ተጋባዡ የድሬዳዋ ከነማ ቦክስ ክለብ ተሳታፊ እንደሚሆኑ ተገልጿል፡፡ በአዲስ አበባ ትንሿ ሁለገብ ሜዳ በድምቀት የተጀመረውን ውድድር የአላማውና የስፖርቱ ደጋፊዎች በሙሉ በቀሪው የውድድር ቀናት እንዲታደሙ በፌዴሬሽኑ በኩል ጥሪ ተደርጓል፡፡ እንደ\nአቶ አርአያ ገለጻ፤ ስፖርት የጥላቻ ፖለቲካዊ አስተሳሰብን ይሰብራል ተብሎ የተዘጋጀው የቦክስ ሻምፒዮናው፤ ስፖርት የአንድነት መፍጠሪያ መድረክ መሆኑን በመገንዘብ የመተጋገዝ ባህልን ለማጎልበት፣ ስፖርት ለሰላምና ለአንድነት ያለውን ፋይዳ በህብረተሰቡ ዘንድ ለማስረጽ፣ የአጋርነት ስሜትን በማጎልበት ተነሳሽነትን ለመፍጠር፣ በነፃነት ማግስት የተጀመሩ አንጸባራቂ ልማቶችን በስፖርቱ ዘርፍ አጠናክሮ ለማስቀጠል፣ ሀገራዊ ትውፊቶችን በኃላፊነት ተረክቦ ለቀጣይ ትውልድ የሚያስረክብ ዜጋ ለማፍራት፣ ወጣቶችን በስፖርት እንቅስቃሴ በማሳተፍ አገሪቷ በስፖርቱ እቅድ የያዘችውን ፖሊሲና ስትራቴጂ ተግባራዊ ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው፡፡ ክለቦችን\nበስፖርት ውድድር በማሳተፍ ጤንነታቸው እንዲጠበቅና ከስፖርቱ ጋር በማላመድ ባላቸው አቅም እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ፤ ተተኪና ምርጥ ተወዳዳሪ ስፖርተኞች ለፌዴሬሽኑ፣ ለከተማውና ለክለቦች ማፍራት፤ በክለብ ስፖርት በስፋት ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻል፤ በስፖርት ውድድሩ የባህል ልውውጥ እንዲካሄድ በማድረግ ክለቦች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻልና የአገሪቷን ብሎም የከተማውን ህብረተሰብ ፍላጎት በማርካት የቦክስ የስፖርት ህዳሴን ማረጋጋጥ፤ ዘረኝነትን የሚጠየፍ ትውልድና ስፖርተኛ ማፍራት እንዲሁም በቦክስ ስፖርት ከተማ አስተዳደሩንና አገርን የሚወክሉ ስፖርተኞችን ማፍራት የውድድሩ ተቀዳሚ ግብ መሆኑንም አቶ አርአያ አስታውቀዋል፡፡ በተያያዘ መረጃ፤ በአዲስ አበባ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ60ሺ በላይ የሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚያሳትፍ የማስ ስፖርት የፊታችን ዕሁድ ይካሄዳል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ኮሚሽን የስፖርት ሥልጠና ተሳትፎና ውድድር ዳይሬክተር አቶ በሀይሉ በቀለ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በማስ ስፖርቱ በርካታ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊ የሚሆኑበት ሲሆን መርሃ ግብሩ የፊታችን ዕሁድ በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል፡፡በያዝነው\nሳምንት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ የማስ ስፖርትን በይፋ ለማስጀመር በተዘጋጀ መድረክ ላይ ከዘርፉ ከተውጣጡ 33 ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንቶችና 3 አሶሴሽን ሥራ አስፈፃሚዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በመድረኩ ላይ የከተማ አስተዳደሩ ከስፖርት ማህበራት ጋር በመሆን የስፖርቱን ዘርፍ ለማሳደግ እና በተግባር ተጨባጭ ውጤት ለማምጣት እንደሚሠራና ስፖርት ዘረኝነትንና ቂምን በማስወገድ ፍቅር፣ አንድነትንና መቻቻልን የሚያመጣ አንዱ መሳርያ ነው ብለዋል፡፡ በተጨማሪም የዚህ ዓይነቱ መርሃ ግብር ከአካል ብቃት እንቅስቃሴ በተጨማሪ የስፖርቱ ዘርፍ እንዲያድግ የሚረዳ በመሆኑ በተከታታይነት እንደሚካሄድም ተናግረዋል፡፡ መርሃ\nግብሩ ህብረተሰቡ በሚማርበት፣ በሚሠራበትና በሚዝናናበት አካባቢ ጤና ተኮር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተሳታፊ እንዲሆን፣ ከዘረኝነት አስተሳሰብ የፀዳ ፣ በመቻቻል በመግባባትና በመከባበር መልካም እሴቶችን የሚያከብር ፣ ከአደገኛ ሱሶች የራቀ ህብረተሰብ መፍጠርን አላማው ያደረገ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡ በኢንጂነር ታከለ ኡማ አነሳሽነት በሚካሄደው በዚሁ መርሃ ግብር ላይ ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ፣ ምሁራን ፣ የአዲስ አበባ ከተማ የካቢኔ አባላት፣ አርቲስቶች፣ የስፖርት ማህበራት፣ የእግር ኳስ ደጋፊ ማህበራትና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተካፋይ ይሆናሉ፡፡አዲስ ዘመን ግንቦት 16/2011አዲሱ\nገረመው",
"passage_id": "4af238b0c01a8a7bfeb8d67da20c8f11"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4495973289012909,
"passage": "የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን በዚህ ዓመት የካቲት ወር መጨረሻ ላይ ማከናወን ለሚጀምረው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቱር፣ ውድድሩን እንዲያዘጋጁ ከመረጣቸው ስድስት አገራት አንዷ ኢትዮጵያ መሆኗን አሳውቋል።ይህንን አይነት ውድድር ለማዘጋጀት\nከተፈለገበት ዋና ዋና ምክንያቶች መካከልም አፍሪካውያን አትሌቶችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያገለለ የመጣውን የዲያመንድ ሊግ ውድድር ጫናን\nለመቋቋም በማሰብ መሆኑ ታውቋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙም ትኩረት የማይሰጣቸውና አፍሪካውያን አትሌቶች ውጤታማ የሆኑባቸውን የርቀት\nአይነቶችን ከፍ ባለ የጥራትና የፉክክር ደረጃ ለማዘጋጀት እንደሆነም ተገለጿል።ከየካቲት 24 እስከ ግንቦት\n24/2012 ዓ.ም በእያንዳንዱ አዘጋጅ አገር ለአንድ አንድ ቀናት የሚከናወነውን ይህንን የቱር ውድድር፡ ኮንጎ ብራዛቪል፣ ጂቡቲ፣\nኬንያ፣ ደቡብ አፍሪካና ካሜሩን፡ ከኢትዮጵያ በተጫማሪ እንደሚያዘጋጁት ኮንፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የውድድሮቹ ትክክለኛ ቀናትና የየዕለቱ\nየውድድር አይነቶችም በቀጣዮቹ ጊዜያት ይፋ እንደሚሆኑ የሚጠበቅ ሲሆን ጅቡቲ ብቻ ውድድሩን የካቲት መጨረሻ ላይ እንደምታስተናግድ\nተረጋግጧል።የዓለም አትሌቲክስ በ2020 የዳይመንድ\nሊግ ውድድሮች 3 ሺ ሜትር መሰናክል፣ 5 ሺ ሜትር፣ዲስከስ ውርወራ፣ ርዝመት ዝላይና ሁለት መቶ ሜትር ውድድሮችን መቀነሱ ይታወቃል።\nየአፍሪካ ቱር ውድድር አፍሪካውያን አትሌቶች በዳይመንድ ሊግ ያጡትን የውድድር ዕድል በመካስ ከፍ ባለ ደረጃ እንዲወዳደሩና ገንዘብ\nእንዲያገኙ እንደሚያስችል የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሐማድ ማልቦም ካልካባ ለዢኑዋ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።\nውድድሮቹን ከሚያዘጋጁት ከተሞች መካከል አዲስ አበባ፣ ናይሮቢ፣ ፕሪቶሪያና ያውንዴ ግንባር ቀደሞቹ\nሲሆኑ የመካከለኛ ርቀት ተወዳዳሪው ኮከብ አትሌት አያልነህ ሱሌይማን አገር የሆነችው ጅቡቲ ውድድሩን ለማዘጋጀት የተመረጠች ያልተጠበቀች\nአገር መሆኗን ካልካባ ተናግረዋል። ኮንጎም 2015 ላይ የመላ አፍሪካን ጨዋታዎች ባዘጋጀችበት ብራዛቪል ከተማ ውድድሩን ታሰናዳለች።\nየዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ላይ በየአንዳንዱ ውድድር ያሸነፈ አትሌት አስር ሺ ዶላር ተሸላሚ ሲሆን\nአጠቃላይ አሸናፊ የሚሆነው አትሌት መጨረሻ ላይ ሃምሳ ሺ ዶላር ተሸላሚ ይሆናል። የአፍሪካ ቱር ውድድር በዚህ ረገድ የዓለም አትሌቲክስን\nለመፎካከር በየአንዳንዱ ውድድር አሸናፊ ለሚሆነው አትሌት አምስት ሺ ዶላር ለመሸለም የተዘጋጀ ሲሆን በሂደት የሽልማት መጠኑን እየጨመረ\nለመሄድ ማሰቡ ታውቋል። ውድድሩ አፍሪካውያን አትሌቶች ለ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት እንደሚረዳቸውም ኮንፌዴሬሽኑ ያለውን እምነት\nገልጿል። የአፍሪካ ቱር ውድድርን ለማካሄድ 2018 ላይ ሐሳቡ የመነጨ ሲሆን፣ በወቅቱ የአፍሪካ አትሌቲክስ\nኮንፌዴሬሽን ከኢትዮጵያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ኬንያ፣ ናይጄሪያና ኮንጎ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ጋር በመተባበር በአምስት ከተሞች ለማካሄድ\nነበር የታሰበው።አዲስ\nዘመን ቅዳሜ ታህሳስ 11/2012ቦጋለ አበበ",
"passage_id": "461cce654a6db7aad43a3bda9d64a305"
},
{
"cosine_sim_score": 0.435790091753006,
"passage": "የሩዋንዳ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይህንን የመታሰቢያ ውድድር እ.ኤ.አ. በ2015 ለመጀመሪያ ጊዜ ያደረገ ሲሆን በውድድሩም ሩዋንዳ፣ ኬንያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ታንዛኒያ ተሳታፊዎች ነበሩ። የዘንድሮ ውድድር ከግንቦት 24 እስከ 27 ድረስ በኪጋሊ የሚደረግ ሲሆን ፌዴሬሽኑም ለ13 የአፍሪካ ሃገራት ጥሪ በማድረግ የተሳትፎ ማረጋገጫ መልስ እየተጠባበቀ ይገኛል። በውድድሩ እንዲሳተፉ ጥሪ የቀረበላቸውም ሃገራት ሞሮኮ፣ ጊኒ፣ ኢኳቶሪያል ጊኒ፣ ቶጎ፣ ኮንጎ ብራዛቪል፣ ሊብያ፣ ቡርኪናፋሶ፣ ኢትዮጵያ፣ ጋቦን፣ ላይቤሪያ፣ ጋና፣ ኬንያ እና ናይጄሪያ ናቸው።ዘንድሮ ካለፈው ጊዜ በተለየ በውድድሩ ለመሳተፍ ወደ ሩዋንዳ የሚመጡ ቡድኖች ወጪያቸውን ሙሉ በሙሉ በራሳቸው መሸፈን እንደሚኖርባቸውም ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።ሩዋንዳ ውድድሩን በዘር ማጥፋቱ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎችን ከማስታወስ በተጨማሪ በ2019ኙ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ጋር ባንጉይ ላይ ለምታደርገው ጨዋታ ዝግጅት የምትጠቀመው ይሆናል።በውድድር ግብዣው ዙርያ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ያለው ነገር ባይኖርም መርሀግብሩ ግንቦት 26 ቀን አዲስ አበባ ላይ ለማድረግ ቀጠሮ ከተያዘለት የኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድኖች የወዳጅነት ጨዋታ የሚጋጭ በመሆኑ ጥያቄውን ተቀብሎ በውድድሩ ላይ የመሳተፍ ዕድሉ ጠባብ ይመስላል።",
"passage_id": "630eed69dcf81c65357404cebf7b5689"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4354846179485321,
"passage": "አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሊምፒክ ተሳታፊ ጀግና አትሌቶች ከህዳር 1 እስከ 13 ቀን 2013 ዓ. ም. ድረስ በየተሳተፉባቸው ኦሊምፒኮች ቅደም ተከተል መሠረት ቀን ተሰይሞላቸው እንደሚዘከሩ ተገለጸ።የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሻምበል አትሌት አበበ ቢቂላን 60ኛ ዓመት የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል ምክንያት በማድረግ ከሜልቦርን እስከ ሪዮ ኦሊምፒክ የተሳተፉ አትሌቶችን ለመዘከር ዝግጅት በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ይህን ተከትሎም በኦሊምፒክ መድረክ የተሳተፉ እና የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በአለም አደባባይ ከፍ አድርገው ያውለበለቡ ጀግኖች አትሌቶችን ለመዘከር የሚያስችል ከህዳር 1 እስከ 13 ቀን 2013 ዓ.ም ቀን ሰይሞላቸዋል ፡፡በዚሁ መሠረት ህዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም. የ1956 ሜልበርን ኦሊምፒክ ተሳታፊ ጀግኖች አትሌቶች ቀን ሲሆን በዚያን ጊዜ የተሳተፉ አትሌቶች በሙሉ በፎቷቸው፣ በቪዲዮና በታሪካቸው በሁሉም የህትመት፣ የኤሌክትሮኒክስና ማህበራዊ ሚዲያ ሙሉ ቀን ይዘከራሉ ተብሏል፡፡ህዳር 2 ደግሞ የ1960 ሮም ኦሊምፒክ ተሳታፊ ጀግኖች አትሌቶች ቀን ሆኖ የተሰየመ ሲሆን ሻምበል አበበ ቢቂላን ጨምሮ ሌሎች አትሌቶች በፎቷቸው፣ በቪዲዮ፣ በማብራሪያ ጽሁፎች በሁሉም መገናኛ ዘዴዎች ይዘከራሉም ነው የተባለው፡፡በዚሁም መሠረት እስከ ህዳር 13 ቀን ድረስ ማለትም እስከ ሪዮ ኦሊምፒክ ቀናቶች መሰየማቸውን ከኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። ",
"passage_id": "6339afccf0f5d6b3fe82e9547452962d"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4313414990901947,
"passage": "ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2013ዓ.ም (አብመድ) በፖላንድ ጊዲኒያ በሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፕዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ዛሬ አሸኛኘት እንደሚደረግለት ፌዴሬሽኑ አስታውቋል፡፡አሸኛኘቱን የሚያደርገው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ነው፡፡ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ቅዳሜ ጥቅምት 07 ቀን 2013 ዓ.ም በፖላንድ ጊዲኒያ ለ24ኛ ጊዜ በሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፕዮ ሀገራችውን የሚወክሉ አትሌቶችን ለመምረጥ የማጣሪያ ውድድር በማካሄድ ለአንድ ወር የሚሆን ጊዜ ዝግጅት ማድረጉም ታውቋል፡፡ አትሌቲክስ ፌደሬሽኑ ማጣሪያውን አልፈው ዝግጅት ሲያደርጉ የነበሩ አትሌቶችን ነው ዛሬ የሚሸኜው፡፡ በዚህ ውድድር ላይ ኢትዮጵያ በሁለቱም ፆታ እንደምትወከል ነውበወንድ አትሌቶች ኢትዮጵያን የሚወክሉ ኃይለማርያም ኪሮስ ከበደው፣ አንዱዓምላክ በልሁ በርታ፣ ዓምደወርቅ ዋለልኝ ታደሰ፣ ጉዬ አዶላ ኢዳሞ እና ልዑል ገብረሥላሴ ዓለሜ ናቸው፡፡በሴቶች ደግሞ ኢትዮጵያን ወክለው በዓለም አቀፉ መድረክ የሚሳተፉት ያለምዘርፍ የኋላው ደንሳ፣ ነፃነት ጉደታ ከበደ፣ ዘይነባ ይመር ወርቁ፣ አባበል የሻነህ ብርሃኔ እና መሠረት ጎላ ሲሳይ እንደሆኑ ታውቋል፡፡ውድድሩ የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 07 ቀን 2013 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ የዓለም ግማሽ ማራቶን ባለፈው መጋቢት እንደሚካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም በወቅቱ በአውሮፓ የኮሮናቫይረስ እየተስፋፋ በመምጣቱ ነበር የተራዘመው፡፡",
"passage_id": "f1c89156aebd92123248283eaeb3a42e"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4269692897796631,
"passage": "ቦጋለ አበበ ጃፓን ከሰባት ዓመታት በላይ ብዙ የለፋችበት የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ዝግጅት ካለፈው ዓመት ጀምሮ የዓለም ሕዝብ የጤና ጠንቅ በሆነው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ለአስራ ስድስት ወራት ተራዝሞ ዘንድሮ ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለታል። ኦሊምፒኩ በተራዘመው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እንደሚካሄድም እርግጠኛ ሆነው የውድድሩ አዘጋጆች መናገር ከጀመሩ ሰነባብተዋል። የተለያዩ አገራትም በአዘጋጆቹ ተማምነው የስፖርት ልዑካን ቡድኖቻቸውን እያዘጋጁ ይገኛሉ።የዓለም አቀፉን ኦሊምፒክ ኮሚቴ ጨምሮ የውድድሩ አዘጋጆች አሁንም ድረስ ውድድሩ እንደሚካሄድ እርግጠኛ የሆኑት ወረርሽኙ ኦሊምፒኩ እስኪቃረብ አንድ መፍትሄ ያገኛል በሚልና በሙከራ ላይ የሚገኙትን የተለያዩ ክትባቶች ተማምነው ነው። ያም ሆኖ ሰሞኑን እየወጡ የሚገኙ መረጃዎች ወረርሽኙ እየቀነሰ ከመሄድ ይልቅ በፍጥነት እየተስፋፋ እንደሚገኝ ያመላክታሉ። ጃፓን ውድድሩን በምታካሂድበት ወቅት ከወረርሽኙ ጋር በተያያዘ ከአገሪቱ ዜጎች በበለጠ ብዙ ቁጥር ያላቸው እንግዶች ስጋት ሊሆኑ እንደሚችሉ የገመተች ቢሆንም፣ በተቃራኒው ራሷ ጃፓን የእንግዶቿ ስጋት ልትሆን እንደምትችል በቅርብ የወጡ መረጃዎች እየጠቆሙ ነው።ወረርሽኙ ለዓለም ስጋት ከሆነ ወዲህ ኦሊምፒኩን በዋናነት የምታስተናግደው ከተማ ቶኪዮ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ በቫይረሱ የተጠቁ አስር ሺህ ሰዎች የተገኙባት ሆናለች። ይህም በቀጣዩ ክረምት በሚካሄዱት የኦሊምፒክና የፓራሊምፒክ ውድድሮች ላይ ዳግም ተመሳሳይ ስጋት እንዲፈጠር ያደረገ ሲሆን በብዙዎች ዘንድ ጥያቄ እየተነሳበት ይገኛል።ኦሊምፒኩ ሊካሄድ ስድስት ወራት በቀሩበት በዚህ ወቅት ባለፈው ሐሙስ ብቻ ቶኪዮ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ ስምንት መቶ ሃያ ሁለት ሰዎች በቫይረሱ የተያዙባት ከተማ ሆናለች። ይህም ወረርሽኙ በሀገሪቱ ከተከሰተበት ወቅት ወዲህ የታየ ከፍተኛው ቁጥር ሆኖ ተመዝግቧል። የቶኪዮ ከተማ አስተዳዳሪ ዩሪኮ ኮኢኬ ከጃፓን ታይምስ ጋር በነበራቸው ቃለ ምልልስም የቶኪዮ የጤና ተቋማት ከአቅማቸው በላይ ሕመምተኞችን እያስተናገዱ እንደሚገኙ ተናግረዋል። ‹‹ሆስፒታሎች ተዘግተዋል፣ በዚህ ወሳኝ ወቅት በቅርቡ መሰረታዊ አገልግሎት መስጠት ሊያቆሙም ይችላሉ›› በማለትም በከተማዋ ያለውን ሁኔታ ገልፀዋል።ቶኪዮ ወረርሽኙ ከተከሰተ ወዲህ እስካለፈው ሳምንት መጨረሻ ብቻ ሃምሳ ሁለት ሺህ ሰዎች በቫይረሱ የተጠቁባት ከተማ ስትሆን አምስት መቶ ያህል ሰዎችም ሕይወታቸው አልፏል። በአጠቃላይ በጃፓን ደግሞ እስካፈው ሰኞ ድረስ በአማካይ ከሁለት ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ እየተጠቁ እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ፤ እስካሁን ከሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ በላይ ሰዎች በቫይረሱ መሞታቸው ታውቋል።የቶኪዮ ተላላፊ በሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል ዳይሬክተር ኖሮዪ ኦማጋሪ በበኩላቸው ‹‹የቫይረሱ ሥርጭት ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል፣ ከዚህ የበለጠ ብዙ ሰዎች በቫይረሱ እንዳይጠቁ ጠንካራ እርምጃዎች መወሰድ አለባቸው›› በማለት ለአገሪቱ ጋዜጣ ተናግረዋል።ጥቂት ቀናት በቀሩት የፈረንጆቹ አዲስ ዓመትና የገና በዓል አከባበር ወቅት በርካታ የአውሮፓ አገራት የወረርሽኙን ሥርጭት ለመቀነስ ጠንካራ መመሪያዎችን ከማውጣት ባሻገር በአገር አቀፍ ደረጃ እንቅስቃሴዎችን እስከ መግታት ደርሰዋል። ይህን በመመልከትም ጃፓን በአንፃራዊነት የተሻለ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ የሚናገሩ አሉ። ከቀናት በፊት የእንግሊዝ መንግሥት የጤና ቢሮ ሃላፊ ክሪስ ዊቲይ በአይነቱ ልዩ የሆነና በፍጥነት የመዛመት ባህሪ ያለው የኮቪድ-19 ቫይረስ በአገሪቱ እንደተገኘ ለዓለም ጤና ድርጅት ጭምር በማሳወቅ ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳሰቡ ይታወቃል። በአገሪቱ የቫይረሱ ሥርጭት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ በመምጣቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በአዲስ ዓመትና በገና በዓል ዋዜማዎች ወቅት በሚደረጉ መዝናኛዎች ላይ ጠንካራ እግድ አስቀምጠዋል። መዲናዋ ለንደንን ጨምሮ ቫይረሱ በስፋት በተሰራጨባቸው የደቡብ እንግሊዝ ከተሞችም ጠንካራ የተባሉ ገደቦች ተጥለዋል።አስቀድሞ በቫይረሱ ከፉኛ የተጠቃችው ጣሊያንን ጨምሮ ኔዘርላንድስና ጀርመን እስከ አዲሱ ዓመት ድረስ ማንም ከቤቱ እንዳይወጣ እግድ አስቀምጠዋል። አውስትራሊያም ከገና በዓል በኋላ ተመሳሳይ እርምጃ እንደምትወስድ መረጃዎች ጠቁመዋል። በቅርቡ በቤልጂየም ብራሰልስ የተካሄደውን የአውሮፓ ሕብረት ስብሰባ ከተካፈሉ በኋላ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑዔል ማክሮንና የስሎቫኪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢጎር ማቶቪች እንዲሁም ሌሎች የአገር መሪዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ይታወቃል። ባለፈው ዓመት በቫይረሱ ሥርጭት ስጋት የገባቸው የኦሊምፒክ አዘጋጆች ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ታላቁን የስፖርት መድረክ ለማራዘም መገደዳቸው ይታወቃል። በዚህም የተነሳ አዘጋጅ ኮሚቴው ሁለት ነጥብ ስምንት ቢሊየን ዶላር ኪሳራ እንደደረሰበት ከወር በፊት አሳውቋል። ወረርሽኙ ዳግም በከፍተኛ ሁኔታ ማገርሸቱን ተከትሎም የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ላይ ጥያቄ ተነስቷል። የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ቶማስ ባኽን ጨምሮ የተለያዩ ሃላፊዎች ግን አሁንም ውድድሩን በጥንቃቄ ለማካሄድ ሃሳብ አለወጡም።ቶኪዮ በኦሊምፒኩ ወቅት ወረርሽኙን ለመቆጣጠር በምትወስደው እርምጃ ከዘጠኝ መቶ ስልሳ ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ እንደምታደርግ የተዘገበ ሲሆን፣ የውድድሩ አዘጋጆች ቫይረሱን ለመዋጋት ከአገሪቱ መንግሥት ጋር በየጊዜው ውይይት እያደረጉ ይገኛሉ። በኦሊምፒኩ የሚሳተፉ አትሌቶችና የስፖርት ልዑካን ቡድኖች የፊት ጭምብል ማጥለቅና ርቀትን መጠበቅ እንደሚገባቸው አዘጋጆቹ በቅርቡ ጠቁመዋል፤ ከውድድሩ በኋላ በጃፓን የሚቆዩበት ጊዜ አጭር እንደሚሆንም አሳውቀዋል።እንግሊዝ፣ አሜሪካ፣ ቻይናና ሩሲያን የመሳሰሉ የተለያዩ አገራት ለወረርሽኙ መፍትሄ ይሆን ዘንድ የተለያዩ ክትባቶችን በማምረት የተሳካ ሙከራ እንዳደረጉ መናገር ከጀመሩ ሰንብተዋል። ክትባቱ በምን አይነት ፍጥነት ለዓለም ሕዝብ ተዳርሶ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ከስጋት ነፃ በሆነ መልኩ ይካሄዳል የሚለው የብዙዎች ጥያቄ ነው። በኦሊምፒኩ ለመሳተፍ ወደ ቶኪዮ የሚያቀኑ ከቫይረሱ ነፃ የሆኑ አትሌቶች ክትባቱን ለማግኘት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል አይሰጣቸውም የሚሉ ጥያቄዎችም ከወዲሁ እየተነሱ ይገኛሉ።የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ቶማስ ባኽ ባለፈው ወር በጃፓን ባደረጉት ጉብኝት ወቅት የተሳካ የኮቪድ-19 ክትባት ተገኘ መባሉን ተከትሎ እንኳን ስፖርተኞች የስፖርቱ አፍቃሪዎች ስቴድየም ገብተው የኦሊምፒክ ውድድሩን ካለ ስጋት እንደሚመለከቱ እርግጠኛ ሆነው ሲናገሩ ተደምጠዋል።የጃፓን መንግሥትና የዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አትሌቶች የወረርሽኙን ክትባት እንዲያገኙ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረጉ ይገኛሉ። ከዚህ ባሻገር በኦሊምፒኩ የሚሳተፉ አትሌቶችና የስፖርት ቤተሰቦች ወረርሽኙን ለመከላከል የተለያዩ ጥብቅ መመሪያዎችን ማክበር እንደሚገባቸው ቀደም ሲል አዘጋጆቹ አሳውቀዋል።ባለፈው ዓመት ወረርሽኙ በኦሊምፒኩ አዘጋጅ ጃፓንም ይሁን በሌሎች አገራት እንዲህ እንዳሁኑ ባልጠነከረበት ወቅት ለመራዘም የተገደደውን ይህን ውድድር፣ ዘንድሮ ወረርሽኙ ‹‹ክትባት ተገኝቶለታል›› እየተባለም መልኩን እየቀያየረ የብዙዎች ስጋት በሆነበት ጊዜ እንዲካሄድ መወሰን ለብዙዎች አልተዋጠም። ዓለም አቀፉ የኦሊምፒክ ኮሚቴውም ይሁን የጃፓን መንግሥት ውድድሩን ለማካሄድ እርግጠኛ ሆነው እየተንቀሳቀሱ የሚገኙትም ኦሊምፒኩ ካልተካሄደ የሚደርስባቸውን ትልቅ ኪሳራ በማስላት ሊሆን እንደሚችል ትችቶች ይሰነዘራሉ።ኦሊምፒኩ ባለፈው ዓመት መካሄድ ሲገባው ወደ ዘንድሮ በመራዘሙ ብቻ ሁለት ነጥብ ስምንት ቢሊየን ዶላር ኪሳራ እንዳደረሰ የቅርብ ጊዜ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ይህን ኪሳራ ለመሸፈን የቶኪዮ ከተማ አንድ ነጥብ አንድ ቢሊየን ዶላር ወጪ እንዳደረገ ተዘግቧል፤ የውድድር አዘጋጅ ኮሚቴው አንድ ቢሊየን ዶላር ወጪ አድርጓል። ቀሪውን ሰባት መቶ ሚሊየን ዶላር ደግሞ የጃፓን መንግሥት እንደሚሸፍን ታውቋል። ኦሊምፒኩ ከመራዘሙ አስቀድሞ አስራ ሦስት ቢሊየን ዶላር ወጪ እንደሚጠይቅ ተገልጿል።በዘንድሮው ዓመት ሳይካሄድ ከተራዘመ ወይም ከተሰረዘ ቀድሞ ከተያዘለት በጀት እስከ አራት እጥፍ ኪሳራ ሊያደርስ እንደሚችል መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡አዲስ ዘመን ታህሳስ 16/2013",
"passage_id": "1dd6701861055b016f1ec03cf6a04fb5"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4265386462211609,
"passage": "በቻን ማጣርያ ሩዋንዳን የሚገጥሙት ዋልያዎቹ መስከረም ሁለት በመቐለ ዝግጅታቸው ይጀምራሉ።\nየሃገር ውስጥ ሊግ ተጫዎቾች ብቻ ለሚሳተፉበት የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) ማጣርያ እያደረጉ የሚገኙት ዋልያዎቹ መስከረም 12 በትግራይ ስታዲየም ላላቸው የሁለተኛ ዙር ጨዋታ ዝግጅታቸውን ነገ መስከረም ሁለት በመቐለ ይጀምራሉ። በስብስባቸው ላይም የተወሰነ ለውጥ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።ባለፈው ወር የአፍሪካ ውድድሮች ለማዘጋጀት ፍቃድ ያገኘው የትግራይ ስታዲየም ሁለት ደረጃቸው የጠበቁ የልምምድ ሜዳዎች የያዘ ሲሆን በዚህ ሰዓት ወልዋሎ እና መቐለ 70 እንደርታ በሜዳው የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸው በማድረግ ይገኛሉ።በመጀመርያው ማጣርያ ጅቡቲን ያሸነፈው ብሄራዊ ቡድኑ መስከረም 12 ሩዋንዳን የሚገጥም ሲሆን መቐለ ከተማም በታሪኳ ለመጀመርያ ጊዜ የብሔራዊ ቡድን የምታስተናግድ ይሆናል።",
"passage_id": "84c7671fd539443a4464726ae8d43c09"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4205959737300873,
"passage": "\nበ2020 የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የምታስናግደው ኢትዮጵያ ጨዋታዎቹን እንደሚያስተናግዱ ከሚጠበቁት አንዱ የሆነው የሀዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ዛሬ የካፍ እና የፌዴሬሽኑፕሬዝዳንት በተገኙበት ጎብኝት አድርገዋል።በሀገር ውስጥ ሊጎች በሚጫወቱ ተጫዋቾች የተዋቀሩ ቡድኖች የሚያደርጉትን ይህን ውድድር ኢትዮጵያ በሀዋሳ፣ መቐለ፣ ባህርዳር እና አዲሱ የአደይ አበባ ስታዲየሞች ለማካሄድ በፌዴሬሽኑ ለካፍ በተሰጠ ደብዳቤ የተገለፀ ሲሆን የካፍ ከፍተኛ ባለሙያዎች ትላንት አዲስ አበባ በመግባት ዛሬ ረፋድ ሀዋሳ ከገቡ በኋላ የስታዲየሙን ውስጣዊ እና ውጫዊ የሜዳውን ክፍል እንዲሁም የድምፅ፣ የስክሪን እና ከሜዳው ውጭ ያሉ የልምምድ ሜዳዎችን ጎብኝተዋል። በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ውስጥ የሚገኘውና ለቡድኖች ልምምድ ያገለግላል የተባለው ዘመናዊ ስታዲየምም ተመልክተዋል፡፡በጉብኙቱ ላይ በካፍ በኩል የካፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት ሊዮድጋር ቴንጋ እና ሞሰስ ማጎጎ በተጨማሪነትም የካፍ የክለቦች ፍቃድ ሰጪ ኃላፊ የሆኑት አህመድ ሀራዝ ከካፍ ሁለት የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር በመሆን የተገኙ ሲሆን አቶ ኢሳይያስ ጅራ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት፣ የደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ም/ፕሬዝዳንት አቶ ደመላሽ ይትባረክ እና የደቡብ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ተወካይ አቶ ሞገስ ወንበሬ በጉብኝቱ ላይ በመገኘት ለግምገማ ከመጡት ጋር በመሆን ተመልክተዋል፡፡የሀዋሳ ስታዲየም አብዛኛው የሜዳው ክፍል ቢጠናቀቅም የወንበር እና የጣራ ማልበስ ስራዎች የሚቀሩት ሲሆን በተደጋጋሚ ጥያቄ ሲነሳበት የቆየውና አመቺ ያልነበረው የመጫወቻ ሳር ከውጪ ሀገር በመጣ ዘመናዊ ተፈጥሯዊ ሳር ለማልበስ በስራ ላይ መሆናቸውን መመልከት ተችሏል።አቶ ኢሳይያስ ጂራ በሀዋሳ ስታዲየም እየተሰራ ባለው ስራ ደስተኛ መሆናቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ የገለፁ ሲሆን ገምጋሚዎቹ የተመለከቱትን ክፍተት በቀጣይ ስለሚገልፁ በሚገባ ተስተካክለው እንዲቀርቡ በተዋራድ ከሚመለከታቸው ጋር እንደሚነጋገሩ ገልጸዋል፡፡ አቶ ደመላሽ ይትባረክ (የደቡብ ክልል እግር ኳስ ፌድሬሽን ም/ፕሬዝዳንት) በቀጣይ በስታዲየሙ ዙሪያ የሚመጡት አስተያየቶች ተቀብሎ ለማረም እና ሜዳውን ለውድድሩ ብቁ ማድረግ በሚቻልበት ዙሪያ ላይ በቁርጠኝነት በመስራት እንደሚዘጋጁም ጭምር ገልፀዋል፡፡ የካፍ ተወካይ የሆኑት በስታዲየሙ ስለተመለከቱት ነገር ሀሳብ ከመስጠት የተቆጠቡ ሲሆን በቀጣይ ግን በሰነድ መልክ ለፌዴሬሽኑ እንደሚልኩ ተነግሯል፡፡ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ስታዲየሞቹን እየተመለከተ ያለው ካፍ በነገው ዕለት ደግሞ የመቐለ ዓለም አቀፍ ስታዲየምን ለመጎብኘት ወደ ስፍራው የሚያመራ ይሆናል፡፡",
"passage_id": "9c5433dc6d1d084d7f154ec440571a0a"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4198344647884369,
"passage": "ከኬንያ፣ ከኮትዲቫዋር፣ ከጣሊያንና ከኮሎምቢያ ጋር ተወዳድራ በማሸነፍ፣ አራተኛውን የዓለም አቀፍ ቡና ኮንፈረንስ እንድታዘጋጅ የተመረጠችው ኢትዮጵያ፣ ኮንፈረንሱን ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 2 ቀን 2008 ዓ.ም. ድረስ ታካሂዳለች፡፡ ከ1,500 በላይ የአገር ውስጥና የውጭ ተሳታፊዎች እንደሚገኙ ይጠበቃል፡፡ንግድ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማኅበር በጋራ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፣ የዓለም ቡና ኮንፈረንስ በየአራትና አምስት ዓመታት ይካሄዳል፡፡ የመጀመሪያው ኮንፈረንስ እንግሊዝ፣ ሁለተኛው ብራዚል፣ ሦስተኛው ደግሞ ጓቲማላ ተደርጓል፡፡ ኢትዮጵያ ደግሞ በተለያዩ ምክንያቶች ላለፉት ስድስት ዓመታት ሳይካሄድ የቆውን አራተኛውን ኮንፈረንስ ታስተናግዳለች፡፡በንግድ ሚኒስቴር የውጭ ንግድ ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ዳይሬክተር አቶ አሰፋ ሙሉጌታ እንደተናገሩት፣ መቀመጫውን ለንደን ካደረገው ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፈረንስ ድርጅት (ICO) ጥሪ ካደረገላቸው አምስት አገሮች ውስጥ አንዷ ነበረች፡፡ ድርጅቱ ለማወዳደሪያ ካቀረባቸው በቡና ዙሪያ በቀረቡ የመወዳደሪያ ነጥቦች፣ ከፍተኛውን ውጤት በማግኘት በመመረጧ ኮንፈረንሱን ለማካሄድ እንቅስቃሴ መጀመሯን አስረድተዋል፡፡የኮንፈረንሱ ዓላማ በቡና ምርት ግብይት፣ በፋይናንስና የአካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር በማድረግ፣ ለዘርፉ ተዋናዮች ተጠቃሚነትና ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር መሆኑን አቶ አሰፋ አስረድተዋል፡፡በኮንፈረንሱ ላይ ከአገር ውስጥና ከውጭ 1,500 ያህል ተሳታፊዎች እንደሚገኙ ግምት መኖሩን ቢናገሩም፣ የትኞቹ ድርጅቶችና የትኞቹ ቡና አብቃይ አገሮች፣ በአጠቃላይ ተሳታፊዎቹ ‹‹በዘርፉ የተሰማሩት›› ከማለት ባለፈ በዝርዝር እንደማይታወቁ ገልጸዋል፡፡የተሳካ ኮንፈረንስ ማካሄድና በአፍሪካ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደውን 116ኛው የዓለም አቀፍ የቡና ካውንስል ስብሰባን በብቃት እንደምትወጣ ማሳየት፣ ተሳታፊ አፍሪካ አገሮች መሪዎችን በመጋበዝ የአፍሪካ አንድነትን ማሳየት በኮንፈረንሱ ሊሳኩ ከሚገቡ ግቦች መካከል መሆናቸውን የገለጹት አቶ አሰፋ፣ ለአገር ገጽታ ግንባታም ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ጠቁመዋል፡፡‹‹ኮፊ ካልቸር ዳይቨርሲቲ ኤንድ ኮንሰምፕሽን›› በሚል መሪ ቃል (ገና በድርጅቱ አልፀደቀም) ኮንፈረንሱ እንደሚካሄድ የገለጹት ጄኔራል ዳይሬክተሩ፣ ገና በድርጅቱ የሚፀድቁና ለፓናል ውይይት መነሻ የሚሆኑ ጥናታዊ ጽሑፎች ርዕሶች መመረጣቸውን ገልጸዋል፡፡ለኮንፈረንሱ የሚመጡ ተሳታፊዎች በኢትዮጵያ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎችን እንደሚጐበኙ፣ ከ100 በላይ ተሳታፊዎች የሚታደሙበት ደረጃውን የጠበቀ የቡና ኤግዚቢሽን እንደሚካሄድ ጠቁመው፣ ለዚህ ሁሉ የሚሆነው ወጪ ከመንግሥትና ከፕሮሞሽን እንደሚሸፈን ገልጸዋል፡፡ እስከ 28 ሚሊዮን ብር ሊያስወጣ እንደሚችልም አክለዋል፡፡ ኮንፈረንሱ ሊካሄድ ወራት የቀሩት ቢሆንም፣ የዝግጅቱ ዋና ተዋናይ ዓብይ ኮሚቴ፣ ንዑስ ኮሚቴዎችና አዘጋጆች ገና አለመቋቋማቸውን፣ ኮንፈረንሱ የሚካሄደው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የመሰብሰቢያ ማዕከል ቢሆንም፣ ገና አለመፅደቁን ተናግረዋል፡፡ ከኢትዮጵያ ቡና ላኪ ማኅበር የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ ጌታቸው አድማሱ ተገኝተዋል፡፡ ",
"passage_id": "63ae5076fd373ba187c97e062f9c28a1"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4193054437637329,
"passage": "የዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲክስ ውድድር መጋቢት 21 ቀን 2011 ዓ.ም. በዴንማርክ አርሁስ ከተማ ይጀመራል፡፡ የአዘጋጅነቱን እድል ከኡጋንዳ በመቀጠል የተረከበችው ዴንማርክ ባለፉት ሁለት ዓመታት ያደረገችውን ዝግጅት በማጠናቀቅ የውድድሩን እለት በጉጉት እየጠበቀች ትገኛለች። በከፍተኛ ጉጉት እየተጠበቀ ባለው በዚህ ውድድር ከ67 ሀገራት የተውጣጡ 582 ተሳታፊ አትሌቶች እንደሚጠበቁ በዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን በኩል የወጣው መረጃ አመላክቷል። አዘጋጇ ሀገርም የተጠቀሱትን አትሌቶችና ወደ ከተማዋ የሚተሙ የስፖርት ቤተሰቦችን ለማስተናገድ በተለያዩ መልኩ ዝግጅቶች ተጠናቀው መጪውን ቅዳሜ በናፍቆት እየተጠባበቁ መሆኑም ተነግሯል። እ.ኤ.አ. 1973 የተጀመረው ይህ አዝናኝ ውድድር በተለያየ ውጣ ውረድ በመታጀብ ለ43ኛ ጊዜ ለመካሄድ የቀናት እድሜ ቀርተውታል። በየሁለት ዓመቱ የሚከናወነው የዓለም አቀፍ ሀገር አቋራጭ አትሌቲክስ ውድድር የአትሌቶችን አቅም በመፈተን ይታወቃል፡፡ አባጣ ጎርባጣ፣ ውሃማ፣ እንዲሁም ጭቃማ የመሬት አቀማመጥ መለያው እንደመሆኑ፤ በትልቅ ጉጉት እንዲጠበቅ አድርጎታል። ከፍተኛ ትኩረት ባገኘው 43ኛው የዓለም አገር አቋራጭ ውድድር ኬንያውያንና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከወዲሁ ትልቅ ግምት ተሰጥቷቸዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በ2017 በኡጋንዳ አስተናጋጅነት በተከናወነው 42ኛው አገር አቋራጭ ውድድር ኬንያ በ4 ወርቅ፣ በ5 ብርና በ3 ነሐስ በድምሩ በ12 ሜዳልያ በአንደኛነት ስታጠናቅቅ፣ ኢትዮጵያ በ4 ወርቅ፣ በ4 ብርና በ1 ነሐስ በዘጠኝ ሜዳልያዎች ሁለተኛ ደረጃ ይዛ ነበር ያጠናቀቀችው፤ ከሁለት ዓመት በፊት የነበረውን ውጤት መሰረት በማድረግ በዴንማርክ የሁለቱ ምስራቅ አፍሪካ አገራት ፍጥጫ ገዝፎ እንደሚታይ ግምት ተሰጥቶታል። በተለይ ደግሞ፤ ለኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሀገር አቋራጭ ውድድር ከስር መሰረቱ በጀግኖች አትሌቶች ውጤታማነታቸው የታየ መሆኑ በስፋት እየተነሳ ይገኛል። እ.ኤ.አ. 1973 በተጀመረው የአገር አቋራጭ ውድድር ስማቸውን በደማቁ ካሠፈሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች መካከል እ.ኤ.አ. 1982 መሐመድ ከድር፣ በ1985 ወዳጆ ቡልቲ፣ በ1996 አበበ መኮንን፣ በ1992 ፊጣ ባይሳና 1994 ኃይሌ ገብረ ስላሴን፣ በቅርብ ዓመታት ደግሞ በቀነኒሳ በቀለ የተሰሩ ተደጋጋሚ የድል ታሪኮች ዛሬም በዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮናው የድል ግምት እንዲሰጥ ያደረጉ ገድሎች ናቸው። በቅርብም በእነ ሰለሞን ባረጋ ዓይነት ወጣት አትሌቶች እየታዩ ያሉት ውጤቶች በዴንማርኩ 43ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድምቀት እንደሚሆኑ ግምት አግኝተዋል። ግምት የተሰጠው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድኑ ለዓለሙ የአገር አቋራጭ ውድድር ዝግጅቱን አጠናቅቆ ከትናንት በስቲያ ሽኝት ተደርጎለታል። ቡድኑ በውድድሩ የሚሳተፉትን አትሌቶች በቅርቡ ከተካሄደው 36ኛው የጃንሜዳ አገር አቋራጭ ውድድር ተሳትፈው ባላቸው የተሻለ ውጤት ያላቸው፤ እንዲሁም የእድሜን ተገቢነት ያሟሉ መርጧል። ከየካቲት ወር ጀምሮ ዝግጅቱን የጀመረው ብሔራዊ ቡድኑ ልምድ ባላቸው አሠልጣኞች በመታገዝ ጠዋትና ከሰዓት መርሐ ግብሩ ልምምዱን ማከናወኑ ተገልጿል። አትሌቶቹ ካምፕ ገብተውም ለውድድሩ የሚረዳቸውን ልምምድም በአዲስ አበባ ስታዲየም፣ በጃንሜዳ እና ከከተማ ውጪ ልዩ ልዩ ቦታዎች ሲሰሩ ቆይተዋል። ከስፖርታዊ ስልጠናው ባሻገርም በስነ ልቦና፣ በአመጋገብ፣ በእረፍት አጠቃቀም፣ በህክምና፣ በማሳጅና ፊዚዮቴራፒ እንዲሁም በርስ በርስ መስተጋብር ረገድ በቡድኑ አሰልጣኞች፣ በአመራሮችና በህክምናው ዘርፍ ከፍ ያለ ድጋፍና ክትትል ሲያደርጉ ሰንብተዋል። ብሄራዊ ቡድኑ ካደረገው ቅድመ ዝግጅትና ከነበረው የቀድሞ ታሪክ በመነሳት የቅድሚያ ግምት ያገኙትን 14 ሴትና 14ት ወንድ በድምሩ 28 አትሌቶች የያዘው ብሄራዊ ቡድን ወደ ዴንሟርክ አቅንቷል። ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ማህበር ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት፤ በመድረኩ አሸናፊ ለሚሆኑ አትሌቶች፤ በአጠቃላይ ሶስት መቶ አስር ሺህ ዶላር ተዘጋጅቷል። በሁለቱም ፆታዎች በአዋቂዎች ምድብ አሸናፊዎች ለሚሆኑ አትሌቶች አንድ መቶ አርባ ሺህ ዶላር የሚቋደሱ ይሆናል። በአዋቂዎች ምድብ በሁለቱም ፆታ አንደኛ ለሚወጡት እያንዳንዳቸው ሰላሳ ሺህ ዶላር፤ ሁለተኛ አስራ አምስት ሺህ፤ ሶስተኛ አስር ሺህ አራተኛ ሰባት ሺህ፤ አምስተኛ አምስት ሺ፣ ስድስተኛ ሶስት ሺ ዶላር ሽልማት የሚሰጣቸው መሆኑም ታውቋል። ለድብልቅ ሪሊም ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን፤ በወጣቶች መካከል በሚካሄደው ውድድር አሸናፊ የሚሆኑ አትሌቶችም የእውቅና ሽልማት የሚሰጣቸው ይሆናል። በአገር አቋራጭ ውድድር ላይ እንደ ቡድን የሚመዘገብ ውጤት ፋይዳው የላቀ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን፤ በዘንድሮው ፍልሚያም በበቡድን ለሚያሸንፉ አንደኛ ለሚወጣው ቡድን ከሚሰጠው የአስራ ሁለት ሺህ ዶላር አንስቶ በየደረጃው ሽልማቱን እንደሚረከብ ለማወቅ ተችሏል። አዲስ ዘመን መጋቢት 18/2011በዳንኤል ዘነበ\n\n\n\n\n\n",
"passage_id": "77854cc9ad7f23d282d8b34b0c206616"
},
{
"cosine_sim_score": 0.41506004333496094,
"passage": " በ2008 የውድድር ዘመን በብሄራዊ ሊግ (ከፕሪሚየር ሊግ እና ሱፐር ሊግ ቀጥሎ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሊግ) ለመሳተፍ የሚደረገው የክልል ክለቦች ቻምፒዮና የማጠቃለያ ውድድር በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ዛሬ ይጀመራል፡፡በውድድሩ ላይ ከአፋር ክልል በስተቀር ከሁሉም ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች የውስጥ ውድድሮች የተውጣጡ 35 ክለቦች በ6 ምድቦች የተከፈሉ ሲሆን ለ3 ሳምንት በሚቆየው ውድድር የሩብ ፍፃሜውን የሚቀላቀሉ 8 ክለቦች ወደ ብሄራዊ ሊጉ ያልፋሉ፡፡የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን እንዳስታወቀው ለውድድሩ 24 ዳኞች እና 9 ኮሚሽነሮች የተመደቡ ሲሆን ውድድሩን በብቃት ለመምራት ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ይህ ውድድር በ3 ሜዳዎች የሚካሄድ ሲሆን የጅግጅጋ ስታድየም ፣ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ እና የጅግጅጋ መምህራን ኮሌጅ ሜዳዎች የውድድሩ ቦታዎች ናቸው፡፡ትላንት የወጣው የምድብ ድልድል ይህንን ይመስላል፡-ምድብ 1 – ኮረም(ትግራይ) ፣ አምቦ ከነማ(ኦሮምያ) ፣ ሐረር ጃኔላ (ሐረሪ) ፣ ጂግጂጋ ማዘጋጃ (ሶማሌ) ፣ ወላይታ ሶዶ (ደቡብ) ፣ ቂርቆስ (አአ)ምድብ 2 – ሐረር ሸንኮር (ሐረሪ) ፣ ሐረር ቡና (ድሬዳዋ) ፣ ኬ.ኤስ.ኤስ.ኤ(አአ) ፣ ብርሃን (ቤኒሻንጉል) ፣ ጣና ባህርዳር (አማራ) ፣ አሰላ ከነማ (ኦሮምያ)ምድብ 3 – ገላን (ኦሮምያ) ፣ አባይ ሻንኮሌ (ቤኒሻንጉል) ፣ ቡሬ ከነማ (አማራ) ፣ ካራማራ (ሱማሌ) ጉለሌ (አአ) ዱራሜ (ደቡብ)ምድብ 4 – አዲስ አበባ ራዕይ (አአ) ፣ ሃብኮን (ትግራይ) ፣ አሊ ሐብቴ ጋራዥ (ድሬዳዋ) ፣ ገንዳውሃ (አማራ) ፣ ሐረር ማረምያ (ሐረሪ) ፣ ጋምቤላ ዩኒቲ (ጋምቤላ)ምድብ 5 – ልዩ ፖሊስ (ሶማሌ) ፣ ላሊበላ (አማራ) ፣ ፍራውን ከነማ(ትግራይ) ፣ አፍረን ቀሎ (ድሬዳዋ) ፣ አስሚድ(ደቡብ)ምድብ 6 – ቤኒሻንጉል ፖሊስ (ቤኒሻንጉል) ፣ ውቅሮ ከነማ (ትግራይ) ፣ ቱሉ ቦሎ(ኦሮምያ) ፣ ደባርቅ (አማራ) ፣ ሃፍን (ሱማሌ) ፣ ዋልያ (ድሬዳዋ)ውድድሩ የአስተናጋጇ ክልል ክለብ የሆነው ጅግጅጋ ማዘጋጃ ከ ሀረሪው ጂኔላ በ9፡00 በሚያደርጉት ጨዋታ ይከፈታል፡፡ ",
"passage_id": "dc0ffb5e8d720fe99d03e8cd14112bcd"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4101039171218872,
"passage": "ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በ7ኛው የቶኪዮ ለአፍሪካ ልማት /TICAD/ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ጃፓን ዮኮሀማ ገቡ። ሰባተኛው የቶኪዮ ለአፍሪካ ልማት መድረክ ዘንድሮ ለ7ኛ ጊዜ በመካሄድ ላይ ሲሆን፤ \nቀደም ብሎ በሚኒስትሮች ደረጃ የጀመረው መድረኩ ቀጥሎ በመሪዎች ደረጃ ይካሄዳል።በጃፓን ዮኮሃማ በሚካሄደው በዚሁ ጉባኤ የአፍሪካና የጃፓን መሪዎች እንዲሁም የጃፓን ባለሃብቶችና የንግድ ሰዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል።የቶኪዮ ለአፍሪካ ልማት ጉባኤ በ1993 እ.ኤ.አ አፍሪካን ከጃፓን ጋር በልማት ለማስተሳሰር የተጀመረ ነው።በዘንድሮው ጉባኤ መድረክ ቴክኖሎጂን እና ኢኖቬሽንን በማጣመር ለአፍሪካ ልማት በሚውልበት ሁኔታ ላይ እና በአፍሪካና በጃፓን የንግድ ትስስር ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።",
"passage_id": "556ec950c35fc187c923c205c1a2ae50"
},
{
"cosine_sim_score": 0.40735626220703125,
"passage": "በኢትዮጵያ የኛንጋቶም እና በኬንያ የቱርካና እና ሌሎች ማህበረሰቦች የባህል እና ቱረዝም ፌስቲቫል በኬንያ ሊካሄድ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።ተጎራባች ማህበረሰቦቸን ከባህል ባለፈ በጋራ ልማት፣ ሰላም እና ጸጥታ የሚጫወቱትን ፈርጀ-ብዙ ሚና ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዓላማውን ያደረገው ፌስቲቫሉ በኬንያ የቱርካና ክልል ዋና ከተማ ሎድዋር ከነሐሴ 8 እስከ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. ድረስ ይካሄዳል ተብሏል፡፡በኬንያ የኢፌዲሪ አምባሳደር መለስ ዓለም በፌስቲቫሉ ዙሪያ የቱርካና ክልል አስተዳዳሪ ጆስፋት ናኖክ ጋር በትናንትናው ዕለት በጽ/ቤታቸው ተወያይተዋል።አምባሳደር መለስ ዓለም በውይይቱ ወቅት፤ሚሲዮኑ በኢትዮጵያ እና ኬንያ የጋራ ድንበር አካባቢ የሚገኙ አጎራባች እና በባህል እና ቋንቋ የሚወራረሱ ማህበረሶቦች ዘንድ ያለውን ትስስር ለማጠናከር እንደሚሰራ ገልጸዋል።የቱርካና ክልል አስተዳዳሪ ጆስፋት ናኖክ በበኩላቸው፤ በኢትዮጵያ እና ኬንያ አጎራባች አካባቢዎች የሚገኙ ማህበረሰቦች ግንኙነት ለዘመናት የዘለቀ እና በባህል እና ቋንቋ መወራረስ ጠንካራ መሰረት ላይ የተገበነባ መሆኑን ተናግረዋል።የባህል መድረኩ ግጭቶችን ለማስወገድ፣ መግባባትን ለመፍጠር እና ልማትን ለማረጋጥ ይጠቅማልም ብለዋል።የቱርካና የባህል ፌስቲቫል በሰሜን ምዕራብ ኬንያ በሚገኘው የቱርካና ካውንቲ አስተዳደር አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚካሄድ ከኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ደቡብ ሱዳን እና ዩጋንዳ በሚውጣጡ የአተከር ወይም የኛቴኬሪን ቋንቋ ተነጋሪ በሆኑት የኛንጋቶም፣ የቱርካና፣ የቶፖሳ፣የካራሞጆንግ፣ የጂ እና የቴሶ ህዝቦች ክበረ በዓል ሲሆን፤ በዕለቱ የሁለቱ ሀገሮች ባህሎች እና ሌሎች እሴቶች ለእይታ ይቀርቡበታል።የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ባደረሰን መረጃ መሰረት ኤምባሲው በሚያዚያ 2011 ዓ.ም. በቦማስ ኦፍ ኬንያ የቱሪስት መንደር በተደረገው የቦረና ዓመታዊ የባህል ምሽት ላይ ኢትዮጵያን ወክሎ መታደሙን አስታውሷል። ",
"passage_id": "9bf1da21db01ab2bb7371ca48740bb5e"
},
{
"cosine_sim_score": 0.4024497866630554,
"passage": "የሴካፋ ሴቶች ቻምፒየንሺፕ በግንቦት ወር በሩዋንዳ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ ሴካፋ አረጋግጧል፡፡ ተሳታፊ ሃገራት ሙሉ ለሙሉ ባልታወቁበት ውድድር ላይ ኢትዮጵያ እንደምትሳተፍ ይጠበቃል፡፡ውድድሩ ከግንቦት 4-12 እንደሚደረግ ቀነ ቀጠሮ የተያዘለት ሲሆን በ2016 ዩጋንዳ አስተናግዳ ታንዛኒያ አሸናፊ መሆን መቻሏ ይታወሳል፡፡ ሉሲዎቹ በ2016 ውድድር ተሳትፈው ሶስተኛ ደረጃን ያገኙ ሲሆን በዘንድሮው ውድድር ላይ መሳተፋቸው ለመጪው የቶታል አፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣሪያ ዝግጅት ጥቅም እንደሚኖረው ይታመናል፡፡ሴካፋ በሴቶች እና ታዳጊዎች ውድድር ላይ ትኩረት ሰጥቶ ለመስራት በአባል ሃገራት መካከል መግባባት ላይ ከተደረሰ በኃላ የ17 ዓመት በታች ዋንጫን ቡሩንዲን ስታስተናግድ ሩዋንዳ ደግሞ የሴቶች ዋንጫን ታዘጋጃለች፡፡ የካጋሜ ክለቦች ውድድርም በክረምቱ ወር ታንዛኒያ ላይ እንደሚስተናገድ ይጠበቃል፡፡ለውድድሩ ሩዋንዳ ለ2016 የአፍሪካ ሃገራት ቻምፒየንሺፕ (ቻን) ጨዋታዎችን ያስተናገዱ ስታዲየሞችነረ እንደምትጠቀም ተገልጿል፡፡",
"passage_id": "5431054a0530fb90f263ab11d38985ec"
}
] |
65a4d23f1b9eedcdc2e06f1f3c9c4718 | 8cbcc5f269b0b8b7a519f07006145508 | አዲስ ዘመን ድሮ | " የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቀደምት ዘገባዎች በእጅጉ ተነባቢ ዛሬም(...TRUNCATED) | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=38334 | [{"cosine_sim_score":0.4341917634010315,"passage":"አንዱ በሌላው ላይ፣ ወገን በወ(...TRUNCATED) |
524ddf103c1b646d02bab34958c46ee4 | e3564bee4dc397f060bc0d8c4a9a3ed4 | የአረንጓዴ ጎርፍ በጎ አድራጎት አምባሳደሮች ተሰየሙ | "ቦጋለ አበበየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ኮሚሽን (...TRUNCATED) | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=39010 | [{"cosine_sim_score":0.38338780403137207,"passage":"የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማ(...TRUNCATED) |
841356db06403e817a5278c53afc2643 | 01c3a5732d6f5bdd77714d572c7bdf9f | የሊጉ በቢዝነስ ሞዴል መመራት አበረታች ጅምር መሆኑ ተገለጸ | "ብርሃን ፈይሳአዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሼር (...TRUNCATED) | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=39011 | [{"cosine_sim_score":0.4679700434207916,"passage":"እስካሁን የነበረው የቢዝነስ (...TRUNCATED) |
9f0d6f3852caca37e94c2b2a90b869e7 | 8f8010b037e30c19d8f3afa6d45e4f21 | "የኦሊምፒክ ሥራ አስፈፃሚው እስከ ቶኪዮ ኦሊምፒክ ማግስት ይ(...TRUNCATED) | "ቦጋለ አበበ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ አርባ አምስተኛ መደ(...TRUNCATED) | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=39012 | [{"cosine_sim_score":0.530302882194519,"passage":"የቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለአስራ ስ(...TRUNCATED) |
011166bfa21097cce9355a345d96d1ab | 3b9c93b94fd66f9cc1b902020a88e47d | "‹‹ሃገራዊ ችግሮችን ለማረምና አብሮነትን ለማጠናከር ስፖር(...TRUNCATED) | " ብርሃን ፈይሳ አዲስ አበባ፡- እንደ ሃገር እየታዩ ያሉትን ስ(...TRUNCATED) | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=38512 | [{"cosine_sim_score":0.49320971965789795,"passage":"የሀገር ሰላምና አንድነትን ለ(...TRUNCATED) |
969a1adb3c275dfcb72c9a19b262ffbc | bd78535bcffacfe1ae1b0f84cba42cf0 | "በውድድር ወቅት በወረርሽኙ መከላከያ መመሪያዎች አተገባበር (...TRUNCATED) | "ብርሃን ፈይሳ አዲስ አበባ፡- ስፖርታዊ እንቅስቃሴና ውድድሮ(...TRUNCATED) | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=38515 | [{"cosine_sim_score":0.4665522575378418,"passage":"የአምስተኛ ሳምንት ዐበይት ጉ(...TRUNCATED) |
fd7e7687d7041a2b2aaf7fbf9e3ab5f6 | fa5997abb25501d92753abc953d0c38c | የዓለም አትሌቲክስና 2020 የውድድር ዓመት | "ቦጋለ አበበ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የዓለም ማህበራዊ(...TRUNCATED) | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=38650 | [{"cosine_sim_score":0.5600665807723999,"passage":" በቻይና ናጂንግ ሊካሄድ ታስ(...TRUNCATED) |
3937ddb483244f33d24e7d8e99f63c58 | d7ff0b5545f060e154c21078eb959f90 | ለራስ ሲባል ሌላውን … | " ኧሯ! እንዴት ሆኖ እንዴት ሆኖ እኛንማ አይደፍርም! ብለን ነበ(...TRUNCATED) | መዝናኛ | https://www.press.et/Ama/?p=31198 | [{"cosine_sim_score":0.549504280090332,"passage":"ብዙ ጊዜ አዕምሮአችን የለመደ(...TRUNCATED) |
faf8930d1795c69c309e5553a518ca52 | 949e7538c3640ef47ac37addfddefb84 | የ2023 አፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ቀጥሏል | " ቦጋለ አበበ ምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር ኮትዲቯር የ2023 አፍሪ(...TRUNCATED) | ስፖርት | https://www.press.et/Ama/?p=37905 | [{"cosine_sim_score":0.47907596826553345,"passage":"በሩሲያ አስተናጋጅነት በቀጠ(...TRUNCATED) |
This dataset is a version of amharic-news-category-classification that has been filtered, deduplicated, and formatted for passage retrieval.
This dataset can be used directly with Sentence Transformers to train Amharic Text embedding and Reranking models.
The negative_passages
column contains hard negative passages that were mined using the roberta-amharic-text-embedding-medium embedding model.
The following Text Embedding and ColBERT late-interaction retrieval models were trained using this dataset as part of our ACL 2025 Findings paper: Optimized Text Embedding Models and Benchmarks for Amharic Passage Retrieval.
@inproceedings{mekonnen2025amharic,
title={Optimized Text Embedding Models and Benchmarks for Amharic Passage Retrieval},
author={Kidist Amde Mekonnen, Yosef Worku Alemneh, Maarten de Rijke },
booktitle={Findings of ACL},
year={2025}
}
@misc{https://doi.org/10.48550/arxiv.2103.05639,
doi = {10.48550/ARXIV.2103.05639},
url = {https://arxiv.org/abs/2103.05639},
author = {Azime, Israel Abebe and Mohammed, Nebil},
keywords = {Computation and Language (cs.CL), Artificial Intelligence (cs.AI), FOS: Computer and information sciences, FOS: Computer and information sciences},
title = {An Amharic News Text classification Dataset},
publisher = {arXiv},
year = {2021},
copyright = {arXiv.org perpetual, non-exclusive license}
}