text
stringlengths
0
17.1k
አስቀድሞ መከልከል ለፍርድ ቤቶች ከተፈቀደ ዜና በተሰራ፣ ሙዚቃ በቀረበ፣ ትችት እና ውይይት በተደረገ ጊዜ ሁሉ ሁኔታው ያልተመቸውም በርግጥ ስሙ ሊጠፋ ያለው ሁሉ ፍርድ ቤትን ከማጨናነቁ በተጨማሪ የሚዳያ ነፃነት መቃብር መፈፀሚያ ስልት ሊሆን ይጀምራል።
ገና ያልተላለፉ ፕሮግራሞች በቂ ማስረጃ ያላቸሁ ይሁኑ አይሁኑ እንዲሁም ስም አጥፊ፣ አገር አጥፊ ወይም ጦርነት ጎሳሚ እንዲሁም ጥላቻ ሰባኪ መሆናቸው ሊታወቅ አይችልም።
እንዲህ መሆናቸውን ለማወቅ ብቸኛው መንገድ ስራዎቹን አስቀድሞ ማየት ወይም መመርመር ነው። ይህ ደግሞ በግልፅ እና በማያሻማ መልኩ የተከለከለውን ቅድመ ሳንሱር መከወን ነው። ፍርድ ቤቶች አንድን ስራ በመመርመር ሕግ መጣስ አለመጣሱን መመርመር ተፈጥሮአዊ ስሪታቸው ቢሆንም ገና ከመተላለፉ በፊትግን ሊሆን አይችልም።
እነሱ እንዲያ ስለሆኑ ግን የሚዲያ ነፃነትን መገደብ ፍፁም ስህተት ነው። ይልቁኑ መለማመድ ያለብን ገደባቸውን ያለፉ ሚዲያዎች ካሉ በሕግ እንዲጠየቁ በማድረግ የሕግ የበላይነትን ማስከበር ነው። ያልቻልነው እና የሰለጠነብን ጉዳይ ቢኖር እንደውም ይህ አጥፍቶ አለመጠየቅ ይመስለኛል።
ቢሆንልን እና በወጉ ቢከወን ኖሮ የምርመራ ጋዜጠኝነት የመንግስትን፣ የተቋማትንም ሆነ የግለሰቦችን አለሌነት መቆጣጠሪ ለወደፊቱም ማንቂያ ደወሎቻችን በሆኑ ነበር።
ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሄድበትን መንገድ እያየን የነገ መውጫውን ካሁኑ መተለም የግድ ይላል።ለእዚህም የመፍትሄ ሃሳብ መውለድ ያስፈልጋል (የጉዳያችን ማስታወሻ ክፍል አንድ)
አሁንም ስለ ኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ በጣም በጥልቅ አስባለሁ።የችግሩ ብቻ ሳይሆን የመፍትሄው አካልም እኔ እራሴ እንደሆንኩ አስባለሁ።የብዙዎቻችን ችግር ችግሩን የማንሳት እንጂ የመፍትሄው አካል ለመሆን ምን ላድርግ የሚል ኃላፊነት አለመውሰድ ነው።በእዚች እድሜዬ በቻልኩት ሁሉ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ጉዳይ ከመከታተል የቦዘንኩበት ወቅት የለም።መጨረሻ ላይ ግን አንጀቴን የሚባለኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው።ሕዝብ ስል በፖለቲካው ዙርያ ተዋናይ የሆኑትን ብቻ አደሉም።ፖለቲካ ውስጥ ገብተው የሚሰሩ ከየትም አቅጣጫ እንበለው እነርሱም ፍቅር የሚሉት የእራሳቸው ነጥብ ይኖራል።ፖለቲካ ላይ ለጥቅም እና ለዝና ከገቡት ውጭ ሌሎች የህዝብ ፍቅር አስገድዷቸው የገቡ ናቸው ብዬ አምናለሁ።ይህንን መካድ አይቻልም።
4/ የነገዋ ኢትዮጵያ አሁን ካለባት የአምባገነን እና የጎሳ ፖለቲካ ወጥታ በትክክለኛ ፍትህ፣ዲሞክራሲ እና ሁሉን ያሳተፈ እንድትሆን ከመጣር ይልቅ አሁን ጀምሮ የእራስን ጎሳ እያገነኑ የነገ መሪ እኔ ነኝ ማለት፣
እነኝህ አራት ችግሮች የኢትዮጵያ የወቅቱ ችግሮች ናቸው።ችግሮቹ አሁን በስልጣን ላይ ባለው ስርዓት ብቻ የሚቀነቀኑ ሳይሆኑ በነገዋ ኢትዮጵያ ላይም ተመሳሳይ ችግር እንዲፈጠር ሕልም እና ምኞት እንዳላቸው ከማኅበራዊ ድረ-ገፅ አንስቶ እስከ መድረክ ንግግሮች ድረስ የሚያንፀባርቁ አካላት በትክክል እየታዩ ነው።ከአሁኑ ይልቅ በነገው ላይ የሚሰራው ሥራ ነው አሳሳቢው።¨ከትናንት ብንዘገይ ከነገ እንቀድማለን¨ የምትለው አባባል ልትዘነጋ አይገባም።የኢትዮጵያ ነገር ውስጣችንን የሚያቆስለን በድፍረት ልንጋፈጣቸው የሚገቡ ብዙ ሺህ ጉዳዮች ከፊታችን እንዳሉ መዘንጋት የለብንም። የፌስ ቡክ ንትርኩ አንዳች ጉዳይ አይፈይድም።ይልቁንም ለነገዋ ኢትዮጵያ ሁሉንም ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሳይል የሚበክል የጎሳ ማግነን ሃሳቦች አሁን ያለነውን ብቻ ሳይሆን መጪውን ትውልድ እንዳይበክል መስራቱ ነው ቁም ነገሩ።
የኢትዮጵያ ሕዝብ የነገ መጪ እጣ ግን አንገብጋቢ ነው።መፍትሄ የሌለን ሕዝብ ልንሆን ፈፅሞ አንችልም።ነገን አሻግረን ከተመለከተን የመፍትሄው አካል የሆነው የዛሬ የተግባር ግዴታችን ይገባናል።እውነትን፣ፍቅርን እና ፅናትን አለመያዝ ብቻ ነው የመፍትሄ ድሃ የሚያደርገን።ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር ስናወራ የነገውን የሚያስብ እንጂ አሁን ላለው ስሜት ማስታገሻ ብቻ መሆን የለበትም።
አንድ ማወቅ የሚገባን ጉዳይ የሥርዓት ለውጥ አይቀርም።በባሌም በቦሌም ብሎ አይቀርም።ለለውጥ የሚሰራው ይስራ።ለለውጥ የሚሰራው በኃላ ይደርሳል ያላቸው ተግባራት ግን መስራት የሚገባቸው ብዙ ሺዎች ቁጭ ብለው ኢትዮጵያን አይን አይኗን ማየታቸው ነው ጥፋቱ።ለውጥ እንደሚመጣ እያወቅን ከአሁኑ ኢትዮጵያችን ነገ ብቻ ሳይሆን ከእዝያ በኃላም ደምቃ እንድትገኝ በእዚህም ሂደት ሁሉም ኢትዮጵያን ያለ ሁሉ እርስ በርሱ ሳይናከስ እና ማኅበራዊ ሰላሙ ከአሁኑ በባሰ መልኩ ሳይደፈረስ እንደ ሀገር መቀጠሉ ነው ወሳኙ ቁም ነገር። ይህ ደግሞ ከአሁኑ እየተገነባ ካልመጣ እና ሁሉም ወገን በጋራ የሚያምንባቸው ሃሳቦችን እያጎላን ካልመጣን ነገ በይድረስ ይድረስ የሚሰራ አይደለም። የኢትዮጵያ ሕዝብ በእውነትም ያሳዝናል (ከእራሴ ጨምሮ)። ምሁራኑ አዲስ ሃሳቦች አፍልቆ፣ ከስልጣን ጥማት እና ከማታለል ፈፅሞ በራቀ መልኩ የሕዝቡን ደካማ አስተሳሰቦች እያበረቱ፣እይታውን እያጠነከሩ እና ከክፍለ ዘመን ወደ ክፍለዘመን በቀላሉ የምትሸጋገር ኢትዮጵያን ለማምጣት አሁን ላይ የመፍትሄ ሃሳብ አምጠው መውለድ እና ወደ ሥራ መግባት የምሁራኑ የውዴታ ግዴታ ነው።የኢትዮጵያ ምሁራን ከሀገር ቤት እስከ ባህር ማዶ ያላችሁ ለነገዋ ኢትዮጵያ የሚሰራ የመፍትሄ ሃሳብ በቶሎ ውለዱ እንጂ የእኔ ጎሳ ነገ ኢትዮጵያን ይገዛል ብላችሁ ያለፈ ችግር የሚደገምባት ኢትዮጵያን እንድናይ አታድርጉ።ይህንን ሃሳብ በሚገባ ተንጠርጥሮ መቅረብ እንዳለበት አምናለሁ።ወደፊትም በጊዜው ጊዜ ለማቅረብ እሞክራለሁ።
ኢትዮጵያን መውደድ ማለት፣ህዝብን መውደድ ማለት የእራስን ጎሳ ብቻ ማምለክ አይደለም።የምንኖረው 21ኛው ክ/ዘመን ነው።ይህ የዘመን ቁጥሩ ብቻውን ከጎሳ የፀዳ ዓለም እንደማያሳየን የታወቀ ነው።ዓለም የፈለገውን ሊዘፍን ይችላል።እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ከጥንት ጀምሮ አለምን ያስተማርነው ብዙ የፍቅር ታሪኮች አሉን።በወቅቱ የተለየ እምነት ይዘው ከመካ የመጡትን የመሐመድ ቤተሰቦች ጀምሮ እስከ ከዓለም ዳር በክርስትናቸው ምክንያት የተሰደዱትን ዘጠኙን ቅዱሳን የተቀበልን እስከ አሁን ድረስም አሻራቸውን በኢትዮጵያ እንዲያሳርፉ እና አካላችን እንዲሆኑ ያደረግን ድንቅ ህዝቦች ነን።ዓለም በጎሳ ስላበደ አሜሪካን ሀገር የጥቁር እና የነጭ ችግር ስላለ፣በኢትዮጵያ ታሪክ ያልታየ የጎሳ መንግስት አራት ኪሎ ላይ ስልጣን ስለያዘ መሰረታዊ የአስተሳሰባችን መጠን ሊዛነፍ አይገባም።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከትግራይ እስከ ሞያሌ፣ከአኮቦ እስከ ፈርፈር ግራ ተጋብቷል።የሚሰማው ሁሉ ጆሮውን እየጠለዘው ልክ አሁን ያየውን ችግር ያህል ነገም እንዳይደገም የመፍትሄ ሃሳብ የሚሰጠው ወገን እየጠበቀ ነው።አጫጭር ስሜት የሚኮረኩሩ፣ የእኔ ጎሳ የበለጠ ጀግናው የሚሉ ፉከራዎች ለነገ አብሮ የመኖር ሕልውናችን ዋስትናዎች አይደሉም።ዛሬ ኢትዮጵያ የምትሄድበትን መንገድ እያየን የነገ መውጫውን ካሁኑ መተለም የግድ ይላል። ለእዚህም የመፍትሄ ሃሳብ መውለድ ያስፈልጋል ።
ኃይሌ ገብረ ስላሴ ወደ ሩጫው ዓለም እንዲገባ ምሩፅ ይፍጠር ምክንያት እንደሆነው ደጋግሞ ተናግሯል።ምሩፅ ይፍጠር በሞስኮ ኦሎምፒክ ማሸነፉ የወቅቱ ድል ብቻ ሳይሆን ዛሬ ላሉን አትሌቶች ልባቸው ወደ አትሌቲክስ እንዲሸፍት ያደረገ አኩሪ የኢትዮጵያ አትሌት ነው። ኃይሌ ገብረ ስላሴ ምሩፅ ኦሎምፒክ ያሸነውን በዜና ስሰማ ውስጡ ለአትሌቲክስ ሩጫ መነሳቱን እና እንደ እርሱ በሆንኩ የሚል ምኞት እንዳደረበት በተለያየ ጊዜ በሰጠው ቃለ መጠይቅ ገልጦ ነበር።
ምሩፅ ይፍጠር በተለይ በሞስኮ ኦሎምፒክ የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ካደረገ በኃላ ስሙ በመላው ኢትዮጵያ እና በዓለም ተናኝቶ ነበር። የሞስኮ ኦሎምፒክ አሸንፎ ሲመጣ ከአየር መንገድ ጀምሮ በግልፅ መኪና ሲገባ በሺህ የሚቆጠር የአዲስ አበባ ነዋሪ በሆታ እና በእልልታ ተቀብሎት ነበር።በወቅቱ ኮለኔል መንግስቱ ቤተ መንግስት ድረስ አስጠርተው ሽልማት አድርገውለታል። ምሩፅ በወቅቱ ከመንግስት ካገኘው ሽልማት ውስጥ የታርጋ ቁጥሯ 00001 የነበረ አዲስ መኪና እና በቦሌ መንገድ ኦሎምፒያ አጠገብ ዘመናዊ የመኖርያ ቪላ ነበሩ።
ሰኞ ምሽት በቱርክ ዋና ከተማ አንካራ የሚገኘውን የስዕል ኤግዚብሽን መክፈቻ ላይ የተገኙት ሩስያን እኤአ 2013 ዓም ጀምሮ በቱርክ የወከሏት አምባሳደር አንድሬይ ካርሎቭ (Andrey Karlov) ከጀርባቸው በተተኮሰ የሽጉጥ ጥይት ተገደሉ።ግድያው በቀጣዩ ቀን የሶርያን ጉዳይ በተለይ ሩስያ፣ኢራን እና ቱርክ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቻቸው ደረጃ ውይይት ለማድረግ ሞስኮ ላይ ቀጠሮ ነበራቸው። ግድያውን ተከትሎ ከተሰጡት ሁለት መላ ምቶች ውስጥ አንዱ የሩስያ እና የቱርክ ግንኙነት ይሻክራል የሚለው ሲሆን ሌላው ደግሞ በሶስቱ ሀገሮች ማለትም በሩስያ፣ቱርክ እና ኢራን መካከል ሶርያን አስመልክቶ የሚደረገውን ውይይት ለማደናቀፍ የታሰበ ነው የሚል ነው። ሆኖም ግን የሩስያው ፕሬዝዳንት ፑቲንም ሆኑ አደጋውን ወደ ሞስኮ እየበረሩ ሳለ አይሮፕላን ውስጥ የተነገራቸው የሩስያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርገይ ላቭሮቭ (Sergey Lavrov) አደጋው በቱርክ እና በሩስያ መካከል ያለውን ግጭት የሚያባብስ አይሆንም ብለዋል።እንደ እውነቱም ከሆነ ቱርክ ከወራት በፊት የሩስያ አይሮፕላንን መትታ ከጣለችበት እና ግንኙነቷ ከሩስያ ጋር ከሻከረ ወዲህ ባሉት ጊዚያት ከሩስያ ጋር በሶርያ ጉዳይ እየተቀራረበች እና ሞስኮ ላይ ጉባኤ ለመቀመጥ ቀጠሮ እስከመያዝ መድረሷ በሁለቱ ሃገራት መካከል የከፋ ግንኙነት ተፈጥሯል ለማለት አያስደፍርም።ሆኖም ግን በሶርያ ጉዳይ ሩስያ እና ቱርክ የጋራ መስመር ለመያዝ አልተቸገሩም ማለት አይቻልም።ቱርክ የኩርድ ተገንጣይ እንቅስቃሴ በሶርያ መሰረት እንዳያገኙ ታስባለች።ከእዚህ በተለየ የቱርክ ከሩስያ ጋር መቀራረብ ጉዳዩን የምያወሳስበት መንገድ የቱርክ የናቶ ጦር ቃል ኪዳን ሀገሮች አባል መሆኗ ነው።ናቶ ደግሞ ከምሥራቅ በኩል ቀዳሚ ስጋቴ የሚላት ሩስያ ነች።ሩስያ እና ቱርክ ደግሞ የሶርያ ጉዳይ አገናኛቸው።ይህ ሁኔታ ምዕራባውያንን ያስደስታል ብሎ ማሰብ አይቻልም።
የሩስያው ፕሬዝዳንት ፕሬዝዳንት ፑቲን ፊታቸውን ቅጭም አድርገው በ¨ሩስያ ቱዴይ¨ ቴሌቭዥን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ሟቹን አምባሳደር አንድሬይ ካርሎቭን በቅርብ እንደሚያውቁ እና ትጉህ፣ታታሪ አምባሳደር መሆናቸውን ከገለፁ በኃላ ልዩ መታሰቢያ እንደሚደረግላቸው ገልፀዋል።ፑቲን ስሜታዊ ላለመሆን በሞከረ መልኩ በሰጡት በእዚሁ መግለጫ ላይ በተለይ ጉዳዩን አስመልክተው ሲናገሩ የሶርያ ሰላም እየተሻሻለ መምጣት ያሳሰባቸው ወገኖች ድርጊቱን የፈፀሙ መሆናቸውን እንደሚገመት እና ልዩ የምርመራ ቡድን ወደ ቱርክ መላኩን ገልፀዋል። የቱርክ እንግሊዝኛ ጋዜጣ ¨ደይሊ ሳባህ¨በበኩሉ በሩስያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ የአደጋ ኮሚቴ ከግድያው ጋር በተያያዘ መመስረቱን ከመግለፁም በላይ የሩስያ ፓርላማ (ዱማ) የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ሌኦንድ ስሉትስኪ (Leonid Slutsky)
¨ በአንካራ እና በምዕራብ ያሉ ስልታዊ ጠላቶቻችን በአንካራ እና በሞስኮ መካከል አዲስ የግንኙነት መቀዛቀዝ እንዲኖር እንደሚሰሩ ብናውቅም ምንም አይነት አዲስ ውጥረት ግን አይኖርም¨ ማለታቸውን ጠቅሷል።
በግንቦት ወር 2016 እኤአ ¨ናሽናል ኢንተረስት ዶት ኦርግ¨ ¨ሩስያ እና ሳውዲ አረብያ ወደ ለየለት ፀብ እያመሩ ነው¨ (Russia and Saudi Arabia Are Headed for a Showdown) በሚል ርዕስ በወጣ ዘገባ ላይ በሩስያ እና ሳውዲ አረብያ መካከል ያለው ውጥረት በነዳጅ ገበያ ዙርያ የማይታጠፍ ነው ካለ በኃላ።ሳውዲ አረብያ በርካታ ነዳጅ ከአጋሮቿ ጋር ወደገበያ በመልቀቅ ተዋዳዳርዎቿን ለመጉዳት እንደምትሞክር ያትታል።ሩስያ በአንፃሩ የነዳጅ አምራች ሀገሮች ማህበር በምህፃሩ ¨ኦፔክ¨ በመባል የሚታወቀውን ድርጅት በተለየ ¨የጋዝ ላኪ ሀገሮች ፎረም¨ የሚል መስርታ ውጤታማ የሆነ ሥራ ላለፉት አስር አመታት መስራቷን ይገልፃል። የሩስያ እና የሳውዲ ችግር የቅርብ ጊዜ ክስተት ብቻ አይደለም። ሩስያ በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት ወታደሮቿ አፍጋኒስታን ዘምተው በነበረበት ወቅት ከፕሮፓጋንዳ እስከ ቀጥታ እርዳታ ከአሜሪካ ጋር ሆና ሩስያን ያጠቃች ሳውዲ አረብያ ነበረች። ¨አል ሞኒተር ¨ ¨What Russia's Syria shift means for Moscow-Riyadh ties¨ በሚል ርዕስ እኤአ መጋቢት 18፣2016 ዓም ባሰፈረው ፅሁፍ ላይ ይህንኑ የቆየ የሩስያ እና የሳውዲ አረብያ ፀብ እንዲህ በማለት ገልፆታል።
¨የሩስያ እና የሳውዲ ግንኙነት አሁን የተጀመረ ሳይሆን በቀዝቃዛው ጦርነት ወቅት ሳውዲ አረብያ ፀረ-ሶቪየት ድጋፍ በአፍጋኒስታን በማድረግ ይገለፃል።በተጨማሪም የሩስያ መሪዎች በቼቼንያ ተገንጣዮች እንቅስቃሴ ሳውዲ አረብያን ይጠረጥራሉ¨ ይላል።
በሌላ በኩል ሩስያ በሳውዲ አረብያ ድርጊት ከተበሳጨችበት ጉዳይ አንዱ ሳውዲ አረብያ በየመን ላይ ከመጋቢት ወር 2015 እኤአ ጀምሮ የከፈተችው የአየር ጥቃት ጉዳይ ነው። ሳውዲ አረብያ በእዚህ ድርጊት በዓለም አቀፍ ወንጀል መጠየቅ እንደሚገባት ሩስያ ደጋግማ ተናግራለች።በእዚህ ድርጊትም ተባባሪ በመሆን መሳርያ ለሳውዲ አረብያ በመሸጥ የሚታወቁት እና የየመኑን እልቂት ሳውዲ አረብያን ከመውቀስ የታቀቡት ምዕራባውያንን ሩስያ ኮንናለች።ከእዚህ አልፋ የሩስያ መገናኛ ብዙሃን ሳውዲ አረብያ በየመን ፈፀመችው ያሉትን የህዝብ ፍጅት በቀጥታ በቴሌቭዥን በማስተላለፍ ከምዕራብ ዜና አውታሮች በተሻለ መንገድ ተቀምጣለች።
ይህ ሁሉ ጉዳይ በሩስያ እና ሳውዲ አረብያ መካከል እያለ ነው እንግዲህ የሶርያው የእርስ በርስ ጦርነት ሲነሳ ሩስያ በፕሬዝዳንት በሺር አል-አሳድ የሚመራውን የሶርያን መንግስት ደግፋ ስትቆም ምዕራባውያን፣ሳውዲ አረብያ እና ኩአታር ከሶርያ አማፅያን ጎን የቆሙት።
ጦርነቱ እንደተጀመረ ሰሞን ፕሬዝዳንት ፑቲን በተለይ ፕሬዝዳንት ኦባማን የሶርያ አማፅያን የአሸባሪው ¨አይኤስ ኤስ¨ ውላጅ እና አካል መሆናቸውን ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው ጠንቅ መሆናቸውን ባስረዱበት የቡድን ስምንት ስብሰባ ላይ አማፅያኑ የሰው ስጋ ሲበሉ የሚያሳይ ቪድዮ እስከማሳየት ደርሰዋል።በወቅቱ ፑቲን ሰሚ አላገኙም።ጦርነቱ በተለይ ሳውዲ አረብያ እና ኩአታር በአንድ በኩል በኢራን የሚደገፈው ¨ሄዝቦላ¨ እና የሶርያ መንግስት በሌላ በኩል ሆነው ሩስያ የሶርያን መንግስት በመደገፍ ጦርነቱ ቀጠለ።ጦርነቱ በያዝነው ወር ግን አዲስ ቅርፅ ያዘ።የሶርያ መንግስት ወታደሮች ቁልፍ በአማፅያን የተያዙ ከተሞችን ያዙ።አማፅያኑ የመውጫ ኮሪደር እንዲሰጣቸው ሩስያን እና የሶርያን መንግስት መማፀን ከጀመሩ ገና ሳምንታት መሆኑ ነው።የሶርያ ጦርነት በሶርያ መንግስት ሲጠናቀቅ የሳውዲ አረብያ እና ኩአታር እንዲሁም የምዕራባውያን እጅ አዙር እርጥባን የሚደርሳቸው አማፅያን ከገበያው መውጣት ደጋፊ አገሮችን ከሶርያ ጉዳይ የሚያሽቀነጥር ሆነ።የሶርያን ጉዳይ የሚወስኑት ባለጉዳዮቹ አሸናፊዎቹ ሊሆኑ ሳምንታት ቀሩት። ሩስያ ሞስኮ ላይ በመጭዋ የሶርያ ጉዳይ ላይ ለመነጋገር ዛሬ ታህሳስ 11፣2009 ዓም ከቱርክ እና ኢራን ጋር ቀጠሮ ያዘች።
ይህ በእንዲህ እያለ ነው የሩስያው አምባሳደር በአንካራ የስዕል ኤግዚቢሽን ላይ የተገኙት እና የቱርክ ፖሊስ ባልደረባ መሆኑ በተነገረው ሰው ከጀርባቸው ተተኩሶ የተገደሉት።ግድያውን ማን ፈፀመው? ፕሬዝዳንት ፑቲን እንዳሉት የገዳዩን እጅ የዘወረው ማን እንደሆነ ያገኙት ይሆን? የጉዳያችን ስጋት ግን ገዳዩ ማንም ሆነ ማን ሩስያ በሳውዲ አረብያ ላይ የአየር ጥቃት ለመፈፀም ከእዚህ ጊዜ የተሻለ የማታገኝ መሆኑን ልታስብ ብትችል እና ብታደርገውስ የሚል ነው።አንድ ቀን ማለዳ ስንነሳ በጭስ የታፈኑ የሳውዲ ሰማዮችን ከማየት ይሰውረን።በእዚህ ማን ያተርፋል? ማን ይጎዳል? ወደፊት የምናየው ይሆናል።ዓለማችንን ሰላም ያድርግልን።
የመንግሥታቱ ድርጅት ባለፈው ጥቅምት/ 2009 ዓም ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ አዲስ ዋና ፀሐፊ መርጧል። አዲሱ ዋና ፀሐፊ ፖርቱጋላዊው አንቶንዮ ጉተሬስ በማስፈፀም አቅሙ እየተዳከመ የመጣውን ድርጅት ያነቃቁታል ተብሎ ይታሰባል።የተባበሩት መንግሥታት አዲስ የመዋቅር ለውጥ እንደሚያስፈልገው የምወተውቱ ብዙዎች ናቸው።አሁን ባለው የዓለም ሰላም መታወክ በተለይ በመካከለኛው ምስራቅ የሶርያውን ግጭት ጨምሮ እንደ ሀገር መቆም ያቃታቸው የሊብያ እና የየመን ጉዳይ፣የደቡብ ሱዳን ግጭት እና የሩስያ እና አሜሪካ ውጥረት ሁሉ ድርጅቱን አንቶንዮ ጉተሬስን በስልጣን በሚቆዩባቸው በመጪዎቹ አምስት አመታት ውስጥ ወጥረው የሚይዙ ጉዳዮች ናቸው።ይህ ማለት በእነኝህ አመታት የሚፈጠሩት አዳዲስ ክስተቶች እና ድርጅቱ የገባበት ከፍተኛ የሙስና እና የተዝረከረከ አሰራር ማስተካከልን ጨምሮ ማለት ነው።
- አንቶንዮ ጐርዮስ ሚያዝያ 30፣1949 እኤአ በፖርቹጋሏ ከተማ ሊዝበን ከአባታቸው ቪግሎ ድያስ ጉተረስ እና እናታቸው ካንድዳ ደ ኦልቨራ ተወለዱ። አባታቸው እኤአ በ2009 ዓም አርፈዋል።
የሰሜ ጎንደር ሃገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የሆኑት ብጹዕ አቡነ ኤልሳዕ በጎንደር ኮማንድ ፖስት ትናንት ታህሳስ 4, 2009 ዓ.ም ከ9፡00 ሰዓት ታስረው የቆዩ ሲሆን ሕዝብ ቁጣውን ሲያሰማ ወዲያውኑ እንደተለቀቁ ሆኖም ግን ከርሳቸው ጋር አብረው ታስረው የነበሩት ሊቀ አዕላፍ ቀለመወርቅ አሻግሬ በኮማንድ ፖስቱ እንደታሰሩ መሆኑን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ::
የሰሜን ጎንደር ዞን ሀገር ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ ሊቀ አዕላፍ ቀለመ ወርቅ አሻግሬ እንዲሁም ብጹ አቡነ ኤልሳዕን ለ እስር የዳረገው ጉዳይ በጎንደር ሕዝቡ አሁንም በከፍተኛ ቁጣ ላይ በመሆኑና እነዚህ የሃይማኖት አባቶች ከመንግስት የተሰጣቸውን ወጣቱን የማረጋጋትና ከመንግስት ጎን የማሳለፍና የማሳመን ሥራ በተገቢው መንገድ አልሰራችሁም በሚልና የመስቀል በዓል በጎንደር እንዳይከበር አድርጋችኋል በሚል ምክንያት እንደሆነ የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታውቀዋል::
አቡነ ኤልሳዕ በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው ከታሰሩ በኋላ ሕዝቡ ተከትሎ በመሄድ ቁጣውን በማሰማቱ ወዲያውኑ ሲለቀቁ ለቀ አዕላፍ ቀለመወርቅ አሻግሬ በኮማንድ ፖስቱ ተይዘው እንደታሰሩ ነው:: ሊቀ አዕላፍ ቀለመወርቅ አሻግሬና አቡነ ኤልሳዕ በተጨማሪም በጎንደር ገበሬዎች የህወሓት መንግስት ጋር እየተዋደቀበት ባለበት በዚህ ወቅት ታቦት ይዛችሁ በመውጣት ገበሬውን አሳምኑና ተኩስ እንዲያቆም አድርጉ ተብለው ፈቃደኛ አልሆኑም; ገበሬውንም አላሰመኑም ትግሉን ይደግፋሉ የሚሉ ክሶች እንደቀረቡባቸው የገለጹት ምንጮች በአሁኑ ወቅት ጎንደር በዚህ የተነሳ ውጥረት ውስጥ እንደምትገኝ ገልጸውልናል::
የቀድሞው አባ ኅሩይ ወልደ ሰንበት የአሁኑ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ በ1930 ዓ.ም ተወለዱ ጸዋትዎ ዜማ፣ ቅኔ፣ ትርጓሜ መጻሕፍት፣ ፍትሐ ነገሥት፣ ባሕረ ሐሳብና ሐዲስ ኪዳንን ተምረዋል፡፡ በ1945 ዓ.ም ከብፁዕ አቡነ ሚካኤል ዲቁና በ1964 ዓ.ም ምንኩስናን በደብረ ሊባኖስ ገዳም ተቀብለዋል፡፡ በ1965 ዓ.ም ከብፁዕ አቡነ ሚካኤል ቅስና በ1969 ዓ.ም ከብፁዕ አቡነ ሰላማ ቁምስናን ተቀብለዋል፡፡ በደብረ ጽጌ ገዳም በመዘምርነትና በቅዳሴ አገልግለዋል፡፡ ጥር 13 ቀን 1971 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንብሮተ እድ የከፋ ሀገረ ስብከት ኤጲስ ቆጶስ ተብለው ተሹመዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት የሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ናቸው፡፡
ግብፅ ውስጥ አንድ ቤተ ክርስቲያን ለማደስም ሆነ አዲስ ለመስራት አይፈቀድም።ጉዳዩም በጥብቅ እንዲታይ በሕግ መደንገጉ ይታወሳል።ባለፈው እሁድ ከዋናው የቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከል መንበረ ማርቆስ ቅርብ የሚገኘው በቅዱስ ጴጥሮስ ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ላይ በተፈፀመ የቦንብ አደጋ 25 ሰዎች መሞታቸው ይታወሳል። አልጀዚራ ¨ኢንሳይድ ሂስቶሪ¨ የግብፅ ኦርቶዶክስ ጳጳስ በእንግሊዝን ጨምሮ አንድ ዝግጅት በትናንታናው እለት አቅርቧል።
የዘንድሮ የኖቤል ተሸላሚ የኮሎምብያው ፕሬዝዳንት ጁአን ማኑኤል ሳንቶስ ቅዳሜ ታህሳስ 1፣2009 ዓም (ዴሴምበር 10፣2016) ኦስሎ፣ኖርዌይ ከአልጀዚራ ጋር የቀጥታ ቃለ መጠይቅ ያደርጋሉ።
የኮሎምብያ የእርስ በርስ ጦርነት በአለማችን ካሉት ውስብስብ ግጭቶች ውስጥ አንዱ ነው።ሰላም የሚሰጥ እግዚአብሔር መሆኑን ብናምንም፣ከ220ሺህ በላይ ሕይወት የቀጠፈ እና ከ50 ዓመታት ላላነሰ ጊዜ የተካሄደው ግጭት ለሰላም ማብቃት ትልቅ ተሰጥኦ ነው።እርግጥ ነው በሰላም ሂደቱ ላይ በርካቶች የእረጅም ጊዜ ጥረት አድርገዋል። እንደ ሳንቶስ ግን የተሳካለት የለም።
¨ በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበቱ ባለፈው ወር ከነበረበት 5.6 በእዚህ ወር ወደ 7.0 ፐርሰንት አሻቅቧል። የምግብ ዋጋም በጥቅምት ወር ከነበረበት 3.4 ወደ 6.1 ወጥቷል።¨ ሮይተርስ የስታትስቲክስ ቢሮን ጠቅሶ ህዳር 29፣2009 ዓም እንደዘገበው።
ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን እና መጪውን ፈተና ከሕወሓት ጋር ልትፈታው አትችልም።ሕዝብ የማያምነው ብቻ ሳይሆን የህዝብ ጎጆ እያፈረሰ እየገደለ እና ከ200 ሺህ በላይ ሕዝብ እስር ቤት ያሰረ መንግስት ከውጭ አስጊ ኃይሎች በበለጠ አደጋ ነው።በምንም አይነት ፍጥነት የሕወሓት መንግስት አጥፍቶ ለምጥፋት ያለመ እንጂ ኢትዮጵያ ከገባችበት ማጥ ውስጥ ለማውጣት ፍቃደኛ አይደለም።በመጀመርያ ኢትዮጵያን ማጥ ውስጥ የከተታት ማን ሆነ እና ነው።ስለሆነም ሁሉም በትብብር በፍጥነት የህወሓት መንግስት መወገድ እና ኢትዮጵያ የሚሆናትን መንግስት መመስረት አለባት።የህዝብ ተሳትፎ ካለ ከየትኛውም በኩል የሚያጋጥም የደህንነት ስጋትን መቋቋም ይቻላል።ከእዚህ ውጭ ግን ሕወሓት ስልጣን ላይ እያለ ማንም ከእርሱ ጋር ሊተባበር ስለማይችል ኢትዮጵያ የበለጠ ፈተና ውስጥ ትገባለች።
የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ተቃዋሚዎች፣አክትቪስቶች ስለ ኢትዮጵያ ስታስቡ ውስጡንም ዙርያውንም ተመልከቱ።የሕወሓት ከስልጣን መውረድ እጅግ አንገብጋቢ ጉዳይ መሆኑን ከበፊቱ በበለጠ ተረዱት።እዚህ ላይ የስርዓቱ ደጋፊዎች ምናልባት ሕወሓት በስልጣን ላይ መቆየቱ ለትግራይ ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ መሳሳታችሁን ልነግራችሁ እፈልጋለሁ።ቀልድ እያወራሁ መስሏችሁ ሊሆን ይችላል። እውነታው ግን ሌላ ነው።ኢትዮጵያ እንደ ሀገር የሚመጡባትን አደጋዎች እኩል ደቡብም፣ሰሜንም ሆነ ምዕራብ እና ምስራቅ በኅብረት ካልመከተ የትኛውም ጥቃት መጀመርያ የሚያርፈው ኃይሉ አለ የሚባለው ትግራይ ላይ ነው።ይህ ደግሞ አሁን ባለው ሁኔታ ክፍፍል ይፈጥራል።ሕወሓት በሁሉም ዘርፍ ክልሉን ከቀሪው ኢትዮጵያ ጋር ስላጣላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ምላሽ በወቅቱ የተለያየ ነው የሚሆነው።ለእዚህ መፍትሄው የአባይ ወልዱን ፉከራ መስማት ሳይሆን ኢትዮጵያ እውነተኛ ለውጥ እንዲመጣ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር የሚስማማ መንግስት እንዲመጣ ከእንቅፋቶቹ ጋር ተጋፍጦ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር በቶሎ መቆም ነው።
ተወደደም ተጠላ ለውጡ አይቀርም።ነገር ግን ኢትዮጵያን ለባእዳን ያጋለጠ እንዳይሆን ሁሉም ድርሻ አለው። መታወቅ ያለበት ግን ሕወሓት በምንም አይነት ኢትዮጵያን እንዲያድናት ከእራሴ ጀምሮ አልለምነውም። ለእራሱ የሞተ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን በእራሱ አደጋ ስለሆነ።ሕዝብ የጠላው መንግስት ይዞ አንዲት ቀን ለምታድር ሀገር ወዮላት።በእዚህ መሃል የሚመጣ አደጋ እንደ ጎርፍ ይዞን ነው የሚሄደው።በ1928 ዓም ጣልያን ኢትዮጵያን ሲወር ኢትዮጵያ የአድዋ ጦርነት ወቅት የነበረ መሪ ብቻ ቢኖራት ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲውን እንዴት ብላ ተጋፍጣ ለነፃነት ጥበቃ ነበር? ነገር ግን ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ ጉዳዩን ከሜዳ ላይ ውግያ ባለፈ በዓለም አቀፍ ዲፕሎማስም ከእንግሊዝ ጋር በሰሩት ሥራ የኢትዮጵያ ነፃነት ተፋጠነ።እዚህ ላይ አርበኞቻችን ምንም አልሰሩም ለማለት አይደለም።ነገር ግን የተጣጣመ ሥራ የሚሰራ መንግስት ኢትዮጵያ ዛሬ ትፈልጋለች። የሕወሓት መንግስት በፍጥነት በሕዝባዊ መንግስት መቀየር እና ኢትዮጵያ ውስጣዊ አንድነቷን በቶሎ መገንባት ያለባት ቁልፍ ጊዜ ላይ ያለች ሆኖ ይሰማኛል።
በምንም መለኪያ ሕውሐት ለኢትዮጵያ አደጋ የሆነበት ጊዜ አሁን ነው።እርሱ በኢትዮጵያ ጥቅም ላይ ስልጣኑን ሊደራደር ይፈልጋል።በምንም አይነት ሕወሓት ኢትዮጵያን የማዳን አቅም የለውም።አደጋው በስልጣን ላይ መቆየቱ እና የህዝብ ህብረት የበለጠ መበተኑ ነው።ከሕወሓት የስልጣን መቆየት ከሚመጣው አደጋ ይባስ የመጥፎ መጥፎው ላይ የሚታይ የብርሃን ጭላንጭል የተሻለ ተስፋ ይሰጣል።የመጥፎ መጥፎ ስል ምን ማለት እንደሆነ አሁን ለማብራራት አልፈልግም።የኢትዮጵያን ጉዳይ ሕወሓት ወደገደል እየወሰደው ነው።ሕወሓት ሞተ ማለት ኢትዮጵያ ትንሳኤ ነው።ለትግራይ ህዝብም እፎይታ ነው።ምክንያቱም ሰው በምግብ እና በኤፈርት ሀብት ብቻ መኖር አይችልም እና ነፃነት ይፈልጋል።ነፃነት ተፈጥሯዊ ነው። የኢትዮጵያ ሰራዊትም አስብበት።
በፌስ ቡክ የውስጥ መስመር አንዱ (ስሙ ይቆየን) የኤርትራን አደጋነት በፅሁፍህ አላሳየህም አለኝ።ነገሩ ተገቢነት ያለው ነው።ስለሆነም በኤርትራ ላይ ያለኝን የግል እይታዬን ላስቀምጥ።ትክክል ነው አይደለም ጊዜ የሚያሳየን ነው።
አቶ ኢሳያስ በኢራን እና ሳውዲ ፍትግያ መሃል የገቡ ናቸው።የቅርብ አዋጭ የሆነችው የሳውዲ እና የተባበሩት አረብ ኢምረቶች ጦር አሰብ ላይ ቢሰፍርም ይህንን ያደረጉት ከጭንቀት ጋር ለመሆኑ መገመት ይቻላል።ምክንያቱም ይህንን አለማድረግ አይችሉም። ይህንን ባያደርጉ ኩአታር እና ሳውዲ ኤርትራ ቆላው ያለውን ፅንፈኛ በቀላሉ ረድተው ሊያስገለብጧቸው ይችላሉ።አቶ ኢሳያስ የሚታዩት ከሀማሴን ደገኛው ክርስቲያን ወገን ነው።በእዛ ላይ የተባበሩት መንግሥታት የጦር መሳርያ እቀባ አለ።በእረጅም ጊዜ ከሳውዲ አረብያም ሆነ ከመካከለኛ ምስራቅ የሚመጣ ስጋት ኤርትራን ሊያድን የሚችለው ከባለ መቶ ሚልዮን የህዝብ ብዛት ባለቤቷ ኢትዮጵያ ጋር መወዳጀት እና አንድ አይነት ግንኙነት አድርጎ ከብቸኝነት በመዳን ብቻ መሆኑን አቶ ኢሳያስ ከ40 ዓመት በኃላም የገባቸው ጊዜ አሁን ነው።ይህ ካልሆነ አደጋው ትልቅ ነው።ግብፅ በእራሷ ከሳውዲ ጋር ሙሉ በሙሉ ቆማለች ማለት አይቻልም።ኩአታር እና ሳውዲ ያላቸውን ግንኙነት ያህል ግብፅ እና ኩአታር የላቸውም።ኩአታር ያለፈውን የእስልምና ወንድማማቾች መንግስት ደጋፊ ነበረች።የአሁኑን መንግስት ለብ ባለ ሁኔታ ነው የምትመለከተው።ለእዚህ ነው አቶ ኢሳያስ ከወያኔ ጋር ያላቸው ፀብ እንዳለ ሆኖ የእነ ሳውዲ እና የኩአታር ግንኙነት ሲያሰጋቸው ከግብፅ ጋር ወዳጅነታቸውን ማጥበቅ የጀመሩት።
በኖርዌይ፣ በርገን የሚገኘው ሚቸልሰን ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር፣ በአፍሪካ ቀንድ የሰብአዊ መብት እና የመልካም አስተዳደር ተመራማሪ ሎቪሰ አለን ኢትዮጵያን በተመለከተ ያቀረቡት ፅሁፍ ትኩረት ስቧል።
ለኖርዌይ ባለስልጣናትም ሆነ ሕዝብ የአፍሪካን ጉዳይ እየተነተነ ከሚያቀርብላቸው ድረ-ገፅ አንዱ የሆነው (afrika.no) የምርምር ኢንስቲቱቱን ዳይሬክተር እና ተመራማሪ ፅሁፍ ይዞ ወጥቷል። ፅሁፉ በኖርዌይኛ የቀረበ ሲሆን አሁን ስልጣን ላይ ያለው የሕወሓት መንግስት ኢትዮጵያን ወደተራዘመ አለመረጋጋት እየመራት እንደሆነ ይገልፃል።ከእዚህ በታች ያለው ፎቶ ጨምሮ ሙሉ ፅሁፍ ከድረ ገፁ እንዳለ የተወሰደ ነው።ፅሁፉን ወደ ጉግል በመውሰድ ተዛማች ትርጉም ማግኘት ይቻላል።
በ2016 እኤአ ሰኔ ወር ላይ በተዘጋጀ ሪፖርት ኢትዮጵያ ከጠቅላላ ምርት 52% ለብድር ክፍያ እና ዋስትና የሚውል ሲሆን ከእዚህ ውስጥ 30% ለውጭ ብድር ዕዳ የሚከፈል ነው (ካፒታል ጋዜጣ፣ጥቅምት 17፣2016) የአሁኑ የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ በ2014 =16.59 ቢልዮን ዶላር ሲሆን በአንድ ዓመት ውስጥ በ2015=19.04 ቢልዮን ዶላር (ከ400 ቢልዮን ብር በላይ) ደርሷል (CIA world fact book report)
እኤአ 2016 ሲጠናቀቅ ደግሞ ከ21 ቢልዮን ዶላር በላይ እንደሚሆን በእዚህ ዓመት የሰማናቸውን የብድር ስምምነቶች ደምረን ማወቅ እንችላለን።በአንፃሩ የኢትዮጵያ ገንዘብ ንፁህ ወርቅ ሳይቀር (ባለፈው ሳምንት ህንድ ኒው ዴሊ የተያዘውን ወርቅ ጨምሮ) በባለስልጣናት እና ዘመዶቻቸው እየተመዘበረ ነው።
ከእዚህ በታች የምታዩት ህንፃ አዲስ አበባ ከንግድ ሥራ ኮሌጅ ዝቅ ብሎ የሚገኘው የፀረ ሙስና ኮሚሽን ህንፃ ነው።አሁን መስርያ ቤቱ ጥርሱ ወልቆ ስለ ሙስና ማስተማር እንጂ መክሰስ አትችልም ተብሎ ተቀምጧል።አቶ ኃይለ ማርያም አንድ ሰሞን ስለ ሙስና ፉከራ ነገር ሲያሰሙ ነበር።ዛሬ አቶ ደብረ ፅዮን ባልተስተካከለ አማርኛ ስለ ጥልቅ ተሃድሶ እያሉ ኢትዮጵያ በአራቱም አቅጣጫ ስትዘረፍ ዜማ እያወጡላት ነው። የኢትዮጵያ የውጭ ዕዳ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ጨምሮ ብዙዎች ባለስልጣናት በውጭ ሃገራት በሚልዮን ዶላር እያጋበሱ ነው።የባለስልጣናት ልጆች ከኢትዮጵያ በሚላክ የውጭ ምንዛሪ በሚል ቅለድ ውጭ ሀገር ይኖራሉ፣ይነግዳሉ።ኢትዮጵያ ግን በዕዳ ተዘፍቃ፣ተቆጣጣሪ የሌለባቸው የዘመኑ ባለስልጣናት ይንደላቀቃሉ ሲፈልጉ ከመኪና መኪና ያማርጣሉ።
የኢትዮጵያ ውጭ ዕዳ ለትውልድ በሚተርፍ መልኩ እየጨመረ ነው።አሁን ዝርፍያው በኮማንድ ፖስቱ ደረጃ ተደራጅቶ ወደ እያንዳንዱ ሰው ቤት እየወረደ ነው።የኢትዮጵያውያን ቤት ልክ ደርግ በ1960ዎቹ መጨረሻ እንደሚያደረገው ቤት በማንኛውም ጊዜ ይበረበራል። ፈታሹ ያገኘውን ዕቃ የመውሰድ መብት አለው።ብዙዎች ጥሬ ገንዘብ ሳይቀር ከቤታቸው በኮማንድ ፖስቱ ተዘርፎባቸዋል። የሚጠፋው የሰው ሕይወት እና የታሰረው ወጣት ቁጥር የትዬለሌ ነው።ይህ ሁሉ ሆኖ የኢትዮጵያ ንግድ ሚዛን ተዛብቶ ቀውስ ተባብሷል።ኩባንያዎች ሰራተኞች እያባረሩ ነው። ለስርዓቱ ቅርብ የሆኑት እንደ ተክለ ብርሃን አምባዬ ኮንስትራክሽን ሳይቀሩ 400 ሰራተኛ የቀነሱት በቅርቡ ነው። ቱሪዝም በአስደንጋጭ ደረጃ ቀንሷል።
የቡና አቅርቦት ለአንድ ዓመት ያህል በኦሮምያ በተነሳ ሕዝባዊ ማዕበል ቀንሷል።በርካታ ኩባንያዎች ኢትዮጵያን እየለቀቁ እየሄዱ ነው።በሰሜናዊ የኢትዮጵያ ክፍል ጦርነት መከፈቱ ከተነገረ ሰነበተ።ይህ ማለት ሕወሓት የመከላከያ እና ደህንነት በጀት የበለጠ ያወጣል ማለት ነው።ይህ በደከመው የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ላይ ድህነቱ እና የዋጋ ንረቱን ያብሰዋል።ለእዚህ ሁሉ ቀውስ መነሻው የሕወሓት የስልጣን ጥማት አለመርካት ነው።ኢትዮጵያን አጥፍቶ መጥፋት የሚለው የሕወሓት መንገድ አደገኛ ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ በጎሳ እና መንደር መከፋፈል ትቶ ለኢትዮጵያ በአንድ ልብ መነሳት ያለበት ጊዜ አሁን ነው።ኢትዮጵያን እንደ ሀገር ለማስቀጠል እና ከአጥፍቶ ጠፊ ለመታደግ የእያንዳንዱ ሰው ኃላፊነት ነው።
በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣የተቃዋሚዎች አሰላለፍ እና የዐማራ ብሄርተኝነት መደራጀት ዙርያ በኢትዮጵያ የጋራ መድረክ ኖርዌይ የተዘጋጀ ልዩ ውይይት (ክፍል አንድ)
ካለፈው ሳምንት መጨረሻ ጀምሮ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊቱን ወደ ኢትዮጵያ ማስገባቱን እና ገዢ መሬቶችን መቆጣጠሩን እየገለፀ ነው።የድርጅቱ ራድዮ ይህንኑ አስመልክቶ በፎቶ ግራፍ የተደገፈ ዘገባ አቅርቧል። የራድዮው ሙሉ ዘገባ ከእዚህ በታች እንዳለ ቀርቧል።
የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ህዳር 7 ቀን 2009 ዓ.ም በቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይነብሪ በተባለው ቦታ ከመቀሌ የተላከ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሀይል ጋር ባደረገው ውጊያ ከፍተኛ ድል ተጐናፅፏል።
ይህ ከመቀሌ የተንቀሳቀሰው የወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሃይል ዋና ተልዕኮ የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊትን እንቅስቃሴ ለመግታት ታስቦ ሲሆን እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰራዊት በ56 መኪኖች አጓጉዞ በቃፍቲያ ሁመራ ልዩ ስሙ ማይነብሪ በተባለ ቦታ ቢያሰፍርም ለሀገራቸውና ህዝባቸው ሲሉ ውድ ህይወታቸውን ለመክፈል የማይሰስቱት የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በከፈቱት ድንገተኛ ማጥቃት 92 በመግደልና 65 በማቁሰል አንፀባራቂ ድል ማስመዝገባቸውን ከስፍራው የሚገኘው አርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን ባደረሰን ዘገባ ለማወቅ ተችሏል።
ይህ በእንዲህ እንዳለም የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት እንቅስቃሴን ለመግታት የተንቀሳቀሰውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ግብረ ሀይል ኮማንድ ፖስትን ይመሩ ከነበሩ መካከል 5 አዛዦች የተገደሉ ሲሆን ከእነዚህም መካከል መቶ አለቃ ጣዕመ የሚባል እንደሚገኝበትም ታውቋል።
በተያያዘ ዜና የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ሰራዊት ህዳር 8 ቀን 2009 ዓ.ም በቃፍቲያ ሁመራ ሩዋሳ አካባቢ ማይጐነጥ ልዩ ስሙ ማይቆማ በተባለው ቦታ ሰፍሮ ከሚገኘው የ24ኛ ክፍለ ጦር ጋር ባደረገው ውጊያ አንድ ብርጌድ ካምፕ ሙሉ ለሙሉ ከማውደሙም በተጨማሪ በወያኔ መከላከያ ሰራዊት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ማድረሱን ከስፍራው የደረሰን የአርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን መረጃ ያመለክታል።
በዚሁ አካባቢ በተደረገው ውጊያ የወያኔው የ24ኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት ከአርበኞች ግንቦት 7 ጀግኖች የሚሰነዘርበትን ጥቃት መቋቋም ተስኖት እንደነበረ ለማወቅ ተችሏል።
በእለቱ በተደረገው ውጊያ 120 የወያኔ መከላከያ ሰራዊትን በመግደልና 80 በማቁሰል በጠላት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያላቸው ከባድና ቀላል ተተኳሽ መሳሪያዎችን ከነመሰል ጥይቶቻቸው ጋር መማረካቸውንም ሪፖርተራችን ገልጿል።
በውጊያው እለት የቆሰሉ የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ብዛት ቁጥር ስፍር የሌለው ከመሆኑ የተነሳ ሁመራ የሚገኘው ሆስፒታል በቁስለኞች መጥለቅለቁንና ከፍተኛ የመቁሰል አደጋ የደረሰባቸውን ደግሞ ወደ ጐንደር ሆስፒታል በመላክ ላይ መሆናቸውም ተገልጿል።
የአርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ሰራዊት ባደረገው ተከታታይ የማጥቃት ርምጃ የአካባቢው ነዋሪ ህብረተሰብ እጅጉን ከመደሰቱም በተጨማሪ ከትግሉ ጐን ለመሰለፍ ያላቸውን ቁርጠኝነት እየገለፁ እንደሚገኙም ታውቋል።
የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናትም በእነዚህ አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን አገዛዙን ለመፋለም ከአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጋር እንዳይገናኙ አካባቢውን በመውረር ህብረተሰቡ ከቤቱ ወጥቶ እንዳይንቀሳቀስ በማድረግ ስራ ላይ ተጠምደው የሚገኙ ሲሆን፤የሞቱ የሰራዊቱ አባሎቻቸውንም ህዝቡ እንዳያይባቸው የራሳቸውን ሰዎች በመመልመል እንዲቀበሩ እያደረጉ መሆናቸውን ሪፖርተራችን አክሎ ገልጿል።
በደረሰባቸው የሰው ህይወትና የንብረት ኪሳራ እጅጉን የተደናገጡት የህወሀት አገዛዝ ባለስልጣናትም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮማንድ ፖስት ግብረ ሀይልና በ24ኛ ክፍለ ጦር ላይ ከአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት የሚሰነዘረው ጥቃት ተጠናክሮ በመቀጠሉና ፋታ ሊሰጣቸው ባለመቻሉ በአካባቢው የጦር ሄሊኮፕተሮችን በማሰማራት አሰሳና ቅኝት ሲያደርጉ እንደነበረ ተገልጿል።
ይህ በእንዲህ እንዳለም የአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት እስከአሁን ባደረጋቸው ውጊያዎችና ባስመዘገባቸው ድሎች በመደሰት በአካባቢው የሚገኙ የሚሊሸያ ታጣቂ ሀይሎች ከወንድሞቻችን ጋር ውጊያ አናደርግም በማለት በአገዛዙ ላይ እንዳመጹና ብዛት ያላቸው የሚሊሸያ አባላትም ከአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት ጋር መሰለፋቸውን ከስፍራው የደረሰን የአርበኛ ታጋይ ሪፖርተራችን መረጃ ያስረዳል።
ተወያዩ! ዝም አትበሉ።የሀገራችን ጉዳይ ያገባናል።ሁላችንም ሃሳቦች አሉን።ሃሳቦቻችንን ለሌሎች ማካፈል ካልቻልን ወይንም የሌሎች ሃሳቦችን መስማት ካልቻልን ነገ ምን አይነት ኢትዮጵያ እንድትኖረን እንፈልጋለን? ኢትዮጵያን በምኞት መገንባት አይቻልም ሃሳቦችን በማንሸራሸር የጋራ ግንዛቤ በመያዝ ግን አንድ እርምጃ ወደፊት መሄድ ይቻላል።
የትግራይ ነፃ ኣውጭ ግንባር (ሕወሓት) ወደ ኋላ በመጓዝ በዘመነ ደደቢት ላይ ይገኛል::ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ በህዋሃት መኮንኖች ስር ወድቃለች::ማሰር መግደል እያንዳንዱ መኮነን መብት ብቻ ሳይሆን የኣንድ ተራ ወታደርና ፖሊስ መብት ሆኗል:: በአንድ ወር ብቻ እስከ መቶ ሺህ የሚገመቱ ኢትዮጵያዊያን ወደ ስር ተግዘዋል::በዘመነ ደደቢት ጊዜ እስር ቤቶች የተፈጥሮ ዋሻዎችና ሰው ሰራሽ ጉድጓዶች በነበሩበት ወቅት የእስር ቤቶች ኣዛዦች የነበሩት ኣሁንም መርማሪዎች የእስር ቤቶች ኣለቆች ናቸው:: በኢትዮጵያ ታሪክ ያልታየ እስር ቤቶችን በ እስርኞች እንደተሞሉ ማቃጠል ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ሆኗል::
• ራሳቸውንና ህዝቡን ለመከላከል በጎበዝ ኣለቃ ተደራጅተው እየታገሉ እንዳሉ እየተሰማ ነው።በቂ ትኩረትና ድጋፍ ኣግኝተዋል? ካላገኙ ለምን? ሕዝብ በውጭ እና በአገር ቤት ያለው ምን እያደረገ ነው?
እነኝህን እና ተያያዥ ወቅታዊ የሀገራችን ጉዳዮች ዙርያ የኢትዮጵያውያን የጋራ መድረክ በኖርዌይ በመጪው ቅዳሜ የጠረንጴዛ ዙርያ ውይይት አዘጋጅቷል።ውይይቱ በቪድዮ የሚዘጋጅ ሲሆን በውይይቱ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም የኢትዮጵያ ጉዳይ ይመለከተኛል የሚል በሙሉ መገኘት ይችላል።
በውጪ ሀገር የሚኖሩ የዝምተኞች እና የዳር ተመልካች ኢትዮጵያውያን መብዛት አገርን ዋጋ እያስከፈለ ነው።ሁኔታው የፅንፍ ኃይሎች በተሳሳተ መንገዳቸው እንዲቀጥሉ 'ዕድል' ሰጥቷቸዋል።
>> በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እውነታውን ለሚኖሩበት ሀገሮች ሚድያዎች በመግለጥ እና በመፃፍ ከምን ጊዜውም በላይ ሊተጉ ይገባል። >> የኢትዮጵያ ኤምባሲ ማኅበረሰብም ሆነ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ለውጪ ...
መጋቢት 07/ 2012 ዓ.ም በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የእናት ፓርቲ የአቋም መግለጫ ተያይዘን እንድንድን እንጂ ተያይዘን እንዳንጠፋ ሁሉም የድርሻውን ይወጣ! የኖቭል ኮሮና ቫይረስ (COVID-19) በአ...
ክፍል ሶስት : እኔ ምን ተማርኩበት? - ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ታሪክ የጥንት ጥቁር ህዝብ ታሪክ የመጨረሻው ቅሪት ነው ፡፡(Ethiopia and the History of Ethiopia is the last remnant of the history of the ancient black’s people.)- ኢትዮጵያ እና ሱዳን አንድ ሀገር ነበሩ ፡፡ (Ethiopia and Sudan were one country.)- ሀገር ማለት መሬቱ ሳይሆን ህዝብ ነው ፡፡ ተብለን ልጅ እያለን የተማርነው ትምህርት አሁን ለምን እንደሆን ገብቶኛል። (A country is not the land but the people. I understand why we learned what we learned as children.)- ቀለማችን የመነጨው ከኖርበት አካባቢ ነው ፡፡ ሰለዚህ ሰው መሆናችን ከቀለም ወይም ከዘር የበለጠ አስፈላጊ ነው ፡፡ ምክንያቱም አንድ ዘር አለ ፣ የሰው። የቀረው ሁሉ ውሸት ነው። (Our color comes from where we live. So being human is more important than color or race. Because there is one race, man. Everything else is a lie.)
ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ: አንድም የገዳ ኦሮሞ ልዩ ኃይል በትግራይ አልሞተም እስከአሁን ድረስ የትላንቱ ተዋህዶ የዛሬው ተከፋፍሎ እርስ በእራሱ ሲጫረስ ም...
ሞአ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ: አንድም የገዳ ኦሮሞ ልዩ ኃይል በትግራይ አልሞተም እስከአሁን ድረስ የትላንቱ ተዋህዶ የዛሬው ተከፋፍሎ እርስ በእራሱ ሲጫረስ ም...
የብሪታንያ የሮያል አየር ሃይል በገለጸው መሰረት የኮሮናቫይረስ መዛመትን ለመከላከል የሚያስፍልግ አርዳታ የጫነ የመጀመርያ ዙር በረራ ለማድረግ ወደ ጋና ማምራቱን አሶሼትድ ፕረስ የዜና አገልግሎት ዘግቧል።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአይሮፕላን የሚደርስ እርዳታ እንዲደርግ ያቀረበውን ጥሪ የሰሜን አታላንቲክ ቃል ኪዳን ሃገሮች ድርጅት ኔቶ ከደገፈ ወዲህ እርዳታውን በአይሮፕላን ለመላክ ብሪታንያ ቀዳሚዋ ሀገር ሆናለች ሲሉ የኔቶ ዋና ጸሃፊ የንስ ስቶልተንበርግ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
የአለም አቀፉ ወረሽኝ ባስከተለው የጉዞ እገዳ ምክንያት ወደ አፍሪቃ የሚደርጉ በረራዎችን በእጅጉ ጎድቷል። የህክምና አቅርቦትን የመሳሰሉት አፍሪቃ መደረስ ያላባቸው ጭነቶችንም ገድቧል።
ወደ አክራ ጋና የሚላከውን የመስክ ሆስፒታል ለመስራት የሚያስፈልገውን አቅርቦት የማድረሱን ተግባር ለማጠናቀቅ እስከ አምስት የበረራዎች ዙር እንደሚያስፈልግ ብሪታንያ ገልጻለች።
የኩባንያ መገለጫ ፕሬዚደንት በተቀጠረ ኢንተርፕራይዝ ባሕል ሰርቲፊኬቶችዎ የሚጠብቁም የምርት ታሪክ የህብረት ሁነታ ፋብሪካ ፎቶዎች ቪዲዮ መግቢያ ሠራተኞች እንቅስቃሴዎች KTC መሓልይ
ይህ ፋይል በውስጡ ተጨማሪ መረጃ ይይዛል። መረጃውም በዲጂታል ካሜራ ወይም በኮምፒውተር ስካነር የተጨመረ ይሆናል። ይህ ከኦሪጂናሉ ቅጅ የተለወጠ ከሆነ፣ ምናልባት የመረጃው ዝርዝር ለውጦቹን የማያንጸባረቅ ይሆናል።
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ።
በኦሮሚያ፣ በአማራና በደቡብ ክልል ተቀስቅሶ በነበረው ተቃውሞ ምክኒያት በኢትዮጵያ የተከሰተውን የሰው ሞት፣ አካል መጉደልና ንብረት መጥፋት አስመልክቶ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት...
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በመግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ በምግብና መድኃኒት ምርቶች ባደረገው የቁጥጥር ሥራዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን ይፋ ተደረገ፡፡
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በመግቢያና መውጫ ኬላዎች ላይ በምግብና መድኃኒት ምርቶች ባደረገው የቁጥጥር ሥራዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን ይፋ ተደረገ፡፡
ሳዑዲ አረቢያ በሙስና ላይ በከፈተችው ከፍተኛ ዘመቻ እስካሁን 107 ቢሊዮን ዶላር ማስመለሷን የሀገሪቱ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለጹ፡፡ ከተጠርጣሪዎቹ አብዛኞቹ ቢፈቱም ሃምሳ ስድስቱ ግን አሁንም በምርመራ ላይ እንዳሉም ተናግረዋል፡፡ የሳዑዲ አረቢያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሼህ ሳዑድ አል ሞጀብ ከፍተኛ ደረጃ ባላቸው 381 የሙስና ተጠርጣሪዎች ላይ ያደረጉትን ፍተሻ ማጠናቀቃቸውን ገልጸው፤ ሃምሳ ስድስቱን በማስቀረት ሌሎቹ ተለቅቀዋል ብለዋል፡፡
ከተለቀቁት ውስጥ ንጽህናቸው የተረጋጋጠ እንዳሉ ሁሉ የሙስና ከሱን አምነው ከመንግስት ጋር ስምምነት የፈጸሙ መኖራቸውን ገልጸዋል፡፡ ተርጣሪዎቹ በገንዘብ እና በንብረት መልኩ ለመንግስት ለመመለስ ስምምነት ላይ የደረሱበት የሀብት መጠን 107 ቢሊዮን ዶላር እንደሆነ የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘግቧል፡፡ ሳዑዲ ረቢያ ባለፈው ጥቅምት ወር መጨረሻ በሙስና ጠርጥራ ካሰረቻቸው ልዑላን፣ ንጉሳውያን ቤተሰቦች፣ ቱጃሮች እና የቀድሞ ሚኒስትሮች ይገኙበታል፡፡
የሙስና ዘመቻው ሰለባ የሆኑት ትውልደ ኢትዮጵያዊው ሼህ መሐመድ አላሙዲ ከሚፈቱት ውስጥ አንዱ እንደሆኑ ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የቅርብ አማካሪያቸው ለዶይቼ ቬለ ገልጸዋል፡፡ አላሙዲን እስከ ትላንት ምሽት ድረስ ታሳሪዎች በቆዩበት ሪትዝ ካርልተን ሆቴል እንደነበሩ ተናግረዋል፡፡ “መቼ ይፈታሉ” ለሚለው ጥያቄ “በእነዚህ ሁለት ቀናት” ከማለት ውጭ በእርግጠኝነት ከመናገር ተቆጥበዋል፡፡ ይሁን እና ዛሬ ከቀትር በኋላ ድረስ ስለመፈታት አለመፈታተቸው ትክክለኛ መረጃ ማግኘት አልተቻለም።
Related stories ሱዳን ክፉኛ ተመታ የወረረችውን መሬት ማስረከቧ ተረጋገጠ፤ ከዱላው በሁዋላ " ከኢትዮጵያ ጋር መረዳዳታን መልካም ግንኙነት እንሻለን" አለች
‹ሐተታ ዘርአ ያዕቆብ› የተሰኘውን መጽሐፍ በተመለከተ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ(እድሜያቸውን ያርዝምና) ከመልካም ሐተታ ጋር አዘጋጅተውታል፡፡ በመጽሐፉ መግቢያ ላይ ማን ጻፈው? ዘርአ ያዕቆብ ማነው? ትውልዱስ የት ነው? ፍልስፍናው ከየት መጣ? እውነት ኢትዮጵያዊ ነው ወይስ የውጭ ሰው? ኢትዮጵያዊ ነው ብሎ ለመከራከር በመጽሐፉ ውስጥ ማስረጃዎች አሉን? የሚሉትንና ሌሎች ጥያቄዎችን አንሥተው ይተነትናሉ፡፡ መጽሐፉንም ተርጉመውና አትተው አቅርበውታል፡፡ የሚከተለውን ሊንክ ተጫኑና በነጻ አንብቡት፡፡
እኔ እንደተረዳሁት ይህ መጽሀፍ እግዚአብሄር የለም የሚል መደምደሚያ የለውም፡፡ እንደውም የሰው ልጅ የፈጠረውን ለማወቅ ብዙ በመመራመሩ የፈጣሪውን ድንቅ ጥበበኝነት እንዲያስተውል አድርጎታል፡፡ በመጽሀፍ ቅዱስም ሰዎች የፈጠራቸውን ለማወቅ ሲጥሩ ሀያላን የመሰሏቸውን ፀሀይ፣ ነፋስ ወዘተ… ቢያመልኩም እነሱም ፍጥረታት መሆናቸውን ሲገነዘቡ እንደገና የፈጠራቸውን ለማወቅ ብዙ ተመራምረዋል፡፡ አብርሀምም የፀሀይ አምላክ ተናገረኝ ብሎ ሲለምን እግዚሀብሔር አምላኩ እንደሆነነና ፀሀይንም ሆነ አለማትን ሁሉ የፈጠረ መሆኑ ተገልፆለታል፡፡
ስለዚህ ዘርያቆብ ፈጣሪውን ለማወቅ ቢመራመር ምንም አይደንቅም፡፡ በመጨረሻም የደረሰበት እግዚአብሄር እጅግ ጥበበኛና ወሰን የሌለው ንፁኅና ቅዱስ አምላክ እንደሆነ ነው፡፡ ነገርግን የሰው ልጅ ለሚያደርገው የተሳሳተ ተግባር የእዚአብሔርን ፍቃድ እንደፈለገው እየተረጎመ የተፈጠረበትን አላማ ትቶ ክፋት በሞላበት ተግባር ምድርን ሲያረክሳት ይታያል፡፡
ብዙዎቻችን በዘርዓ ያዕቆብ ላይ ያለንን አናሳ ዕውቀት በመጠቀም፡ ጌታቸው ኃይሌ…የዚህን ፋላስፋ እትብት ከተቀበረበት ቆፍረው… ቢሆንልኛ ባሉት ቦታ ሲቀብሩት በዚህ መፅሃፍ እናያለን፡፡ በጠባብነት ስሪንጅ፡ ዘረኝነት ያልተወጋ ሰው በውኑ በዚህ ዘመን ይገኝ ይሆን?!
ስኮትላንዳዊያን በእንግሊዛውያን፡ ፍልስጥኤማዊያን በእስራኤላዊያን፡ ኩርዶች በኢራቃዊያን መገዛት እንደማይወዱት ሁሉ እኛ አማሮችም በትግሬዎች መገዛትን አንወድም ብለው በይፋ ከተናገሩ ወዲህ ለእሳቸው የነበረኝ ክብር በእጅጉ ቀነሰብኝ፡፡ የማይረጥቡ ዓሳዎች የሚለውን የሪፖርተር ጋዜጣ ርእሰ አንቀፅ (ከ 4 ዓመት በፊት??) ማየት ይቻላል፡፡
በምን ተአምር ነው ሰውየው እንዲህ ብሎ የደመደመ,”ወርቄና ጠላቱ ወልደ ዮሐንስ ሁለቱም ያንድ አካባቢ (የደምቢያ) ሰዎች መሆን አለባቸው። ወርቄ/ዘርአ ያዕቆብ በጌምድሬ፥ በዛሬው አነጋገር፥ ጎንደሬ ነበር።”