text
stringlengths 10
23.5k
|
---|
ማሳሰቢያ ፡- የፋብሪካው የሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ድረስ ከ2፡00 -11፡00 ሲሆን ቅዳሜ ደግሞ ከ2፡00- 5፡30 ብቻ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ |
የልጇ ባለቤት ዶፈርቲ ድርጊቷን በጣም በፍቅር የተሞላ ብሎ ሲገልፀው አያትየውንም ለራሷ የማትል ሴት ናት ብሏል ። |
በእስካሁኑ ሂደትም ተቋሙ ጎልጉል የተሰኘ የመረጃ መፈላለጊያ ድረገጽና የድረገጽ ቤተ መጽሐፍት መስርቷል ፡፡ |
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በለንደን ኦሎምፒክ 12 ሜዳልያዎች (4 የወርቅ ፤ 4 የብርና 4 የነሐስ) አቅዷል ፡፡ |
ጠላትም ወዳጅም እንዴት የኦሮሞ ህዝብ ወደማይቀለበስ ትግል ጫፍ ላይ መድረሱን ማየት አቃተው ? |
መስከረም 21 ፣2012 ኢትዮ ቴሌኮምን ethiotelecom ወደ ግል ለማዛወር የሚያማክር ድርጅት እስካሁን አለመቅጠሬን የገንዘብ ሚኒስቴር እወቁልኝ አለ ፡፡ |
በዲላ በመካሄድ ላይ ባለው ተቃውሞ ገዢው ፓርቲ ሆን ብሎ ወደ ብሄር ግጭት እንዲለወጥ እየሰራ መሆኑን መረጃዎች ደርሰውናል ። |
እነዛ ጥቂት የበርሊን ጀግና ኢትዮጵውያን ሰልፉን ከማድረጋቸው በፊት የእኔ ቀድሞ እሮቡ በእርንጀት ነበር የተላከው ። |
ማንኛውም ሽግግር በዴሞክራሲያዊ መልክ የሚከናወን ከሆነ መጪው ትውልድ ቢያንስ ከዚህ የሚወርሰው እዳ አይኖርም ፡፡ |
የሀገራችንን ሰላም ፣ ዕድገትና ብልፅግና የማይፈልጉ ኃይሎች የሚነሱ ህዝባዊ ጥያቄዎችን እንደጥሩ አጋጣሚ በመጠቀም ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ በመግፋት አካባቢውን የብጥብጥና የትርምስ ማዕከል ለማድረግ ሲጥሩ ይስተዋላሉ ። |
በመዲናዋ በተመረጡ ቦታዎች ጥቅም ላይ የሚውሉት ዕቃዎቹ የኔትወርክ ጥራት ችግሩን ከመፍታት ባለፈ ተጨማሪ 500 ሺህ ደንበኞችን የማስተናገድ አቅም አላቸው ብለዋል ፡፡ |
ያስገደለው የግሪክ ፍልስፍና የግሪክ ሳይሆን የአፍሪካ ፍልስፍና መሆኑን በግልጽ ስላሳየ ነው ፡፡ |
ያንን እየሰራን ከሥር ከሥር ፍላጎቱ ያላቸው ፤ አቅማቸው የተገነባ ባለሐብቶች ፣ አርብቶ አደሮች እና አርሶ አደሮች በወሰዱት ሥልጠናና እና ባገኙት ክህሎት ተንተርሰው ስንዴውን ማምረት ጀምረዋል ። |
ይህ ፈጽሞ ከእውነት የራቀ አባባል ነው ! |
የተለያዩ ርእሰ ጉዳዮችም የውይይት አጀንዳ ሊሆኑ እንደሚገባ የኤችአይቪ የምክር አገልግሎት ባለሙያ የሆኑት አቶ ቢራቱ ፈይሳ ይናገራሉ ፡፡ |
ቦብ ፕሮክተርብዙ ሰዎች ከእዳ ነፃ የመሆን ግብ አላቸው ። |
issa_kiya_thing ሃሃሃ ቅድም የሆነ ራዲዮ ጣቢያ ላይ ብዙ ቺኮች ተመሳሳይ አስተያየት ሲሰጡ ነበር ጡታችንን እየወጠረን ነው እያሉ ። |
በዚህ መንገድ እስልምና ከእምነቱ ባሻገር የኑሮ መገለጫ (Way of Life) እየሆነ የመጣ ይመስላል ፡፡ |
ታዲያ 77 አይነት የሚሆነው የዝርያ አይነት በኢትዮጵያ እንደሚገኝም ልብ ይሏል ። |
ይህም በመሆኑ በአለም ላይ በበለጸጉ ጎራዎች ከፍተኛ ትኩረት እንዲጣልብን ያደርገናል ይህም ብቻ ሳይሆን እንደሌሎች ፍላጎት ማደር ካልቻልን በጅ አዙር እኛን ለመከፋፈል ለሚንቀሳቀሱ ሃይሎች የመሳሪያና የገንዘብ ድጋፍ በመስጠት ሰላማችን እንዲናጋ ይዳርገናል ። |
አገሪቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ወረርሽኙ ከፍተኛ ጉዳት ካደረሰባቸው አንዷ እንደሆነች ይታወቃል ፡፡ |
ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የህትመቶች ቅድመ ምርመራ ሩሲያውያን ዜጐችን ለመጠበቅ በሚል በእጅጉ ጠብቆ ነበር ። |
እንቶ ፈንቶ ሰው የጠራ ዓላማ የለውም ፤ ። |
በ3 የአፍሪካ ዋንጫዎች 7 ግጥሚያዎችን ሲያጫውት ፤ በአፍሪካ የክለቦች ውድድር 3 የዋንጫ ጨዋታዎችን መርቷል ፡፡ |
በህወሀት ሮኬትና መመታትና በድንጋይ መመታት ምን ልዩነት አለው ? |
ህወሓት ግን አካሄዱ ላይ ይስተካከል ብሎ አስተያየት ሰጥቷል ፤ ነገር ግን ተግባራዊ አድርጎታል ። |
ዩኒቨርሲቲው በቀጣይም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ተከታታይ ክርክሮችን እንደሚያዘጋጅ ተገልጿል ፡፡ |
አጣዬ ፣ ማጀቴ እና ካራቆሬ በተባሉ ከተሞች በተቀሰቀሰው ግጭት የሰው ሕይወት መጥፋቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል ። |
በባሌ ዞን ደግሞ በዳዌ ሰረር ፣ በሳዌና፣ በማዳ ዋላቡና ራይቱ ወረዳዎች ፥ |
የእናትህ ልጅ እና የሆነ ሰው እኩል ነጠላ ያዘቀዝቃል ? |
የትግላችንን ሂደት ስንመለከት ወደ አንድ እውነታ ልናመራ ግድ ይለናል ፡፡ |
በኋላ ላይም የአለም መንግስታት ማህበር ሲቋቋምም ብቸኛዋ ያልሰለጠነች ጥቁር አፍሪካዊት ወደ ገጽ 26 ዞሯል ገጽ 8ዜና ትንታኔባህር ዛፍበኩር የካቲት 23 ቀን 2007 ዓ.ም.ይህዓለም መለሰከአዲስ አበባ ከተማ መቆርቆር ጋር ተያይዞ የተጨፈጨፈውን ደን ለመተካትና ዘላቂ የማገዶ አቅርቦት እንዲኖር ታስቦ ነው ወደ ሃገር ውስጥ የገባው ። |
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን እና የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጋራ በሰጡት መግለጫ ላይ የጃዋር ጠባቂዎች ይዘውት የነበረው የጦር መሳሪያዎች እና መገናኛ ሬዲዮችም መያዛቸውን አመልክተዋል ። |
ሐዋርያው ጳውሎስ “ያም መገለጥ ፣ የተባረከውና ብቻውን ገዥ የሆነው የነገሥታት ንጉሥ ፣ የጌቶችም ጌታ... ። |
‘ የአምላክን እውቀት ’ በመቅሰም ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ዝምድና ከመመሥረት የበለጠ ዋጋ ያለው ምን ነገር ሊኖር ይችላል ? |
ለነጻነት የሚደረጉ ተቃውሞዎች በቤልጂግ ቅኝ ገዢ ባለሥልጣናት በኃይል ይደፈለቊ ነበር ። |
bijiga_defa ጣር ታውቃለህ ጣር ላይ ያለ የሞተ ድርጅት ስለሆነና መቼም ባንዲራው እንደማይሰቀል ስለሚያውቅ ቢያንስ ለአንድ ቀን በኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ ልታይ ብሎ ሁሌም በጉልበ ። |
በሚል ርዕስ ገብቶ ከሁነኛ ድረገፆች ማንበብ ይቻላል ፡፡ |
በተጠናቀቀው 2005 ዓም በደቡብ ክልል በሀዲያ ዞን በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ክስ ተመሥርቶባቸው ፍርድ ቤት ከቀረቡ 144 ሕገወጥ ደላሎች መካከል 99 የሚሆኑት ከአንድ እስከ ሃያ አምስት ዓመት የሚደርስ እስራት እንደተፈረደባቸው የደቡብ ክልል ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ ፡፡ |
በአሳማኝ ማስረጃዎች ላይ የተመሠረተ ነው ብለህ ታምናለህ ? |
ልክ እንደ ማንችስተር ሁሉ ፣ ከስቶክሆልም እስከ ባርሴሎና፣ ከበርሊን እስከ ፓሪስ በርካታ የአውሮፓ አገራት ከተሞች በሽብር ጥቃቶች እየተናወጡ ነበር አመቱን የገፉት ፡፡ |
(በቀደም ለት የኤርትራው ፕሬዘዳንት ስለኤርትራ እና ኢትዮጵያ ስላለፈውና መሆን ስላለበት ሲያብራሩ እነዚህ ጥያቄዎች ይበልጡኑ አወዛጋቢና በትጥቅ ትግሉ የተሰማሩ ሀይሎች ግልፅ ሊያደርጓቸው እንደሚገቡም ጭምር ተገንዝቤያለሁ ! |
ባክቴሪያዎቹ እዚያው ቦታ በተመሳሳይ የሙቀትና የእርጥበት መጠን በተዘጋ ሣጥን ውስጥ በተደረጉ ጊዜ ግን ሁለት ሰዓት ካለፈ በኋላም እንኳ አብዛኞቹ አልሞቱም ። |
ይሁንና ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር በጋራ አገር ስለ ማቅናትና ኅብር ስለ መፍጠር ፣ ቢቸገር ችግሩን፣ ቢራብ የአንጀቱን መሟሸሽ፣ ቢበደል የእንባውን ሸንተረር፣ ቢደላው ሌሎች ኢትዮጵያውያን ወንድሞቹን የሚረዳበትና ልደፍጥጥህ የሚለው ጽንፍ ቢመጣ እራሱን የሚከላከልበት የራሱ አንደበት ያስፈልገዋል ፡፡ |
amggebre መንግሥት እራሱ በዘርና በክልል ያዋቀሩዉን ወታደርም ይሁን ፖሊስ መላ ካልፈጠረለት አገር እንዳይፈርስ ለማድረግ ቀርቶ ለራሱም ያሰጋዋል ። |
የሽዋው ልዩ ክፍለ ጦር ታዛዥነቱ ማንም ጣልቃ ሳይገባበት በቀጥታ ለንጉስ ነገስቱ ብቻ ነው ። |
የነዳጅ ችግሩን ለመቅረፍ ቅንጅታዊ አሰራር ያስፈልጋል ፡ - ሚኒስቴሩ ። |
ዓመታት እያለፉ ሲሄዱ ግሩም ባሕርያት ያሏቸው አንዳንድ የቅርብ ወዳጆች ማፍራት ችለናል ። |
አጣዳፊ ነገር ሲገጥመን ያለ ጨረታ የምንሰራበት የገዳ ስርዓት ኣለን የኣዲሳባ ከንቲባ ? |
Amharawit በቃ እኔን የሚታየኝ ይሄና ይሄ ብቻ ነው ። |
ምስሉን ለመመልከት ከዚህ ይጫኑ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ም ፕሬዝደንት ዶ ር ስምዖን ሽብሩ እንደገለፁት የምግብ ዋስትና ችግር ባለበት አካባቢ የአካባቢውን የአየር ሁኔታና በሽታን ተቋቁመው ማህበረሰቡን ሊጠቅሙ የሚችሉ ዝርያዎችን አርሶ አደሩን ባሳተፈ መልክ በአጭር ጊዜ ውስጥ ውጤታማ የሆኑትን መለየት መቻሉ ጠቀሜታው የጎላ በመሆኑ በፕሮጀክቱ የተሰራው ሥራ አበረታች ነው ፡፡ |
ከመኪና አስከ ጄት ያሉ የሞተር ትራንስፖርቶች በአጭር ጊዜ ውስጥ ሰዎችን ረዥም ርቀት እያጓጓዙ ነው ፡፡ |
ኢትዮጵያ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሚተገብረው የስደተኞች ማሳደድ እቅድ እስከዛሬ የነበሩትን የስደተኞች ካምፕ አጥር ሰፋ ሰፋ በማድረግ ዝግጅቷን አጠናቃ እየተጠባበቀች . ። |
heyab_ Yohannes_v Twitter ጆ እናንተ ጋር ገና ትናንት አይደል እንዴ ምን አንቀዠቀዠህ ? |
ደግሞ የሆነና የሚሆነዉን መደበቅ ወይም አለማዉራትም ከመዋሸት ይከፋል ። |
1 . የኢትዮጵያ መንግስት ፈቅዶ እና ወዶ እነዚህ ክለቦች ሊጉችን እንዲቆጣጠሩ ያደረገው ። |
የመንግስት ተቃዋሚዎች የፕሬዚዳንቱ ድርጊት ሕገ መንግሥቱን የጣሰ ነው በሚል ምርጫው እንዳይከናወን ጥረት ሲያደርጉ መክረማቸው ይታወቃል ። |
በሞከረውና በእርሱ ላይ ሲሳዩን ባጠበበ ጊዜማ «ጌታዬ አሳነሰኝ» ይላል ፡፡ |
10 ህዳር 2017 በማደግ ላይ በሚገኙ በርካታ ሃገራት ውስጥ የሚገኙ ህፃናትና ታዳጊዎች ወደ ትምህርት ቤት የመሄድ ዕድልን ቢያገኙም ፤ መሠረታዊ የትምህርት ክህሎትን በመቅሰም በኩል አሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ጥናቶች ይፋ አደረጉ ። |
EliasMeseret ጭከናውን ያገኙት ከፋሺሽት ጣሊያን ከመሆኑ አንፃር የግድ ጥፋተኛ መኖር የለበትም ! |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.