Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet
clean_tweet
stringlengths
3
181
label
class label
2 classes
አሜን እውነት ብለሀል መሪዬ ዶር ዐብይ ብዙዎች ከአንተጋር መሆናችንን እንመሰክራለን
1positive
እወድሽ ነበረ ዛሬስ ጠላሁሽ እንደ ሰፌድ ቆሎ ያም ያም ዘገነሽ፧ ወይ ጉድ
0negative
😂😆😜🤡 አጋር ፓርቲም ሆኖ የመኖር ፍላጎት አሳይታለች....አሮጊቷ 🙌🏽🤣
0negative
ከፍተኛ ሊግ ለ | መከላከያ እና ሀምበሪቾ ወደ ሠንጠረዡ አናት ሲጠጉ ሶዶ እና ጨንቻ አሸንፈዋል
1positive
ይሄ ሽማግሌ ግን አይበቃውም? ንስሃ አይገባም🤦‍♂️
0negative
ምንም ሲሰሩ አላየንም ከቄሮ ጋር ተደርበውወ ህዝብን ከማሰቃየት በስተቀር ለምሳሌ የክርስትያኖችን የኣንገት ማህተብ ማስወለቅ የእምነት መገልገያዎችን ከምእምናኑ ላይ ቀምቶ ማቃጠል ምክንያቱ ደግሞ ከለሩን ስላልወዱት😡 ይሄ ነበር ስራቸው 😞
0negative
2020 በልመናህ መጀመሪያ ላይ ትእዛዝ ወጥቶአል፥
0negative
በአዲሡ የፈረንጆች አመት ሠላም ሠላም ሠላም ለኢትዮጵያ
1positive
: / እናመሰግናለን አውሮፓ... / ዲያስፖራው ኃላፊነቱን ተወጥቷል.... በብዙ እጥፍ አትርፎ... / ቀሪው ኃላፊነት ሀገር ቤት ላለነው ነን.. / እንፈተናለን.. / ከወደቅን እንጠየቃለን..…
1positive
ሁላችንም በጋራ ነጻ ስንወጣ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነጻነት የሚሰፍነው። ሁላችንም በእኩል ተጠቃሚ የሚያደርግ ስርአት ሲመሰረት ነው ርትኡነት የሚሰፍነው። ሁሉንም በእኩል የሚዳኝ ስርአት ስናሰፍን ነው ፍትህ የምትጸናው።
1positive
...... እምነት፣ የሚንቀለቀለውን ደመራ፣ በንፁህ ውሃ እንደተሞላ ገንዳ ዘለህ እንድትገባበት የሚያስችልህ ልበሙሉነት ይሠጥሀል።
1positive
በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚኖሩ አማራዎች በአማራ ሕዝብ ጥቅም ጉዳይ በአንድነት መሥራት እንደሚገባ አቶ ዮሐንስ ቧያለው ጠየቁ፡፡
1positive
በዚህ ሁሉ መሀል ግን እንዴት እንዲህ ሆን የሚለውን ጥያቄ አንስተን መልስ መመለስ አለብን። በመካከላችን ስምምነት አጥተን እየተሳሳብን መሆናችን ገና ከዚህም በላይ ዋጋ ያስከፍለናል። ማንም ቢሆን ህብረት የሌለውን ሀገር አያከብርም፥ አይፈራም!!
1positive
ቦርኮ....ጥንብ ብቻ
0negative
ኢራን አስፋሪ የአፀፋ ምላሽ ልትሰጥ እንደምትችል እየተነገረ ይገኛል። ግድያው በትራምፕ ትዕዛዝ መፈፀሙን ፔንታጎን አስታውቋል። 2/2
0negative
ሰው ነገረኛ ነው አንዷ ዛሬ እንኳን ከቲም ለማ ወደ ተው ለማ በሰላም አሸጋገርን ትላለች
0negative
It is good... ፍቱን መድሀኒት : በተለይ ከ የበዓል ምግብ ብሗላ 😂
1positive
መቻልስ እንደ የኔ ቆንጆ ኑሪ እያለ እንደሚዘፍነው ልጅ እና እንደ ቤቲ ነው በቃ።😂
1positive
ይሄን ያህል መብት የሠጠ መንግስት ነዉ የህግ ከለላዉ ለአራጁ ቄሮ ጀዋር ለሚመራዉ ቄሮ ይሄን ያህል ስልጣን ሠቶ እያሣረደና እያስገደለ ያለ መንግስት ነዉ
0negative
ይሀው መጣው ደሞ የት መሄጃ አለኝ
0negative
በለው! 😃 እሺ እንግዲህ
0negative
የት ነው ያለው ? መቅረጽሽ ና ትዊት ማድረግሽም ለበጎ ነው ፈጣሪ ይርዳህ
1positive
ኢች "አብይ እንዴት ለማን እንኳን አይሰማም?!" አይነት አስተያየት ተደጋገመችሳ። ለማንኛውም ቁልፉ የአቶ ለማ ሃሳብ ተቀባይነት ማግኘት አለመቻሉ ላይ ነው። የአዞ እንባው ግን ለትዝብት እንዳይዳርግ።
0negative
የእኔ የጥበብ ሥራን የማይደግፉ ከሆነ ለእኔ ለእኔ ምንም አይደሉም እናም በጥፋት የተረገሙ ናቸው ፡፡
0negative
ቤት ልብ የሚገኝበት ነው ❤️
1positive
: አክሱም ዛሬ !♥ ሰላም ለሀገራች ኢትዮጵያ💚💛❤🙏
1positive
ነብሰ ገዳይ አንድ ቀን በእግዚብሔር ፍት ለፍርድ ትቀርባለህ
0negative
አንተም የኦሮሞ ህዝብ ብዙ ተስፋ ጥሎብክ ነበረ ነገር ግን አንተም ሁሉም ነገርለነፍጠኞች መልዕክተኛ መሆንክን አሰዝኖኛል ሌላ ቀርቶ እንኳን የመጠክበትን አካባቢ መርሰትክ የመል
0negative
በል እንግዲህ አብረን እንውረግረግ 😂😂
1positive
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በሀገሪቱ በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ አበረታች የተቋማዊ ለውጥ ስኬቶች መገኘታቸውን ገለጸ፡፡) - -
1positive
ቡና ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስስስ ያለን። በቃ እኔ ማቱሳላን ነው መሆን የምፈልገው! 🙏
1positive
: ጠ/ሚኒስትሩ ከኣልኮልና ሲጋራ ከኤክሳይዝ ታክስ የሚገኘዉ ገቢ የህብረተሰቡን ጤና ለማበልፀግ ያሉት ተወዳሽ ነዉ። ሆኖም ገንዘብ ሚኒስቴር ይህንና በሲጋራ ላይ መጣል ያለበትን 30%+8ብር በፓኮ ስራ…
1positive
ስራ ፈት 😂🤦🏽‍♂️
0negative
አማርኛ እያወራን መግባባት ካልቻልንማ ምን ማድረግ ይቻላል?! 🤔
0negative
አንዳንድ ሰው ሲያደናቅፍህ "ቀስ በል እንጂ እያየህ አትሄድም?" ሲል ያስቀኛል:: ምናለ እሱ ከ2 ደቂቃ በፊት ቢነግረኝ? 😒 የሱ ምክር ምን ይሰራል ካደናቀፈኝ በሗላ?
0negative
የመጀመሪያው ሰው ነኝ ከቤታችን ልብሴ ላይ ተደርጎልኝ ከጏደኞቼ ጋር ...ባትጌ እየተባባልን... የማይረሳ
1positive
ምግብ ቤት አስመሰላችሁት እኮ፣ ዝርክርክ
0negative
ሀ-meme ስጋውን ተዘልዝለው ጨረሰዋል። አሁን ተራው በየቲቪው እየቀረበ ቅሌት መከናነብ
0negative
ዩኒቨርስቲዎች መዘጋት የለባቸውም ብዬ ነው የማምነው ምክንያቱም መንግስት የተማሪዎችን ደህንነት የማስጠበቅ ግዴታ ስላለበት፤ አልፎም ከዩኒቨርስቲ ውጭ የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ስለተሳነው መዘጋታቸው አሁን ላይ የግድ ነው። ሟች መቁጠር ይብቃ!
1positive
አብንን ከምርጫው ብታስገባው የተሻለ ውድድር እናይ ነበር
1positive
እኔ የጎጃም ነጻ አውጪ ግንባር አቋቁሜ አባላት "አስመለምልሃለኋ!" :-)
0negative
: ሀሳብ ብደግፍም ባደግፍም ሰው የመሰብሰብ መብቱ በምንም ተዓምር ሊከለከል ይገባም። አሁን ምን የሚሉት ነገር ነው የመሰብሰብ የመደራጀትን መብት እያፈኑ ነፃና ፍትሀዊ ምርጫ እናደርጋለን የሚሉት።
0negative
አውራ ጣቱ ጫማውን እየተሰናበተ ያለውን ነው
0negative
😂😂ስለሆንኩ ነዋ። ከደበረሽ ግን ይቀራል
0negative
: 2020 ለኢትዮጵያ የማንሰራራት አመት: የዘር የሃይማኖት አክራሪነት የሚለዝብበት በሰላም ምርጫው የሚጠናቀቅበት ፍትህ የሚፈፀምበት የመጠፋፋት የደናቁርት አጀንዳ የሚመክንበት የህዝባችን የኑ…
1positive
ወራዳ የሆነ ሰራ ሰርቶ የባጥ የቆጡን ከሚቀባጥሩ መጀመሪያ ለምን ሰርዓት አይኖራቸውም ነበር? ለምን ይርበተበታሉ መሰጅድ አቃጥከው ጎሸ እንዲባሉ ነበር የሚጠብቁት እረ ድንቁናቹንም በመጠኑ አድርጉት!
0negative
ኢትዮጵያ ለምትኖሩና በድጋፍ ለመተባበር ለምትፈልጉ - በዚህ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት በቅርባችሁ ወደሚገኝ የባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ…Thanks! 🙏 👇
1positive
እራሱ ትዊተርም የዚህ ሸፍጥ ተባባሪ ነው :)
0negative
My PM GOD Bless You ሁሌም እንጸልይልሃለን። አንተም ይህንን ፀሎት ፀልይ 1ኛ ነገስት 3: 3-13
1positive
isis 6 ህፃናትን በጥይት ደብድቦ ገደለ ሲባል ሰምቼ አላውቅም፡፡ የእነዚህ ጭካኔ ወደር የማይገኝለት ነው፡፡ ሰው ግን እንዴት ነው እንደዚ አውሬ የሆነው፡፡
0negative
: ምንሊክማ የቋንቋ ለዛቸውም ደስ ይል ነበር።
1positive
ርሑስ ጋማ ፍጼ! ❤️💛🖤 የፍጼ ጋብቻ የፌዴራሊስት ኃይሎች መጭው ተስፋ ብሩህ እንደሆነ ያሳያል! 😆 መልካም ጋብቻ! 😋
1positive
Agreed 100% bro! የኢትዮጵያ ተስፋ እግዚአብሔር ብቻ ነው። None of the parties! እርሱ በዘላለማዊ ጥበቡ ኢትዮጵያን ከዉድ ልጆችዋ ጋር ያስታርቅልን።
1positive
የሚገርም ትዝታ
1positive
የ አማራ ምሁር ተብየዎች ለሆዳቸው ብቻ ነው የሚኖሩት
0negative
ጥሩ ውሳኔ ነው። ብድሩ ሲያጨናንቃቸው አርፍው ይማራሉ። አሁን ምግብና መኖሪያ ስለማያሳስባቸው ለመገዳደል ግዜ አግኝተዋል። የሌሎች አፍሪካ ሀገራት ተማሪዎች ዩኒቨርቲ ለመማር ያለባቸውን መከራ ቢያዩ ጥሩ ነበር። Ethiopia ጥጋበኛ
1positive
IfIWentToPrison ምሕረት የለም ምህረት የለም
0negative
የዘር ዛር ሲይዝህ ህሊናህ ይሞታል። የዘር ፖለቲካ ነጋዴዎች ኢዜማና ብልፅግና ሊዋሀዱ ነው የምትል ሀሰት እራሳቸው ፈብርከው እራሳቸው መልሰው ድሮም እንዲህ እንደሚሆን ገምተናል ይሉሃል። ደነዝ ሁላ!
0negative
በአራት ውስጥ ላስቀምጥህ እና በጣም ጥሩ የሆነ ደስታን ልሰጥህ እፈልጋለሁ
1positive
ትንሽ ከልክ አለፍክ እዚህ ላይ አትፃፍ በቃ አንተ እራስህ ትልቅ ችግር አለብህ እንዲህ አይነት ድርቅ ያለ ጥላቻ አንተ ከነሱ ምትለይበት ምንም ነገር የለም እንደውም ያንተ ይብሳል በትንሽ ሰዎች ችግር አንድ ትልቅ ብሄርን እንዲ ብሎ መናገር ነውር ነው😡
0negative
እኔ ማን ነበርኩ የሚል ማንም አልነበረም ልጋልፈስያ ርገነ ኝሳወ ልህያ ቅለጥመለ ይህን አውሮፕላን በመገልበጥ ላይ ሁለታበልውደእ .ቡርቅያ ንሱነእ
0negative
እኔ ጓደኛዬ ነበር ስረድ ጉርደያኪስእ ልብምጭ አሁን የፍርሃት ጊዜ አይደለም ኝሩገን ኔባ ለስ
0negative
እንጀራ በህልሜ ብቻ እና ብቻ ነው የማየው ሆድ ባሰኝ ሲበሎ ማየት በዩቱብ በፌስ ቡክ መንደር በቃ ብዙ አመታት አስቆጠርኩኝ እንጀራየ
0negative
ኢትዮጵያ በደከመች ጊዜ በግፍ የተወሰደባትን የባህር በር የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ማስመለሷ አይቀርም ።ከቻይና እና ቦሊቪያ ብዙ ልንማር ይገባል ።
1positive
እንዴት ሠዉ ከዝንብ ማር ይጠብቃል አለቀ የተፈናቀሉት ተማሪዎች ወደ ትጥቅ ትግል መሄድ ነዉ ያለባቸዉ አለቀ አነሡ ፍትህ አትጠብቁ በአቡነ እስካለ ድረስ አማራ ሁል ጊዜ እንዳለቀሠ ይኖራል
0negative
አ/አበባ ውስጥ ምንም አይነት ስብሰባ ማድረግ አይፈቀድም:: ሌላው ቢቀር የሙዚቃ ኮንሰርት አይቻልም:: ቢደረግ አንኳ የአ/አበባ ፖሊስ ወዲያው ልብሱን ቀይሮ ቄሮ ይሆንና ወይ ስብሰባውን ያውካል ወይ መብራት ያስጠፋል:: ይሄው ነው የህዝባችን ነፃነት::
0negative
ይኼንስ ታዝበህልናል? አዲስ የትራፊክ መብራት በተከሉ ቁጥር ገመድ ለመቅበር በ4ቱም አቅጣጫ ይቆፍሩና ሁሌም ሳይደፍኑ ይተዉታል መብራቱ ሲጀምር መኪኖች ባልተደፈኑት ጉድጓዶች የመቆም ያህል በቀስታማለፍ ይገደዳሉ ትርምሱ ተመልሶ እንደውምብሶበት ቁጭ!
0negative
: በጥባጭና በሃሳብ ልዕልና የማያምን ወጠጤ ሰሜን ይሁን ደቡብ ምስራቅ ወይም ምዕራብ የዲሞክራሲ ጅምራችን ጠላት ነዉና መወገዝ አለበት!ኢትዮጵያዊነት ከጉልበት ውጭ ሌላ ምንም…
0negative
ኦዴፓ ብቻ ሊመልሰው የሚችለው ከሌሎች ጋር ሲዋሃድ የማይመለሰው የኦሮሞን ጥያቄ ለሚነግርኝ ውለታውን በታላቅ ምስጋና አቀርብ ነበር።
1positive
መልካም ጅማሮ ነው :: እኛም ከጎንህ ነን
1positive
አሁን ነው ጊዜው; ሌሎቻችሁ የትግራይን ህዝብ ይዛችሁ ከሌላው ወገኑ ጋር ወደ ወደፊትዋ ኢትዮጵያ የማምጣትና ከሚገኘው የሰላምና የብልፅግና ትሩፋት የማቅዋደስ ሃላፊነታችሁን በብቃት የምትወጡበት::
1positive
ኖኖ... ፖለቲካ አይደለም ፖለቲከኞቹህ ናቸው ለዚህ ቀውስ የዳረጉን: ሲቀጥል ኤርትራን ማመናመን እሚባል ስርቅአት ቀርተዋል: እኛም ራሳችን አልቻልንም ወንድሜ! የእሱ ፖለቲካ አይደለም: ወረራ ነው: ኢትዮጵያ ኤርትራን ያጣችው: ፓርላማ ስለፈረሙ ነው!
0negative
የቆሸሸ ሟች ለመደበቅ እዚያ እንደቆሙ አውቃለሁ
0negative
አመሰግናለሁ ጆዬ😊 ወ/ሪት ኢትዮጵያ Loading....😁
1positive
የአማራ ክልል መንግስት መግለጫ ኢጅነር ስመኘው እራሱን አጥፍቶ ነው የሚለውን ቀልድ ሙስሊሙ መስጅዱን ያቃጠለው ከሚለው ጋር አንድ ነው ።
0negative
ለ 86 ንፁሃን የህይወት መጥፋት ምክንያት የሆነው ግለሰብ በይፋ የኦፌኮ ፓርቲ አባል መሆኑ
0negative
አሜን ይመጣል ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዘማሪ ጵኒኤል ጌታ ይባርክህ ተባረክ Doxa Arts studio በቆንጆና ለአይን በሚማርክ ቀረፃና ኤዲቲንግ መልዕክቱን አድርሶናል ተባረኩ እናተም ስምታችሁ ተባረኩበት
1positive
«አንቺኮ ቅኔ ነሽ» ሲፈጥርሽ ጀምሮ ጠቢብ ሰው ካልሆነ ማንም የማይፈታሽ ለዚህ ነው እምዬ ህመምሽ ሳይገባን የሚፈሰው እምባሽ። 💚 💛 ❤ ልብ አልባው ገጣሚ!
1positive
ተሰጥኦ ነው ብላ እንዳታፍ ብቻ
0negative
የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ የፍትህ አይደለም እንዴ? የአማራስ የተለየነው እንዴ? የእኩል ተጠቃሚነት አይደለም እንዴ? የዲሞክራሲ ጥያቄ አይደለም እንዴ? አኝዋኩም፣ሀመሩም ፣ሱርሚውም ተመሳሳይ ጥያቄ ነው ያለው።ይህ የሁሉም የኢትዮጵያ ህዝቦች ጥያቄ ነው።
0negative
ለስንት ብርና ለየትኛው ጥቅም ይሆን ይች ብልህ እቅድ የተሰነዘረችው? መቀለጃ ጦጣቸው አደረጉን እኮ😳🤯🤯😤
0negative
ምን አይነት ደነዝ ነው 👹
0negative
የአፍሪካ ቀንድ ፣ ሰሜን ኢትዮጵያ የሚገኘው የISIS ቅርንጫፍ TPLF እየተባለ የሚጠራው የአጋንንቶች ጥርቅም ነው ይህን አሰቃቂ ፣ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት የፈፀመው ። እግዚአብሔር የኢትዮጵያ አምላክ የእጃችሁን የሀሰን ሱልማኒን ቀን ይስጣችሁ ።
0negative
የህይወቴ የመጨረሻ ስኬት መልካምነት ነው።
1positive
ማለት ነው አሜን
0negative
የማንንም ፍልጥ ሰብስቦ አዲስ አበቤ እያለ ሰገጤ ያራዳ ልጆችን ሙድ ሊይዝባቸው ሲሞክር !?
0negative
[አሳዛኝ ታሪክ] ጉድ አደረገኝ ••• ከፌደራል ፖሊስነት ወደ እስራኤል ዳንሳ ቸርች ካዳሚነት
0negative
በኮሮናቫይረስ ሳይያዙ አይቀሩም ተብለው የተጠረጠሩት ኢትዮጵያውያን ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸውን ተነገረ
1positive
እኔም አሕመዲን ጀበል ነኝ! በባህርዳር እየተካሔደ ባለው ሰልፍ ላይ።
1positive
ሁላችንም የእግዚብሔርን ክብር አንኳሰናል፡፡ እንዴት? ከእርሱ በላይ ሌሎች ነገሮችን በመምረጥ፡፡ ባለማመስገን፣ በእርሱ ባለመታመንና ባለመታዘዝ፡፡ በመሆኑም እግዚአብሔር ለዘላለም በክብሩ ደስተኞች እንዳንሆን በመከልከሉ ትክክል ነው፤ ‹‹እነር
0negative
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል "ወደ መሃል ሀገር በሚወስዱ መንገዶች በሚፈፀሙ ጥቃቶች ዜጎች ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ ሕገ-መንግሥታዊ መብት ተነፍገዋል፤ ሥጋት ውስጥ ወድቀዋል፤ በመንግሥት ላይ ያላቸውን እምነት ጥያቄ ውስጥ ለማስገባት ተገደዋል" ብሏል
0negative
አሁንም ኢትዮጵያ ለትውልድ የሚተላለፍ ጎጅና የግብፅ ምርኮኛ የሚያደርግ ውል ከምትፈርም ውይይቱን አቋርጣ ብትወጣና ሉዓላዊነቷን የሚያስከብር ውሳኔ ብትወስን ነው የሚሻለው።
1positive
በትክክል። በዚህ አጋጣሚ ሰይፉ ምን ያህል የሰው ፍቅር እንዳለው እያየበት ነው።
1positive
ታከለ ዶማ መች ነው ሰው የሆነው ፐ ከባድ ሰው ተጠርቶ ተሞቷል 😂😂😂😂
0negative
ለእዳንተ አይነት ጠባብ መለጠፍ ውለታው ይቅር
0negative
እንደሰንሰለት ተጠምጥመው የያዙንን ማህበረሰባዊ ጉራዎች [ Ego's ] ካላስወገድን በስተቀር ማህበረሰባዊ ለውጥን መፍጠር አንችልም ! ስልጣኔ ለራስ የሚሰጡትን ግምት ከማስተካከል ይጀምራል ❗
1positive
ቸር ያሠማን🙏 መልካም ሠንበት🙏
1positive
የአገራችን ሙስሊሞች በራሳችን ምህዋር የራሳችንና አገራችንን በኛ እይታ በማጣቀስ ታሪክ ሊኖረን ይገባል። ያኔ "1500 አመታት የተዛባው ታሪክ"ና የኛው የ25አመት ታሪክ ለ"ኢትዮጲያ ታሪክ" መዋጮ ይሆናል።
1positive
“ለኃጣን የመጣ ለፃርቃን ይተርፋል” በእያለንበት እንፀልይ ለሀገረ አውስትራልያ🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ምህረቱን አውርድልን ስለእናትህ ብለህ ከጥፋት ታደገን።
1positive
ጅማ_ዩንቨርስቲ በወለጋ ና ገጂ ላይ የተከፈተውን መጠነ ስፊ በአየር የታገዘ ጭፍጨፋ በመቃዉም ስልፍ ወጥተዋል
1positive
End of preview. Expand in Data Studio

Amharic Sentiment Dataset

This dataset contains 2781 cleaned Amharic Tweets, labeled as having either positive or negative sentiment. This dataset can be used to train a sentiment classification model.

Dataset Source

https://github.com/liyaSileshi/amharic-sentiment-analysis/blob/main/data_preprocess/train.csv

Finetuned Models

The following models were finetuned using this dataset. The reported precision, recall, and f1 metrics are macro averages.

Model Size (# params) Accuracy Precision Recall F1
bert-medium-amharic 40.5M 0.83 0.83 0.82 0.83
bert-small-amharic 27.8M 0.83 0.83 0.82 0.83
bert-mini-amharic 10.7M 0.81 0.81 0.81 0.81
bert-tiny-amharic 4.18M 0.79 0.79 0.79 0.79
xlm-roberta-base 279M 0.83 0.83 0.83 0.83
am-roberta 443M 0.82 0.83 0.82 0.82

Code

In this repository, you can find notebooks for finetuning each of the above models using this dataset

Downloads last month
40

Models trained or fine-tuned on rasyosef/amharic-sentiment