text
stringlengths 0
17.1k
|
---|
የፊቼ ጨምበላላ በዓል ላይ ግጭት እንዲፈጠር ያደረጉ አካላት የሲዳማ ህዝብ ጠላት ናቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ ግጭት እንዲፈጠር እና ለሰው ደም መፍሰስ ምክንያት የሆኑ ግለሰቦችን መንግስት ከህዝቡ ጋር በመሆን ለህግ ያቀርባል ብለዋል። |
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፥ ክልል የመሆን ጥያቄ ህገ መንግስታዊ ነው ያሉ ሲሆን፥ የሲዳማ ህዝብ የክልል ጥያቄ ለማንሳት ህገ መንግስቱ ይፈቅድለታል ብለዋል። |
“እናንተም ለምን ክልል መሆን አስፈለገን ብላችሁ ከታች እስከ ላይ በሚገባ ተወያዩ እኛም እንወያያለን” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በሰጡት ማብራሪያ። |
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አክለውም፥ ለሲዳማ ህዝብ የሚታገሉ በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶችም ወደ ሀገር ቤት ገብተው ሰላማዊ ትግል አንዲያደርጉም ጥሪ አቅርበዋል። |
እሰረኞች ይፈቱ በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄም፥ እስረኞችን በመፍታት በኩል በፌደራል ደረጃ የተጀመሩ እና እየተሰሩ ያሉ ስራዎች አሉ፤ ክልሉም በዚህ ላይ ሊሰራ እንደሚገባው አስታውቀዋል። |
የቻይና ሻጮች, የተመራ ገመድ ብርሃን, የመንኮራኩር ብርሃን, የመርከብ ብርሃን, የመንገድ ብርሃን, ኤልኢዲ, የሣር ክዳን, የኔሮን ቱቦ, ኤል, መርዛማ ዛፍ, ካትዩስ, ኮብል ኬብል, ሎድ ሞይፈስ, የፍሳሽ ብርሃን, የኮልጣን የዘንባባ ዛፍ ብርሃን, አመድ መብራት, አመድ አመድ, ፋይበር, ተቆጣጣሪ, ተሸካሚ አመት ብርሃን, የተስተካከለ ሰንሰለት, የዛፍ ብርሃን |
ZhongShan የኢንዱስትሪ መርመራ ብርሃን LWW-5 ኤልኤል ግድግዳ ማጠቢያ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት |
GuangDong የኢንዱስትሪ መርመራ ብርሃን LWW-5 ኤልኤል ግድግዳ ማጠቢያ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት |
ጉሽንግተን ከተማ የኢንዱስትሪ መርመራ ብርሃን LWW-5 ኤልኤል ግድግዳ ማጠቢያ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት |
LED DOWN LIGHT, በመሪ መር ጋር የተያያዘ መብራት, የ LED CEILING LIGHT አቅራቢ እና ፋብሪካ ከቻቹል ከተማ, ቾንሻን ሲቲ, ጉዋንዶንግ ግዛት, ቻይና |
ቻይንደር የመርከበሪያ መብራት, LED DOWN LIGHT, የመሪነት አቀማመጥ, የ LED CEILING LIGHT ከጉንግ ካውን ከተማ, ሶንግሻ ሲቲ, ጉዋንግዶ ግዛት, ቻይና |
የወህኒ ተራራ በስሜን ጎንደር የሚገኝ ሲሆን በአጼፋሲለደስ ዘመን ለመጀምሪያ ጊዜ ለተገዳዳሪ የነገስታት ወንድ ዘሮች እንደ እስር ቤት አገልግሏል። ይህም እርስ በርስ ጦርነትን ከወደፊቱ ለማስቆም ነበር። |
ፋሲል ልጁ ዳዊት ሲያምጽ ለመጀመሪያ ጊዜ በእስር ወደዚህ ተራራ ልኮታል። የዚህ ስርዓት ምንጭ ቀደምቱ የደብረ ዳሞ እና ግሸን አምባ ዘይቤ ነበር። አጼ ፋሲል ይህን ተራራ ለእስር ቤት ከተጠቀሙበት ጀመሮ እስከ ዘመነ መሳፍንት (በተለይ 1790) ድረስ አምባው በዚህ መልኩ አገልግሏል። በአሁኑ ዘመን የተለያዩ ሰወች ተራራውን ለመውጣት ሞክረው ከአንድ ሰው በስተቀር አልቻሉም ፤ በድሮው ዘመን ግን ቤ/ክርስቲያን እና ቤተ መንግስት በተራራው ላይ ተሰርቶ ነበር። ፍርስራሾቹም አሁን ድረስ በምኩራቡ ይገኛሉ። |
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ። |
ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ በአንዱ ቀን አንዲት ሴት በጀሪካን ዘይት ይዛ ስትሄድ በመንገድ ላይ ታየች፡፡ የፀጥታ ሀይሎችም ተረባርበው በቁጥጥር ስር አዋሏት፡፡ ይህንን ዘይት ከየት አመጣችው…? እዛው መንገድ ላይ አነስተኛ ደረጃ ምርመራ ተደረገባት፡፡ በምርመራውም ከሱቅ እንደገዛች ታወቀ! ከየት ሱቅ…? ‹‹ምሪ›› ተብላ ወደ ባለሱቁ መምራት ግድ ሆነባት! ይህ ዛሬ የሆነ ነው፡፡ ነገ ደግሞ እንዲህ ሊሆን ይችላል፡፡ አንድ ህፃን ልጅ ‹‹ጮርናቄ›› (ብስኩት) እየበላ መንገድ ላይ ይታያል፡፡ ‹‹ጮርናቄው›› ዘይት በዝቶበታል፡፡ ‹‹ይህንን ጮርናቄ በዚህ ሁሉ ዘይት የጠበሰው እንዝላል ማነው…?›› ልጁ ከየት እንደገዛ ይመራል፡፡ የተመራበት ሰውም ጮርናቄውን ማን እንዳበሰለው ይመራል፡፡ አሁንም የተመራበት ይመረመራል፡፡ |
ወዳጄ እንዴት ሰነበቱልኝ!? ሁሌም ‹‹አለሁልህ›› እንዲሉኝ ያድርጎትማ! ጤና፣ ኑሮ ወዘተ እንዴት ነው… ‹‹የወዘተን ነገር እንኳ ተወው!›› ካሉኝ ወዘተ ውስጥ ያሉት ስኳር፣ ዘይት እና ታክሲ ናቸው ማለት ነው፡፡ |
እኔ የምለው ‹መንግስት የነካው ነገር ሁሉ አይባረክ!› ብለው የረገሙ አንድ የሀይማኖት አባት አሉ እያለ ሰዉ የሚያወጋው እውነት ነው እንዴ…? ኧረ የሰይጣን ጆሮ አይስማ! ሲጀመርስ የኛ መንግስት ምን የሚያስረግም ስራ ሰርቶ ያውቅና ነው!? እርሱ ቅዱስ ሆኖ ሳለ እንደምን ይረገም ዘንድ ይሆናል!? (ድንቄም እቴ! ቅድስና ያላችሁ ልቦና ይስጣችሁ!) |
ሚያዝያ ወር መጀመሪያው አካባቢ አንድ በእድሜም በስልጣንም የገዘፉ ሰው በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለው ነበር፡፡ (ይቅርታ እርሳቸውን የሚያኽል ሰው በቴሌቪዥን ‹መስኮት› ማለት ግዝፈታቸውን ማኮሰስ ስለሆነ በቴሌቪዥን ‹ሳሎን› ተከስተው ነበር፡፡ ብለን እናሻሽልና እንቀጥል!) እንዲህም አሉ! ‹‹ለፋሲካችሁ አታስቡ በርካታ ቁጥር ያለው ዘይት መንግስት እያስገባ በመሆኑ በየደጃፋችሁ እናደርሳችኋለንና ሃሳብ አይግባችሁ!›› አሉን፡፡ በርካቶች በሁዳዴው የፆሙት ዘይቱንም ቅቤውንም ስለነበረ፣ የባለስልጣኑ መግለጫ ፈንጠዝያን ፈጠረላቸው፡፡ ትንሽ እናጋን ካልን ደግሞ በዚህ የደስ ደስ ድግስ የደገሱ፣ ፅዋ ያጋጩም ነበሩ! |
ፋሲካው መጣ ነገር ግን ዘይቱ አልመጣም፡፡ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ‹‹ሰውየው ዋሽተውን ይሆን?›› ሲሉ ጠረጠሩ፡፡ ሌሎችም ‹‹ሰውየው ሊዋሹ እንኳ ቢፈልጉ እድሜያቸው እሺ ብሎ አያስዋሻቸውም›› ሲሉ ተከላከሉ፡፡ የሆነ ሆኖ ከተማዋ እና መላ ሀገሪቱ በዘይት ልትጥለቀለቅ ነው ተብሎ መግለጫ ተሰጥቶ፤ ነገርየው ግን የተገላቢጦሽ ሆነና ከፋሲካውም በኋላ ዘይት ብርቅ መሆን ብቻ ሳይሆን ዘይት ድርቅም ሆነና በገበያው ላይ ጠፋ! ኦሳማ ቢላደን የታሰሰበትን ያኽል አሰሳ ከደከሙ በኋላ ዘይትን ያገኙ ጥቂቶችም የመጣው ይምጣ ብለው ጨክነው አንድ ሌትር ዘይት በሰባ አምስት ብር ይገዙ ጀመረ፡፡ ሰባ አምስት ብር ለማውጣት የአቅም ማነስ የያዛቸው ደግሞ ለበርካታ ሰዓታት በመንግስት ሱቆች መሰለፍ ግድ ሆነባቸው፡፡ (የመንግሰት ሱቅ ተብሎ የተገለፀው ቀበሌ ነው) በዚህ ጊዜ ነው እንግዲህ አሽሟጣጮች ‹ሰላማዊ ሰልፍ ላማረው ዘይት ግዛ በለው!› የሚል ተረት መተረት የጀመሩት፡፡ |
አሁንም ቴሌቪዥናችን ከአባይ ዜና ሰዓት በተረፈች ሰዓቱ በርካታ ሌትር ዘይት ወደ ሀገሪቱ እየገባ እንደሆነ ተናግሯል፡፡ እሰይ! ምቀኛን ደስ አይበለው እና አሁን ‹‹ኢትዮጵያ ቴሌቪዥንዬ›› እንደነገረን ከሆነ፤ (ምን ነካኝ እንደተጠራጣሪ ሰው ‹ከሆነ› እላለሁ እንዴ…! መሆኑማ አይቀርም) ብቻ እየመጣ ያለው ዘይት የዘይት ችግራችንን መቅረፍ ብቻ ሳይሆን እንደ አባይ ካልገደብነው በስተቀረ የዘይት መጥለቅለቅ ሁሉ ሊያስከትል ይችላል! |
እኔ የምለው እኒያ ‹‹የተከበሩ›› ሼክ የአባይን ግድብ ‹‹ከቨር አደርጋለሁ!›› የሚሉት መቼ ነው? ስንት ምስኪን የመንገድ ንጣፍ ድንጋይ (ኮብል ስቶን) ሰራተኛ ሁላ ጮክ ባለ ድምፅ ‹‹ድሮ አባይ ማደሪያ የለውም ግንድ ይዞ ይዞራል! ይባል ነበር፡፡ አሁን አባይ ማደሪያ አግኝቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትራችን ባሉን መሰረት እኛ እናሳድረዋለን! የወር ደሞዜን እሰጣለሁ! ቦንድም እገዛለሁ! በጉልበቴም እገዛ አደርጋለሁ! ባጣ ባጣ ለአባይ ዘራፍ እላለሁ!›› እያሉ ሞራል እየሰጡ ባሉበት በዚህ ጊዜ፣ ለበርካታ ችግሮቻችን ‹‹ከቨር አደርጋለሁ!›› እያሉ ቃል በመግባት ቃላቸውን ሲመግቡን የነበሩት ታላቁ ሰው ዛሬ ድምፃቸውን ማጥፋታቸው የግብፅ ጊዚያዊ መንግስት ምርጫ አድርጎ ዋና መንግስታቸው እስኪመሰረት እጠበቁ ነው? ወይስ በዲዛይን ግምገማው ውጤት ሱዳን እና ግብፅ በግድቡ እንደማይጎዱ እስኪረጋገጥ ነው? ወይስ ደህና አይደሉም ይሆን እንዴ? ውይ ከክፉ ይሰውራቸው ኧረ! |
ለነገሩ አንዳንዶች እንደሚሉት ከሆነ እርሳቸው ‹‹እኔ ከቨር አደርገዋለሁ!›› ካሉት ነገርየው ቆሞ መቅረቱ ነው፡፡›› እነዚህ አንዳንዶች ምሳሌ ጥቀሱ ሲባሉም ‹‹የቅዱስ ጊዮርጊስን ስታድየም ግንባታ ‹በኔ ይሁንባችሁ እኔ ከቨር አደርገዋለሁ!› ብለው ይኽው ስንተኛ አመቱ ቆሞ ቀርቷል፡፡›› ይላሉ፡፡ እንደነዚህ ግለሰቦች አስተያየት ከሆነ ድሮውንም ሰውዬው ‹‹ከቨር አደርጋለሁ!›› የሚሉት የሚዲያ ‹‹ከፈሬጅ›› (ሽፋን) ለማግኘት ነው እንጂ እንደማይሆንላቸው አጥተውት አይደለም አሉ! ብቻ ግን ሆነም ቀረ እኔ ግን በበኩሌ አነጋገራቸው ብቻ እንኳ ደስ ይለኝ ነበር፡፡ ቢያደርጉትም ባያደርጉትም ‹‹ከዚህ በኋላ ያለውን እኔ ከቨር አደርገዋለሁ!›› ሲሉ አነጋገራቸው ራሱ ደስ ይለኛል፡፡ አሁንም የአባይን ጉዳይ ብቅ ብለው ‹‹ከዚህ በኋላ ያለውን ለኔ ተዉት እኔ ከቨር አደርገዋለሁ!›› ቢሉልኝ ደስ ይለኛል፡፡ ይህንን ጉዳይ ያወጋሁት አንድ ወዳጄ ምን እንዳለኝ ያውቃሉ? ‹‹እውነትህን ነው እርሳቸው ብቅ ብለው ‹ከዚህ በኋላ እኔ ከቨር አድርጋለሁ!› ቢሉ ጋዜጠኛውም ከተደጋጋሚ ዘገባ ቴሌቪዥናችንም በአባይ ከመጥለቅለቅ ትድን ነበር!›› ሲል ተናገረ፡፡ (ይቅር ይበለው ወይስ ይቅር አይበለው?) |
እነዛ አርቲስቶቻችን ራሱ እንደ አምልኳዊ ስርአት እዛው አባይ ድርስ ሄደን ቃል ካልገባን ሞተን እንገኛለን ብለው ያን ሁሉ ወጪ ካስወጡ በኋላ ምነው ድምፀቸው ጠፋሳ! ወይስ ቃል የገቡት ከዛ በኋላ ምንም ትንፍሽ ላይሉ ነው!? |
ወዳጄ… ስለ አባይ ጉዳይ ገና ወደፊት ብዙ የምናወጋው ይኖረናል! አሁን ግን ቀጥታ ከአባይ ወደ ስኳርና ዘይት እንሳፈራለን! መሳፈር ስንል ግን በቅድሚያ ታክሲን እናገኛለን፡፡ ስለዚህ እርሱ ይቅደማ! |
ሰኞ ዕለት በርካታ የታክሲ ሾፌሮች የስራ ማቆም አድማ አድርገው ነበር፡፡ አንዳንዶች ‹‹አድማውን ስፖንሰር ያደረገው መንግስት ነው!›› ሲሉ ተደምጧል፡፡ መንግስት በበኩሉ በሆዱ የዚህ አድማ የክብር ስፖንሰሮች ‹‹የሻቢያ ነጭ ለባሽ ሀይሎች ናቸው!›› ሳይል አይቀርም፡፡ እኔም የመንግስት ልጅ እንደመሆኔ መጠን ይህንን ጠርጥሬያለሁ፡፡ በአድማው ዕለት በርካቶች ከሰራ እና ከትምህርት ገበታቸው የመቅረታቸውን ያኽል፤ በአንጻሩ ደግሞ ሌሎች በርካቶች በስራ ላይ ተሰማርተው ነበር፡፡ እነዚህኞቹ በየቀበሌው ቀበሌ ቀበሌ የሚጫወቱ ወጣቶች እና ሴቶች ሲሆኑ በየመንደሩ የቆሙትን ታክሲዎች ታርጋ እየመዘገቡ እና ‹‹ወዮልህ!›› እያሉ ‹‹ያስቦኩበት›› ጣታቸውን ስትራፖ ይዟቸው ውለዋል አሉ! የታክሲ ሾፌሮች አድማ ባደረጉበት እለት የተወሰኑ ታክሲዎች ደግሞ ስራ ላይ ተሰማርተው እንደ ‹ንብ› ሲሰሩ እንደዋሉም ታይቷል፡፡ እደግመዋለሁ ‹እንደ ንብ!› በነገራችን ላይ ከዚህ ከታክሲ ጋር ተያይዞ ከተባሉ ነገሮች በሙሉ ሳልወድ በግዴ ያሳቀችኝ በአንድ ጋዜጣ ላይ የወጣች አንድ ፅሁፍ ናት፡፡ ምን ትላለች መሰልዎ ‹የታክሲ ስምሪቱ ነገር ከቂጥ ቆርጦ ፊት ላይ የመለጠፍ አይነት ነው!› ሰዉ እንዴት ተናጋሪ ሆኗል ጎበዝ! የሆነ ሆነ አሁን የታክሲ ስምሪቱ አለም የለምም በማይባል ሁኔታ ላይ ይገኛል፡፡ ምንም እንኳ ከኛም የበላለጡ የመንግስታችን አድናቂዎች፣ ‹‹የታክሲ ስምሪቱ ለእያንዳንዱ ነዋሪ ሰርቪስ የመመደብ ያኽል ነው!›› ሲሉ ቢያሞካሹትም፤ ዘይት ስኳር እና ሌሎችን ያጠፋ የመንግስት እጅ ታክሲዎችንም እንዳያጠፋ እንሰጋለን እሉ ይገኛሉ፡፡ |
ኧረ ወዳጄ የስኳርን ነገር ሰምተዋል? ሰሞኑን አንድ ወዳጄ በአንድ ሻይ መጠጫ ቤት ውስጥ ሻይ አዝዞ መጣለት፡፡ ስኳር ሲጨምር የሻይ ቤቱ ባለቤት በርቀት እየተከታተሉት ነበር፡፡ አንድ ማንኪያ አደረገ፣ ዝም አሉት ሁለተኛ ጨመረ፣ አናታቸውን እያሻሹ ፀጥ አሉት ሶስተኛ ማንኪያ ሲሰነዝር ተደብቀው ሲከታተሉበት ከነበረው ጥግ ወደ ወዳጃችን ተንደርድረው እየመጡ ‹‹ሶስተኛ ማንኪያ ልትጨምር? ምነው የኔ ልጅ ጡር አትፈራም ግፍ አይሆንብኽም በዚህ ጊዜ ለአንድ ብርጭቆ ሻይ ሶስት ማንኪያ? ስለመዳኒያለም በቃ! ስለ መዳኒያለም በቃ!›› ብለው ቢማጠኑት ጊዜ ወዳጃችን ሊጨምር ያሰበውን ሶስተኛ ማንኪያ ስኳር እየመለሰ ‹‹ስኳር የወደድኩት እኔ ምስኪኑን ሳይሆን ያስወደዱትን ስለመዳኒያለም ‹‹በቃ!›› ቢሏቸው አግዞት ነበር!›› ሲል አስተያየት ሰጥቶ ለርሳቸው ሲል ያለወትሮው በሁለት ማንኪያ ስኳር ሻይ ጠጣ፡፡ ይህ ወዳጄ አለቅጥ ሲያጋንን ምን አንዳለን ያውቃሉ ክፉ ቀን ሲወጣ አንዷን ማንኪያ አሟላለሁ! |
የምር ግን ወዳጄ በተለይ የስኳርና የዘይት ወረፋን ማየት በእውኑ በጣም እያሳቀቀኝ ነው፡፡ ምን አሳቀቀህ ይበሉኝማ… ይህንን ሰልፍ እነ ሻቢያ ቴሌቪዥን ያዩት እንደሆነ መልካም ገፅታችን እንዴት እንደሚያበላሹብን ሳስብ በእውኑ ጭንቅ ነው የሚለኝ፡፡ ወይ ደግሞ ለመልካም ገፅታችን ሲባል ሰዉ ልክ ሲሰለፍ ሸራ ማልበስ ወይ ደግሞ በቆርቆሮ አጥር ከለል ማድረግ! ጥሩ መላ ይመስለኛል፡፡ ካልሆነ ካልሆነ ግን ተሰላፊው ወረፋ እስኪደርሰው ድረስ ‹‹የህዳሴው ግድብ የግንቦት ሃያ ፍሬ ነው!›› የሚል መፈክር ይዞ እንዲቆም ቢደረግ ከወቅቱ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የዘይት እና ስኳር ወረፋ ሳይሆን ሰላማዊ ሰልፍ ስለሚመስል ለመልካም ገፅታችን ትልቅ አተዋፅኦ ይኖረዋል እላለሁ!! (አሳቢነቴን አያደንቁም ወዳጄ!) |
አዲስ አበባ፣ ጥር 19/2013 ( ኢዜአ) የኢትዮጵያና ሱዳንን የድንበር ጉዳይ መፍታት የሚቻለው ሁለቱ አገሮች ባቋቋሟቸው መዋቅሮች ብቻ መሆኑን የኢትዮጵያና የሱዳን የጋራ ድንበር ኮሚሽን አባል አቶ ውሂብ ሙሉነህ ገለጹ። |
በተለያዩ ጊዜያት በሁለቱ አገራት መካከል የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ለመፍታት እ.አ.አ በ1972 የሀሳብ ልውውጥ ስምምነት ተፈራርመው ድንበራቸውን እንደገና ለማካለል መስማማታቸውን ነው አቶ ውሂብ ያስረዱት። |
በስምምነቱ መሰረት ሁለቱ አገራት የሚቀበሉት የመፍትሔ ሀሳብ ላይ እስኪደርሱ ድረስ የድንበር ነባራዊ ሁኔታው ባለበት ተከብሮ እንዲቆይ መስማማታቸውን አመልክተዋል። |
እ.አ.አ በ2002 ኢትዮጵያና ሱዳን የጋራ ድንበር ኮሚሽን፣ የጋራ ድንበር ቴክኒክ ኮሚቴ እና የጋራ ልዩ ኮሚቴ አቋቁመው ለድንበሩ ጉዳይ መፍትሔ ለመስጠት ሲሰሩ መቆየታቸውን አመልክተዋል። |
የጋራ ልዩ ኮሚቴው በሀሳብ ልውውጥ ስምምነቱ አማካኝነት የመፍትሔ ሀሳብ ላይ እንዲደርሱ የሚያስችሉ ስብሰባዎችን አድርጎ የመጨረሻ ሪፖርት ባላቀረበበት ሁኔታ ሱዳን ሃይል ተጠቅማ የኢትዮጵያ መሬት መያዟን ነው አቶ ውሂብ የገለጹት። |
ሱዳን ይህንን ማድረጓ እ.አ.አ በ1972 የሀሳብ ልውውጥ መሰረት አማካኝነት ነባራዊ ሁኔታውን የማስቀጠል ስምምነት መጣሷንና ለፈረመችው ስምምነት ተገዢ አለመሆኗን ተናግረዋል። |
በዓለም አቀፍ ደረጃ የድንበር ጉዳዮች እልባት ያገኙት በውይይት እንደሆነና ሱዳንም ይሄን ተገንዝባ ጉዳዩን በንግግር ለመፍታት ራሷን ማዘጋጀት እንደሚገባት ገልጸዋል። |
የኢትዮጵያና ሱዳን ከፍተኛ የፖለቲካ ኮሚቴ ጉዳዩን በሚመለከት በታህሳስ 13 እና 14 ቀን 2013 ዓ.ም በካርቱም የተወያዩ ሲሆን፤ቀጣይ ስብሰባውን በአዲስ አበባ ለማድረግ ስምምነት ላይ መደረሱ ይታወሳል። |
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን ለዘመናት ሲመኙት የኖረ፣ የትውልድን ሕልም እውን ያደረገ፣ በዘመናዊ ታሪካችን ውስጥ ሊጠቀስ የሚችል የዚህ ትውልድ ሥራ ነው፡፡ ‹ዓባይን መገደብ› ታላቅ ሐሳብ፣ ታላቅም ውሳኔ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ከአካባቢው ሀገራት ጋር የምታደርገውን ውይይት ቋንቋውን የቀየረ፣ የግዮን ምንጩ ከኢትዮጵያ ተራሮች መሆኑን ከብራና አውርዶ መሬት ላይ የጻፈ ነው፡፡ |
ስለ ሕዳሴው ግድብ የሚሠሩት ማስታወቂያዎች ግን ፈጽሞ ግድቡን የማይመጥኑ፣ እንኳን ለዓባይ ግድብ ለኛ ቤት አጥርም የማይሆኑ፣ በውስጣቸው ምንም ዓይነት ሀገራዊ ርእይና ፍልስፍና የሌለባቸው፤ ከጠላና እንጀራ የማያልፉ ናቸው፡፡ እንዴው ግድቡ አፍ ስለሌለው እንጂ በስም ማጥፋትና በክብረ ነክ ወንጀል ይከስ ነበር፡፡ የታሪክ ባለሞያዎች፣ የፖለቲካ ጠበብት፣ የኪነ ጥበብ ልሂቃን፣ የእምነትና የባሕል ምሁራን፣ የሥነ ቃል አጥኒዎች፣ የሐሳብ መሪዎችና የሕዳሴ ኮከቦች መነጋገሪያ፣ መከራከሪያ፣ ሐሳብ ማራቀቂያ፣ ትውልድ መቅረጫ፣ ትውልድ ማነሣሻ፣ መሆን የነበረበት የሕዳሴው ግድብ የቀልደኞች ማቧለቻ ሲሆን እንደማየት ያለ የክፍለ ዘመኑ ርግማን የለም፡፡ |
እኔ እንዲያውም እነዚህ ግድቡን የማይመጥኑ ማስታወቂያዎች በግብጽ ነው እንዴ ስፖንሰር የሚደረጉት? እላለሁ፡፡ ግድቡኮ የግንባታ ሂደት ጉዳይ ነው፡፡ መንግሥት ከአንድ ኮንትራክተር ጋር ተነጋግሮ የሚያጠናቅቀው፡፡ ዋናው ጉዳይ አስተሳሰቡ ነው፡፡ ለምን እንገነባዋለን? የምን ማሳያ ነው? ዓባይን እንገድባለን ስንል ምን ማለታችን ነው? ዓባይ በኢትዮጵያ እምነት፣ ታሪክ፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ባሕል ውስጥ ምን ቦታ ነበረው? አሁን ወደየትኛው ቦታ እየወሰድነው ነው? ዓባይን የመገደብ ሂደትና ስኬት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መፍጠሪያ መስፈንጠሪያ እንዲሆን ምን እንድርግ? እነዚህን ነው መተንተን፣ እነዚህን ነው መሥራት፣ እነዚህን ነው የሕዝብ ገንዘቦች ማድረግ፣ በእነዚህ ላይ ነው መግባባት ያለብን፡፡ ግድቡ መሠራት ያለበት በዜጎች ላይ ቀልደን ሳይሆን ዜጎችን በብቃት አሳምነን ነው፡፡ |
ግድቡ ያልቃል፡፡ ወንዙም ይቀጥላል፡፡ የሚቀረው ታሪክና ሐሳቡ ነው፡፡ አሜሪካውያን በአሪዞናና በኔቫዳ መካከል የሚገኘውን የሁቨር ግድብን የሠሩት(እኤአ ከ1931-36) በችግር ወቅት ነው፡፡ ገንዘባቸው፣ ጉልበታቸውንና ዕውቀታቸው ሠውተው ነው የሠሩት፡፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ገንቢዎች ሕይወታቸው ከፍለውለታል፡፡ አያሌ አሜሪካውያን ዛሬ ግድቡን ለመጎብኘት ሲሄዱ ከግድቡ በላይ ስለ ግድቡ አሠራር የሚያሳየውን ሙዝየም መጎብኘት ነው የሚያስደስታቸው፡፡ ለምን ተገነባ? የዚያን ዘመን መሪዎችና ሕዝብ ምን ነበር ዓላማቸው? እንዴት ነበር የገነቡት? እነማን ምን ዓይነት መሥዋዕትነት ከፈሉ? ግድቡን ሲገደቡ አሜሪካን የት ማድረስ ነበር ሕልማቸው? ይህን ነው ሙዝየሙ የሚተርከው፡፡ የተሠው ዜጎችን፣ የቀን ራሽን እየተሰጣቸው የገነቡ አሜሪካውያንን፣ በአነስተኛ ክፍያ ለሀገራቸው የሠሩ ባለሞያዎችን ያሳያል ሙዝየሙ፡፡ |
ሁቨር ግድብ ለአሜሪካውያን ግድብ ብቻ አይደለም፡፡ የአልሸነፍ ባይነት መገለጫ፣ ሀገርን ከግል ጥቅምና ከጊዜያዊ ችግር በላይ አድርጎ ማሰቢያ፣ ብንወድቅ እንነሣለን፤ ‹ኢኮኖሚያችን ለጊዜው ቢወድቅም፣ እኛ ሕዝቦች ግን አልወደቅንም› የሚለውን የአሜሪካውያንን የዚያ ዘመን ፍልስፍና ማረጋገጫ ነው፡፡ ጽናታቸውንና የሀገር ፍቅራቸውን ማሳያ ነው፡፡ አስጎብኝዎቹ እንደሚሉትም ‹እንደ ሕዝብ አንወድቅም› የሚለውን ፍልስፍናቸው ማስመስከሪያ ነው፡፡ |
የሕዳሴው ግድብ ግን ‹የዚህ መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ጎበኙት› ከሚለው ዜና በዘለለ ‹ስለምኑ› የማይወራለት፣ ፍልስፍናው የማይተነተንለት፣ ከግድቡ በላይ፣ ከአሸዋው፣ ከሲሚንቶውና ከብረቱ በላይ፤ ከጠጠሩና ከድንጋዩ ባሻገር ግድቡ ምንድን ነው? የሚለውን መግፍኤ ሐሳብ የሚናገርለት ያጣ ምስኪን ግድብ ነው፡፡ ልጆቻችን ነገ ግድቡን አይደለም የሚጎበኙት፡፡ እንዴት ተሠራ፣ ለምን ታሰበ፣ አባቶቻችን ምን ለውጥ ነበር ሊያመጡ ያሰቡት? የነበሩትን ተግዳሮቶች እንዴት አለፏቸው? የግድቡ መሠራትስ ምን የአስተሳሰብ፣ የአሠራር፣ የኢኮኖሚ፣ የባሕል፣ የዲፕሎማሲና የሀገር ገጽታ ለውጥ አመጣ? የሚለውን መመርመር ነው የሚፈልጉት፡፡ ከግድቡ ጀርባ የነበረውን የኢትዮጵያውያን ፍልስፍናና መንፈስ ነው የሚሹት፡፡ |
ጭራሽ ሰሞኑን የምናያቸው ማስታወቂያዎች ደግሞ የግድቡን ሐሳብ አውርደው አውርደው ገንቦ ጠላና የብረት ምጣድ ጥብስ ላይ የሚጥሉ ሆኑ፡፡ ከዚህ በፊት ከጉንጭ የተረፈ ዳቦ በመብላት፣ በጎልማሶች ትምህርት ላይ በማሾፍ የተሠራውን ማስታወቂያ ስንታገሠው አሁን ደግሞ ‹ሕዳሴው ወርዶ ወርዶ› የጠላና የጥብስ መጨዋቻ ሆነ፡፡ ፀጉሯ እንኳን ወርዶ ወርዶ ‹ይጠቀለላል እንደ ሰርዶ› ነበር የተባለው፡፡ እንዴው ከዚህ የተሻለ ከፍ ያለ ሐሳብና የመንገሪያ መንገድ አጥተን ነው የግድቡን ሐሳብ በጋን ጠላና በብረት ምጣድ ጥብስ የምናሰቃየው? |
አሁን የሦስት ብር የስልክ ሎተሪን ለመግለጥ ‹መቼ ነው መብላት የሚጀመረው?›› ብሎ መጠየቅ ያስፈልጋል? መብላት ከተጀመረ ቆየ አይደለም እንዴ? መብላቱ አስቸግሮ አይደል እንዴ ፀረ ሙስና የሚባል መሥሪያ ቤት የተቋቋመው? አሁንኮ ሰው መብላትንና መበላትን ለምዶት ‹ምናለ በልተው እንኳን ቢሠሩ› እያለነው፡፡›› የዐጸደ ሕጻናት አማርኛ ማስተማሪያ ይመስል ‹‹ጋን በጠጠር ይደገፋል›› የሚለውን አባባል ለማሳየት ጠላ የሞላ ጋን ማሳየት ያስፈልጋል? ግድቡ አሳዘነኝ፡፡ ‹እብድ የያዘው መልክ አይበረክትም› ማለት ይኼ ነው፡፡ |
ልጅቱ የሐር ነዶ የመሰለ ፀጉር ነው ነበራት አሉ፡፡ አልፈለገችውም፡፡ ፀጉር ቤት ገባችና ‹‹ቁረጭኝ›› አለቻት ፀጉር ሠሪዋን፡፡ ከከፈለቻት እርሷ ምን ተዳይዋ ልትመደምዳት ተነሣች፡፡ እዚያ ፀጉር ቤት ልትሠራ ገብታ የነበረች እናት ብትመክራትም ወጣቷ እምቢ አለች፡፡ ሴትዮዋም ‹‹ ይህን የመሰለ ፀጉር ማን እንዲህ ባለ ጭንቅላት ላይ ብቀል ብሎታል› አለች አሉ፡፡ |
ሲሆን ‹በባሕል ትክክል ለመሆን› በዚህ ከፊሉ ሕዝብ በሚጾምበት ጊዜ የጥብስ ማስታወቂያ ባይኖር ጥሩ ነበር( የግድ መጠበስ ካለበት ወይም ጥብሱ በስፖንሰር የመጣ ካልሆነ)፡፡ ደግሞስ ከመቼ ወዲህ ነው ለገንቦ ጠላ የሚጋደሉ ጠጪዎች ሀገራዊ ለውጥ አምጥተው የሚያውቁት? ‹ዶሮ ብታልም ጥሬዋን› ሆኖ ካልሆነ በቀር፡፡ የሦስት ብር ሎተሪ ለማስቆረጥ በገንቦ ጠላ መጣላት አመልን በቴሌቭዥን መግለጥ ካልሆነ ምን ሊሆን ነው፡፡ |
ወይ ግድቡን ‹የሕዳሴ ግድብ› ብለን መጥራታችንን እናቁም፤ ወይ ማስታወቂያዎቻችን ግድቡን የሚመጥኑ ይሁኑ፡፡ ያን የመሰለ ታላቅ ሐሳብና የትውልድ ሥራ በገንቦ ጠላ፣ በብረት ምጣድ ጥብስ፣ በጉንጭ ሙሉ ዳቦ መቀለጃ አታድርጉት፡፡ |
ስላም ዲያቆን ዳኒ, እየተናደድኩም እየሳኩም ነው ያነበብኩት ዕይታህን.(ግብፆች ይሆን ማስታወቂያውን እስፖንሰር ያዳረጉት?) አባይን ለመገደብ የአገሬ እዝብ እንዴት ሆኖ ገንዘቡን እነደሚሰጥ እግዚሃብሔር ያውቀዋል |
በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የማስታወቅያ ሰዎቻችን ምን ያህል የማስታወቅያ እውቀት አላቸው ብለን ብንጠይቅ መልሱን ከስራቸው ማየት ነው።በሃገራችን የመገናኛ ብዙሃንን ቦታ ለመቆጣጠር የሚያስፈልጉ ዋና ዋና መስፈርቶች ድፍረት፣አድር ባይነት፣አዙሮ አለማሰብ፣እንደ ሱፐር ማን ራስን በየቦታው መክተት ፣በየጊዜው ኢንተርቪው አድራጊ ወይም ተደራጊ መሆን፣ትንሽ ማወቅ ብዙ ማውራት ብቻ መተው ይሻላል |
የማስታውቅያ ስራ ህዝብ አእምሮ ውስጥ አንድን ጉዳይ ተክሎ መሄድ ነው አላማው እንደየ ማስታወቅያው አይነት ደግሞ አስተዋዋቂውም የማስታወቂያው አስተሳሰብም የተለያየ መሆን አለበት ለነገሩ የሃገራችን አስተዋዋቂዎች እኮ ሊቆች ናቸው እግዚአብሄር ይመስገንና አላውቅም የሚለውን ቃል አያውቁትም አንድ ነገር ብዬ ልጨርስ ራሳቸው በሰሩት ፊልም ላይ እኮ ሰው ሳይቀይሩ ፮ ማስታወቂያ የሚሰሩ ናቸው ስለዚህ የአባይ ጉዳይ ለነሱ ከከረሜላ ማስታወቅያ የተለየ ነገር የለውም ለነሱ ዋናው ቁምነገር ካሜራው ፊት እንደባለ ውቃቢ አጔርቶ መመለስ ነው።ወደፊት የማያስብ ጭንቅላት ሳይዙ እንዴት አድርገው ወደፊት የሚቆይ ማስታውቅያ ይስሩ። |
ዳኒ ያነሳሀው ጉዳይ ግን ጥብሱ በጾም ባይሆን ከሚለው አመክንዮህ ውጭ ሌላው ዝርዝር ትችት አላሳመነኝም፡፡ማስታወቂያው ተደራሽ የሚያደርገው ከተማ ቀመስ የምንለውን ምሁር ብቻ አይደለም፡፡ከመሀይማናን ከህጻናት ጀምሮ ያለውን ተመልካች ነው፡፡ገጠሬውም አይረሳ፡፡ስለዚህ በተማረ ከተሜ ዐይን ብቻ አንየው፡፡ |
መቼ ነው መበላት የሚጀመረው የሚለው ቃል የአመታት ጉጉታችን መገለጫ ነው፣ለጋኑ የሚደርገው የመደገፍ ተጋድሎም ሀገርን ተባብሮ የማቆም ምሳሌ ነው፣ጠጠሩ የጥረታችን(ማስታወቂያው እድሜና መሃይምናንን ታሳቢ ያደርጋልና ለምሁራን ላይጥም ይችላል)፣ቆፍጣናው ገበሬና ጎዳዳዋ እመቤት ፅዋውን መቅመሳቸው ደግሞ ተስፋው የሚጨበጥ መሆኑን የሚያሳይ ይመስለኛል፡፡ካላለባበስነው በስተቀር ጠላ በገጠሩ አርሶ አደር የስካር ምንጭ ሳይሆን የዘወትር የጥም መቁረጫና የወገብ መደገፊያ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡በተለይ በእኔና በዳኒ ሀገር በጎጃም ጠላ የስካር መጠጥ ሳይሆን በጥራት ተዘጋጅቶ የኃይል ምንጭ ነው፡፡ባጭሩ ከነፍልፍሎ 8100 ቀጥሎ ይሄኛው ማስታወቂያው ለእኔ ተመችቶኛል፡፡ |
ይህ የከተሜና የገጠሬ ዕይታ ጉዳይ ሳይሆን ሐሳብን በትክክል ያለመግለጽ ጉዳይ ነው፡፡ በተጨማሪም ማስታወቂያ ውስብስብ ቅኔ መሆን የለበትም፡፡ ለ“መሃይማን”ም ሆነ ለ“ምሁራን”! የነፍልፍሉም ማስታወቂያ ቢሆን ሳቢነት የለውም፡፡ |
ያልተማረ ለማናገር ደፋር ነው የሚከፋበትን አያውቅምና፡፡ እኔም በማስታወቂያው ተገርሚያለሁ ስለ አባይ ለማውራት እርቦት የሚጓመጅ ሰው ነው ማየት ያለብን ወይስ ሃገራዊ አንድነትን የሚገነባ፣ ስሜትን ወደ ልማት የሚያሸፍት፣ የዚህ ትውልድ በመሆን ለመጪው የሚዘከርታሪክን ማስተላለፍ፡፡ ጐበዝ እነ አፃ ቴውድሮስን፣ ሚኒሊክን የምንዘክረው በዛን ጊዜ በነበሩ ታሪክ ፀሐፊዎች በፃፋት፣ በገጠሙት ግጥምና በሰሩት ታሪክ ነው፡፡ እናንተ ባለማስታወቂያዎች ይኽ ትውልድ ሲያልፍ የሚቀረው ታሪክ ጠላና ጥብስ የሚጐማጅ ትውልድ ሆኖ እንዳይቀር አደራ፡፡ መንግስትም ቢሆን ኃላፊነቱንይወጣ፡፡ |
ጦም ባይሆን ኖሮ ‹‹አንጀቴን ቅብ አጠጣኸው›› እልህ ነበር፡፡ስለዚህ ‹‹አንጀቴን አራስከው›› እላለሁ! ዓይንን በጨው ማጠብ ለመድረክ በሚጋብዝብት ዘመን እና አገር ውስጥ ን እና መታገስ ነው፡፡ ደግነቱ ቴሌቪዥን ሥሩት ሰዎችአብረው ሪሞት ኮንትሮል መፈብረካቸው ያስመሰግናቸዋል፡፡ የቲቪ ሪሞት አንደ ኢትዮጵያ ሚያገለግልበት ሌላ አገር ያለ አይመስለኝም፡፡ ሞዛዞቹ ሲመጡ ጥርቅም ለማድረግ ይመቸናላ! ስላካፈልከን ሃሳብ እድሜ ከጤና ያድልልን፡፡ |
ታማኞች ሆዳቸው ካልጎደለ አይናከሱም። ሰለዝህ ሆዳቸውን ሞልቶ ፡ ሰው የሚመስሉ ውሾች ማትረፍ ይቻላል። ዋናው ነገር፡ አስበልጦ የሚከፍል ካገኙ ሊናከሱ ይችላሉና፡ በዓይነቁራኛ መጠበቅ ነው። |
በመጀመሪያ ሰማይን ያለ ምሰሶ ምድርን ያለካስማ በጥበቡ ላቆመ÷ ለእኛ ልጆቹ ኃጢያት ስርየት በቀራንዮ አደባባይ የደም ዋጋ ለከፈለ÷ ጥንተ ጠላታችንን ላሸነፈልን÷ ጠባቂ መልዓክትን ላኖረልን÷ ዕልፍ ዓዕላፋት ቅዱሳንና ሰማዕታትን አርአያና ምሳሌ ላዘጋጀልንና የቅድስና ዋጋቸውን አምነን በስማቸው ውሃ በመስጠት እኛም ዋጋቸውን እንድናገኝ ለፈቀደልን÷ የመዳናችን ምክንያት የሆነች ንጽህይተ ንጹሃን እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን በቅዱስ ዮሐንስ በኩል ለዓለም ሁሉ እናት አድርጎ ለሰጠን÷ መዳናችን በእሱና ከእሱ በኩል ለሆነው ÷ ዘመንን (ሰዓታትን)ለፈጠረው አልፋና ዖሜጋ አምላክ በፈጠረው ሰዓታት ሁሉ ያለማቋረጥ በቅድስና የተቀደሰ ምስጋና ይድረሰው። አሜን። |
ሰላም ላንተ ይሁን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት። እግዚአብሄር ከፈተና ይሰውርህ ያጽናህ። (መቼም ኃጥዕ ቢመርቅ ምን ዋጋ አለው እንጂ ብዙ ብዙ በመረቅኩህስ ነበር። ብቻ እሱ ፈቃዱ ሆኖ ዛሬም ነገም እያፀና ይመርቅህ። አሜን።) |
ዲያቆን ያለኝን ጥያቄ በዚህ አደባባይ (blog) ላይ አልጠይቅህም። ምክንያቱም አደባባዩ ላይ ከቀረቡ አስተማሪና ገንቢ ሃሳቦች ጋር ምንም ግኑኝነት የሌላቸው ነገርግን የራሴን ህይወት እንዳርምና ከአስመሳይ መንፈሳይነት እንዴት ልላቀቅ እንደምችል÷ እንዲሁም መንፈሳዊና ግብረገባዊ ጥያቄዎች ሲኖሩኝ እየጠየቅሁህ አምላክ ጊዜና ቦታ በፈቀደልህ ወቅት ትመልስልኝ ዘንድ መልካም ፈቃድህ ቢሆንና እሺ ብትለኝ [email protected] ላይ "ሰላም ነህ አዲስ?" ብለህ ከአደባባዩ ጀርባ ብታገኘኝ... በጣም ደስ ይለኛል። ልቦናህን እሱ በፈቃዱ ያራራልኝና!!! |
የማስታወቂያውን ነገር ተወው ፡ግን ይሄ ምስኪን ህዝብ ከሚበላው የሚዘለው የበለጠበት ፡እውነት በዜና እንደምናየው ደስ ብሎት ነው ደሞዙን የሚያዋጣው ? ምነው እነ የዘመኑ የሀገር ቤቱ አልበቃ ብሎአቸው በውጭ አገር ካስቀመጡት ትንሽ ቢያዋጡና ይህን ደሞዙ ሳይነካ ቢኖርበት |
እግዚአብሔር አንተን፣ የዘመናችን ዕንቁ መምህራችንን ያቆይልን፣ ግን ዳኒ ስለግድቡ አስፈላጊነትና ሀገራዊ አንድምታ ምን አለበት ትንሽም ቢሆን ቀደም ብለህ ጽፈህ ቢሆን የበለጠ ሙሉ ሆን ነበርእግዚአብሔር አንተን፣ የዘመናችን ዕንቁ መምህራችንን ያቆይልን፣ ግን ዳኒ ስለግድቡ አስፈላጊነትና ሀገራዊ አንድምታ ምን አለበት ትንሽም ቢሆን ቀደም ብለህ ጽፈህ ቢሆን የበለጠ ሙሉ ሆን ነበር |
ዳኒ ከዚህ ቀደም እንዳልከው ይመስለኛል:: የሚመጥን ነገር ለመሥራት መጀመሪያ ስለምን እያወራን እንደሆነ መገንዘብ አለብን:: እነርሱን እንተዋቸውና ይህ ግድብ ምንድን ነው ለእኛ? የኃይል ማመንጫ ብቻ? ኧረ ይሄ ነገር ከዚያም ያለፈ ልዩ ትእምርታችን ነው:: ይህ ሕዝብ ተዋሕዶ የኖረ ከደሟደም፣ ከሥጋዋ ሥጋንና ከነፍሷ ነፍስ ነስተን:: ያቃተን መተቃቀቡ ነው:: አንዳችን አንዳችንን መጠበቁ ማክበር መከባበሩ የመስጠት የመቀበል ባሕሉ:: ለዚህ ደግሞ እየገነባነው ያለውን ዓይነት በርካታ ግንባታዎች የሚያስፈልጉን ይመስለኛል:: |
የግድቡን ሥራ ዓይነት በርካታ የጋራ ቅርሶች ያስፈልጉናል:: በአንድነት የምንዘምርላቸው፣ የምንፈክርላቸው፣በስማቸው የምንምልባቸው፣ የጋራ ጀግኖች ያስፈልጉናል:: በብሉይ ታሪካችን ብቻ ሳይሆን ሁሌም የምንኮራባቸውና ኪዳናችንን የሚያድሱ በየዘመናቱ የሚገነቡ አዳዲስ መገለጫዎች አዳዲስ ታሪኮች ሊኖሩን ይገባል:: የሕዳሴው ግድብ ያ ነው:: |
አሁን የተያያዝነው ታሪካዊ የቅርስ ግንባታ ነው:: ቅርስ ከዘመን ርቀቱ ከታሪካ ዊፋይዳው ቀድሞካበረከተውና ከሚያዘክረው ትናንት የተነሳ ቅርስ ሆኖ ይጎበኛል፣ ይጠበቃል፣ ይወደዳል፣ ይከበራል:: አሁን የምንገነባው ቅርስ ግን ከዚህ ይለያል:: እየተገነባ የሚቀረስና የሚጎበኝ የቅርስ ግንባታ:: |
ራእያችንን እየገነባንነው:: የእርቅ የአንድነት የመተባበርና የሰላማችን ሐውልት እየቆመነው:: በወንዝ በጎጥ በጎሳ እየተከፋፈለ በጠላትነት ይተያይ ይጋደል ይጣላ ደም ይቃባ ደም ይመልስ የነበረ ሕዝብ ግንባታ ላይ ነው:: ይህን ሕዝብ በልዩነት ውስጥ ባለው አንድነት ተውቦ በሕብረት ቆሞ ሲዘምር ማየት እንዴት ያምራል:: |
የሌሎችን ሳይሆን የራሳችንን ደም የገበርንበት የጋራ ሐውልት ካለን ይህ የመጀመሪያችን ይመስለኛል:: ጊዜችንን ገንዘባችንን ዕውቀታችንን የተጠቀመ ያስተባበረን እንዲህ ያለ ሐውልት ኖሮን ያውቅ ይሆን? ይህ ሐውልት የትናንት ድላችን አይደለም:: የሰማእታትም አይደለም:: የሙታንም የገዳዮችም አይደለም:: የሕዳሴያችን ሐውልት ነው:: ያለፈውንም ያለውንም የሚመጣውንም ሕዝብ የሚያስተሳስረው ሐውልት:: ያለፈውን ቁጭቱን የተወጣንበት ያለውን ያዋሀድንበት የሚመጣውን ያማማልንበት ድንቅ ምልክት:: ሕዝባችን እንቆቅልሹን የሚፈታበት፣ ሰምና ወርቁን የሚያስማማበትና በተዓቅቦ የሚዋሐድበት ሐውል ተስምዕ /የምስክር ሐውልት/ ነው:: |
አሁን ይህን ቅርስ ግንባታ ላይነን! ጽንሱ ሳይጨነግፍ ሕልሙም ሳይመክን እንደ ጀመርን ከጨረስነው ኢትዮጵያችን በሦስት የተገመደ ፈትል ትሆናለች:: አትበጠስምም:: ብሔር ብሔረሰቦች፣ ሕዝቦችና ኢትዮጵያ በሚቀያየረው ሥርዓተ መንግሥት ውስጥ ተዋሕደውና ተጠባብቀው ይነጉዳሉ አይናናቁም አይነጣጠሉም፣ አይበጣጠሱም፣ አይገዳደሉም፣ . . . ይልቁንም እንደ አካል ብልቶች አንዳችን ያለሌላችን ከንቱ መሆናችንን ተረድተን ዚአከ ለዚአየ እየተባባልን እንተጋገዛለን:: ይህ ነው ትልቅ የነበርንበት ጥበብ ትልቅም የሚያደርገንም የስኬት ጎዳና:: |
በሀገራችን ታሪክ ሳይጠናቀቅ በብዙ ሕዝብ የተጎበኘ ቅርስ ካለ የሕዳሴው ግድብ ግንባታ ቀዳሚው ሳይሆን ይቀራል? ከዚህ የሚልቅ የእርቅና የመተሳሰብ ሐውልት የትአለ? ከዚህ ቀደም እየገደልን ስንፎክር ከገነባናቸውና ሞተውብን ስናዝን ካቆምናቸው ሐውልቶች በላይ የሚናገር የሚዘምር የሚደምቅ ግንባታ ላይ ነን:: አሁን እያነባን ሳይሆን እንደ ሀገራችን ገበሬ እየዘመርን የምንገነባው የጋራ ርእይ አለን:: ርእይ ይገነባል:: ርእይ ርእይን ይወልዳል:: የርእይ ግንባታ አይጠናቀቅም:: “ይህንን ጨርሰን ሌላ እንገነባለን” ግንባታው ይቀጥል:: በአንድነት እየፈተሉ የሚገምዱን በተአቅቦ የሚያዋሕዱን ብዙ ግንባታዎች ያስፈልጉናል:: መንገዱም፣ ባቡሩም፣ ሕንጻውም፣ ልማቱም ሁሉ ሃገር የሚገመድበት የሀር ፈትል ነው:: |
የሀገራችን ልማትና ግንባታ ሁሌም አንድነት አብሮነት መተባበርና መዋሐድ፥ መፈቃቀድን፣ መተማመንን፣ መግባባትና መወያየትን ይጠይቃሉ:: ካለዚያ ውኃ በወንፊት እንደመያዝ ነፋስንም እንደመጎሰም ያለ ከንቱ ድካም ነው:: በዚህ መሠረት ላይ የሚገነባ አንድነት ከፉከራው ከሽለላውና ከቀረርቶው በላይ ያዋሕደናል:: በመፈክር የሚመጣ አንድነት ቢኖር ኖሮ ዛሬም ስለአንድነት መዋሐድና መተቃቀብ ባላወራን ነበር:: መንግሥትና መገናኛ ብዙኃን እገዛ አድራጊዎች እንጂ የተዋሕዶአችን ዋናመሠረት ሊሆኑ አይችሉም:: በማኅበራዊ መስተጋብር በምናደርገው ግንኙነት እየሰጠን የምንቀበላቸው ገንዘብ ያደረግናቸው ማንነቶች አሉ:: እነዚህናቸው መሠረቶቹ:: ከአመጋገባችን፣ ከአለባበሳችን፣ ከቋንቋችን፣ ከባሕላችን፣ ከእምነታችን የምንወራረሳቸው ያለመጠፋፋት በመጠባበቅ እንድንኖር የሚያግዙን የመሠረተ ኢትዮጵያዊነት ባሕርያችንን አምኖ መቀበልና መጠበቅ ይኖርብናል:: የሕዳሴውን ግድብ የመሠሉ ብዙ መተሳሰሪያ ውሎችም ያስፈልጉናል:: |
ዛሬ ክትፎን የጉራጌ ብቻ የሚለው፥ በሃገር ልብስ መሽቀርቀርን የዚህና የዚያ አካባቢ ብቻ የሚያደርገው ማንነው? ይህንን ግን መንግሥት አልለገሰንም:: ሕዝብ ነው ፈጣሪው:: አሁንም ሕዝብ ለሕዝብ የምንቀባበላቸው የምንመጋገባቸው በርካታ እሴቶች አሉን:: ተዋሕደን የምንተቃቀብ ከሆነ ብቻ:: ያለነው ይህን ስኬት መፍጠር ከቻልን የመከባበር ዕጣናችን የሚያውዳቸው፣ የጋራ ልማት ሽቱአችን የሚጠራቸው ብዙ ሕዝቦች አሉና:: በመጠባበቅ እንዋሐድ!!! |
ዲ. ዳኒ እግዚአብሔር ይስጥህ የውስጤን ነው የገለፅክልን እየቀረቡ ያሉት ማስታወቂያዎች የህዳሴ ግድቡንም ግድቡን የሚገድበውን ህዝብም ፈፅሞ አይወክልም ምክንያቱም ኑሮ የኑሮ ውድነትን ተቋቁሞ ከአቅሙ በላይ ገንዘቡን አውጥቶ የህዳሴውን ግድብ የሚገድበውን ህዝብ ላይ ችግሩ ላይ፣አኗኗሩ ላይ፣ ባህሉ ላይ፣ የት/ት አሰጣጥ ላይ እና እና የመሳሰሉት ላይ እየቀለዱ ማስታወቅያ መስራት በጣም የሚያሳዝን ነው። ከዚህ በተጨማሪ ሁሌ የምሰማው የማስታወቅያቸው መጨረሻ<< አንዴ ጀምረናል እንጨርሰዋለን>> የሚለው አባባል ማስፈራሪያ ነው፣ ማስጠንቀቂያ ነው፣ ዛቻ ነው፣ ወኔ አነሳሽ ነው ወይስ ምንድን ነው? ምንም ልገባኝ ያልቻለ አባባል ነው። ወኔ አነሳሽ ነው እንዳል አቀራረባቸው ማስፈራሪያ ነው የሚመስለው ማስፈራሪያ ነው እንዳልል የሚቀርበው በኢትዮጵያ ቋንቋ ነው ብቻ ምንም የማይገባ ነው ምን ይባላል ማስታወቂያ የሚሰሩት ላይ እግዚአብሔር ማስተዋልን እና ማገናዘብን ይስጣቸው። ሌላው የማስታወቂያን በተመለከተ ከላይ አንድ አንባቢ የወሊድ መቆጣጠሪያ ማውታወቂያ ሰዓት ቢቀየር የሚል አስተያየት ሰጥቶ አንቢያለው እኔ የምለው 30 ጊዜ <> እያሉ የሚጨቀጭቁን የህዝብ ብዛት ይህን ያክል ስጋት ውስጥ ከቶናል እንዴ በዚህ ሚዲያ የህዝብ ብዛት ሃይላችን ነው ብሎ እየቀረበ በዚሁ ሚዲያ ሌላ የሚምታታ ነገር ብቻ ..... |
ዲ. ዳኒ የውስጣችን ስለተናገርክልን በጣም ነው የምናመሰግንህ። አምላክ ከዚህ በላይ የምተሰራበት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፤ የያዝከውን አካሄድ አይቀይርብህ ማስተዋሉን ከጥበብ አቆራኝቶ ይስጥህ። |
ለህዳሴው ግድብ የማይመጥን ማስታወቂያ መሰራቱ ሁሉንም የከነከነ ነገር እንደሆነ አስተያየት ከሰጡ ሰዎች ማየት ችለናል። በዚህ ምስኪን ህዝብ ላይ በዓይኑ በጆሮው መቀለዳቸው ሊበቃ የሚገባ ጉዳይ ነው። ማስታወቂያው ለህዳሴው ግድብ ብቻ ሳይሆን ለህዝቡም የማይመጠ ነው ዲሽን የሰሩት ይመስገኑ እንጂ አማራጭ ባይኖር ችግር ነበር። ደግሞ ዲሽ ገጣሚዎች አሳብ ገብቶዋቸዋል አሉ ሊሰሩ ሲሄዱ ዕቃቸውን ደብቀው ነው የሚሄዱት፣ ጣራ ላይ ሆነው ፖሊስ ካዩ ዘለው ነው የሚወርዱት እየተሳቀቁ ነው የሚሰሩት የሚል ነገር facebook ላይ አንብቤ ነበር እውነት ከሆነ የምንሰራው ነገር ግራ ገብቶናል ማለት ነው። |
ሌላው ነገር ደግሞ የህዳሴው ግድብ ጉዳይ የሁላችን ጉዳይ ሆኖ ሳለ ግድቡን ለመገደብ ተብሎ እየተሰበሰበ ያለው ገንዘብ አሰባሰብ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ህዝቡ በግል አቅሙ ይፍቀድ አይፍቀድ ሳይታወቅ በጅምላ ስበሰባ ላይ 2 ሰዎች ደግፈው ተናገሩ ተብሎ ሁሉም ሰው ላይ ይፀድቃል የግል ጉዳይ ሁኔታ አይገናዘብም ደግሞም አንድ ዙር ያልተሳተፈ እያለ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዙር እንዲሳተፍ ይደረጋል። ይህን ስል ተሳትፎውን እየተቃወምኩ አይደለም አንድ አይነት አሰራር መኖር አለበት የሚለውን ለማጠየቅ እና የህዝቡን ችግር ቀርቦ መጠየቅ አለበት ለማለት ነው። ለህዳሴው ግድብ የሚወጣ የቦንድ ሽያጭ ቁጣባ እንመሆኑ ማንም ሰው ገንዘቡን በመቆጠብ የህዳሴውን ግድብ መገደብ የሚጠላ ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም አቅም የማነስ ጉዳይ የኑሮ ውድነት ጉዳይ አስጨንቆት ይመስለኛል ቅሬታው ደሞዙን ስንቱ ጋር ይበታትነው ቀለብ፣ የቤት ኪራይ፣ የቤት ቁጠባ፣የአባይ፣ ታክስ፣ በእያንዳንዱ የሚገዘው እቃ ላይ ቫት፣ ትራንስፖርት፣ በረከት የሌለው የስልክ ካርድ፣ የት/ቤት ክፍያ ወዘተ ምኑ ቅጡ ችግር ማውራት ይሆንብኛል እንጂ ተዘርዝሮ አያልቅም። አሁን አሁን ሳስበው የደሞዛችን ግማሽ ፐርሰንት የሚወስደው ታክስ እና ከእያንዳንዱ የምንጠቀምበት ነገር ላይ የሚቆረጠው ቫት ነው። በጣም የሚከብድ ነግር ነው ከአንድ ሰራተኛ የደሞዙ አንድ ሶስተኛ በላይ መቆረጥ የለበትም የሚለው ህግ እንዴት ነው የሚታየው? ከዚህ ተጨማሪ ደግሞ የቤት ኪራይ ራሱ የአንድ ሰው ደሞዝ ሆናል በደባል የምኖራው ኑሮ መቼ ነው የሚያበቃው መቼ ነው ራሳችንን ችለን የምንኖረው???? |
click here for pdf የአንድ ትልቅ ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበረ ሰው ከደርጅቱ ሲለቅ ለተተኪው ሰው ሦስት ደብዳቤዎችን በሦስት ፖስታዎች አሽጎ በላያቸውም ላይ 1፣ 2 ና 3 ቁጥር ጽፎ ሰጠው፡፡ ተ... |
የሚቻለውን መሥራት የዐቅም ጉዳይ ነው፡፡ የሚገባውን መሥራት ግን የሕግና የሞራል ጉዳይ ነው፡፡ ኃይልን ለመጠቀም የሚያስችል ትምህርት ለሚማሩ ሰዎች በጥብቅ የሚነገራቸው ነገር ቢኖር የተገቢነት ጉዳይ ነው፡፡ ካራቴ፣ ጂ... |
ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አ... |
ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባ... |
አዲሷን የብራዚል ዋና ከተማ ትናንት ጎበኘናት፡፡ ገና 59 ዓመቷ ነው፡፡ አሠራሯ ግን የሚያስደንቅ ነው፡፡ ጽድት ያለች ከተማ፡፡ ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ ፎቅ መደርደር የማይፈቀድባት፡፡ በዛፎች የተሞላች የጫካ ው... |
አንድ ሰርግ ውስጥ አንድ ሽማግሌ ሙሽሮቹን ሊመርቁ ቆሙና « አጣልቶ የሚያፋቅር፣ አጋጭቶ የሚያጣብቅ ፍቅር ይስጣችሁ » ብለው ሲመርቁ ሰማሁ፡፡ እስካሁን ብዙ ሠርግ ተገኝቼ ምርቃት ሰምቻለ... |
ድሮ ከልጆች ጋር ስንጫወት ተመትተን ከመጣን ወላጆቻችን ይቆጣሉ፡፡ ‹ለምን ታለቃቅሳለህ› የሚለው የመጀመሪያ ቁጣቸው ነው፡፡ ወይ እዚያው ታግለህ አሸንፈህ መምጣት ነው፤ አለያም ደግሞ መሸነፍህን አምነህ በቀጣይ እንዴት... |
ለብሔር ብሔረሰቦች በዓል የመጡ ሰዎች በጀልባ እንዲንሸራሸሩ ተባለ፡፡ ከየብሔረሰቡ ሰው ወደ ጀልባዋ ገባ፡፡ ጀልባዋም ቀስ እያለች መንሳፈፍ ጀመረች፡፡ ተንሸራሻሪዎቹም ብሔር ብሔረሰቦችን እያመሰገኑ በስማቸው መንሸራሸር... |
click here for pdf ክፍል አንድ በዚህ ዘመን በተደጋጋሚ ከሚነሡ መንፈሳውያን ጥቄዎች መካከል አንዱ የጥምቀትና አጥማቂዎች ጉዳይ ነው፡፡ ጥምቀት(የክርስትና ጥምቀትን አይመለከትም) በብሉይና በሐዲስ ኪዳ... |
click here for pdf ‹የክርስቶስ አንዲት በግ መከራን ስትቀበል ከማይ እኔ የበጉ እረኛ መከራ መቀበልን እመርጣለሁ› ይህንን የተናገረው ዮሐንስ አፈወርቅ ነበር፡፡ የቁስጥንጥንያዋ ንግሥት አውዶቅስያ... |
ትውስታና ተስፋ ያለው ምድራ ፍጡር ሰው ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ታሪክና ዕቅድ አለው፡፡ የሰው ልጅ ጥንታዊ ጥያቄ የሚባለው ‹ከየት መጣሁ› የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ ሰዎች ስለ ትናንት ለማወቅ ጉጉታቸው የጨመረውና ትናንታቸውን... |
ከሰሞኑ የኦሮምያን ቤተ ክህነት የመቋቋም ነገር ገፋ ብሎ እየመጣ ነው፡፡ ነገሩን ያነሡት አባቶችና ምእመናን መነሻቸው ቅንዐተ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ በኦሮምያ አካባቢ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት እየተዳከመ መምጣቱ አ... |
አዲሷን የብራዚል ዋና ከተማ ትናንት ጎበኘናት፡፡ ገና 59 ዓመቷ ነው፡፡ አሠራሯ ግን የሚያስደንቅ ነው፡፡ ጽድት ያለች ከተማ፡፡ ወደ ታች እንጂ ወደ ላይ ፎቅ መደርደር የማይፈቀድባት፡፡ በዛፎች የተሞላች የጫካ ው... |
እነሆ በሀገራችን አዲስ ጎሳ መፈጠሩ ተሰማ፡፡ እስከ ዛሬ ድረስ ሰዎች የጎሳ ማንነታቸውን ለማስከበር፣ ባህላቸውንና ታሪካቸውን ለመግለጥ ሲታገሉ ነበር የምናየው፡፡ ታሪክ የማያልቅባት ኢትዮጵያ የነባር ጎሳዎችን መብት... |
ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና ተግባርን ያስከትላል፡፡ ለእያንዳንዱ ተግባር ተመጣጣኝና ተቃራኒ የሆነ ግብረ መልስ አለውና፡፡ ያልተገባ ውሳኔና ተግባር በፈጸምን ቁጥር የተገባ ውሳኔና ተግባ... |
የሚቻለውን መሥራት የዐቅም ጉዳይ ነው፡፡ የሚገባውን መሥራት ግን የሕግና የሞራል ጉዳይ ነው፡፡ ኃይልን ለመጠቀም የሚያስችል ትምህርት ለሚማሩ ሰዎች በጥብቅ የሚነገራቸው ነገር ቢኖር የተገቢነት ጉዳይ ነው፡፡ ካራቴ፣ ጂ... |
አበባው አያሌው እንደ ጻፈው እቴጌ ጣይቱ በኢትዮጵያ ታሪክ የጎላ ሥፍራ ካላቸው እጅግ ጥቂት አንስት በግምባር ቀደምትነት የሚጠሩ ናቸው፡፡ ለዚህ ዋናው ምክንያት ንጉሥ ምኒልክን (በኋላ ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ... |
"The fierce urgency of now” በ1963 በአሜሪካ የሰብአዊ መብቶችን መከበር በተመለከተ ማርቲን ሉተር ኪንግ ያነሣው ሐሳብ ነበር፡፡ ነገሮችን ይዋሉ ይደሩ ሳይሉ አሁን የማደረግ አንገብጋቢነት፡፡... |
ወዲህ የሚያያዝ ለገጽ (አርዕስት)፦ ክፍለ-ዊኪ፦ ሁሉ መጣጥፎች ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት Module Module talk Gadget Gadget talk Gadget definition Gadget definition talk (ሁሉ ከዚህ በቀር) |
የአሁኑ በህወሓት የጀመረው የኢህአደግ አባል ፓርቲዎች እና አጋራቻቸው አስመሳይ የለውጥ (መታደስ ) ግምገማ ገና ከጅምሩ የህወሓት ኢህአደግ ግምገማ ውጤቱ ውሀ ቢወገጥ አምቡጭ ብዬው ነበር ። አሁን ስመለከተውም ትክክል ነበር ። መቸ እኔ ብቻ የተናገሩት እጅግ ቡዙ ኢትዮጱያውያን የአሁኑ የተሀድሶ ግምገማቸው ካለፉት የተሀድሶ ግምገማቸው የተለዬ ውጤት አያመጡም ብለው የተነበዩ እጅግ ቡዙ ወገኖች ናቸው ። |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.