text
stringlengths
0
4.07k
ከጎንደሩ የፀጥታ ችግር ጋር በተያያዘ 6 የፖለቲካ እና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ! በጎንደር ከተከሰተው የፀጥታ ችግር በተያያዘ ሃላፊነታቸውን አልተወጡም የተባሉ ስድስት የፖለቲካና የፀጥታ መዋቅር አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የአማራ ክልል ሰላም እና ሕዝብ ደህንነት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው በየደረጃው ከሕዝቡ፣ ከፖለቲካ አመራሩ እና ከፀጥታ መዋቅሩ ጋር ውይይት እና ግምገማ ከተካሄደ በኋላ የማስተካከያ እና የእርምት እርምጃ እንደሚወስድም ገልጿል። ሰሞኑን በጎንደር ከተማ ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ ተቀስቅሶ የነበረውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት መንግሥት ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት ወደ ሥራ መግባቱን የክልሉ መንግሥት አስታውቋል። በጎንደር ከስድስት ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ወጣቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ጥሪ የተደረገላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ሕዝብ ደህንነት ቢሮ ሃላፊ ደሳለኝ ጣሰው የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በመፈቃቀር እና በአንድነት ላይ የተመሰረተ አብሮ የመኖር ባህል ያዳበሩ፣ ጠላትን በጋራ ሲመክቱ የቆዩ መሆናቸውን ገልፀዋል። በሁለቱ እምነት ተከታዮች መካከል ለዘመናት ተፋቅሮ፣ ተከባብሮ እና ተቻችሎ የመኖር እሴት ለማጠልሸት በውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት የታገዘ የፀጥታ ችግር እንዲነሳ መደረጉን ተናግረዋል።
ኩባያ ባነሱ ሳምንት ይህ ውርደት
ዛሬ ጠዋት Marca በቲዉተር ገፁ ይዞት እንደወጣዉ መረጃ ከሆነ ሎፔቴጊ ኮሎምቢያዊዉን ተጫዋች James Rodrugez ወደናት ክለቡ ክለቡ እንዲመለስ እንደሚፈልጉ እሱም ወደ ማድሪድ መመለስ እንደሚፈልግ አስታዉቋል Ethio Real Madrid
ቪያሪያል 1⃣ 1⃣ ሪማድሪድ
የ ጨዋታ ቀን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ ባርሴሎና 🆚 ማንዩናይትድ [Agg:1 0] ኑካምፕ ስታድየም ⏰ ዛሬ ከምሽቱ 4:00 ማን ያሸንፋል ጨዋታውን እንደተለመደው ባማረ ድባብ በፅሁፍ ስርጭት ከ ጎሎች ጋር በ ቻናላችን በቀጥታ ይመልከቱ
በአዲሱ ከሜዳ ውጪ የምንጠቀመው ማሊያ ላይ የሻምፒዮንስ ሊግ አርማ ! ( |Lacazest ] SHARE
ካርሎ አንቼሎቲ በቅዳሜው የጌታፌ ጨዋታ ብዙ ተጫዋቾቹን ለሲቲው ጨዋታ አደጋ ወስዶ ሊያጫውት አይፈልግም። በተለይ በተለይ እነ ቤንዜማ ፣ ቪኒሺየስ ፣ ሞድሪች እና ክሩስ ሊያጫውት አይፈልግም። [ Marca ]
|
ሚኬል አርቴታ፦ የፕሪሚየር ሊጉ ሰንጠረጅ አናት ላይ መቀመጥ እንፈልጋለን መልካም አዳር ቤተሰብ SHARE |
በርካታ የመኪና ግብይት አማራጭ ያሉትን ይህን ቻናል ይቀላቀሉ፣ ይጎብኙ፣ ይገበያዩ!
ምባፔ ምንም ሳይስገበገብ ነበር የሰጠው
በዘንድሮው ባላንዶር ከ30 እጩዎች ውስጥ ምንም ድምፅ ማግኘት ያልቻሉ ተጫዋቾች ፦ ካንሴሎ ሩዲገር ኑኔዝ ኑኩንኩ ኪሚች
ሚስትህ ልታደርጋት አላማው ከሌለህ ቀድሞውኑ ፍቅረኛ አታድርጋት
ፈርጉሰን ለጥቂት ሞክሮ ሳተው
""
የሊዮ ሜሲው ኢንተር ማያሚ ለሊቱን በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለተኛ ዋንጫቸውን ለማንሳት ከሂውስተን ጋር ይጫወታሉ። ! ሊዮ ሜሲ እና ሰርጆ ቡስኬት ለጨዋታው እንደሚደርሱ የተረጋገጠ ሲሆን የጆርዶ አልባ ግን እስካሁን አልታወቀም።
ሰበር ዜና! ሼክ መሃመድ አሊ አልአሙዲን ከሳኡዲ እስርቤት፣ ዛሬ ምሽት ተፈትተዋል። ምንጭ፦ አቶ ተሻገር ጣሰው
ሀሪ ማጓየር ከ ጥር 2021 ቡሀላ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል እንዲሁም ለቀያይ ሰይጣኖቹ አራተኛው የፕሪምየር ሊግ ጎሉን ነው ዛሬ ያስቆጠረው
"ሉክ ሾው በማንቸስተር ዩናይትድ የሚያቆየውን አዲስ ውል ለመፈረም ተዘጋጅቷል። ሉክ ሾ ከማንቺስተር ዩናይትድ ጋር ያለዉ ኮንትራት በ2023 ክረምት ይጠናቀቃል።ዩናይትድ ለአንድ አመት የማራዘም አማራጭ አለው። ሉክ ሾ በሳምንት 150,000 ዩሮ ከማንችስተር ዩናይትድ ይከፈለዋል። ማን ዩናይትዶች ደሞዙን አሻሽለው አዲስ ኮንትራት እንዲፈርም ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል። The Guardian"
የካዝሜሮ የመጨረሻ ውሳኔ ዛሬ ወይም ነገ ይታወቃል። [Cope]
ማየት ማመን ነው በየሳምንቱ በምንሰጣቸው Free እና PAYMENT AFTER ጨዋታዎቻችን እድለኛ ይሁኑ ከተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የትልልቅ የእግር ኳስ አቋማሪዎች ማለትም Tipsterዎች በትንንሽ የአፍሪካ እና ኤስያ ሊጎች ላይ ረብጣ ገንዘብ invest በማድረግ የእግር ኳስ ውጤት እንደሚያስቀለብሱ ወይም በሚፈልጉበት መንገድ ጨዋታው እንዲጠናቀቅ እንደሚያደርጉ ያውቁ ኖሯል እኛ ከእነዚህ Hidden Source ቀጥታ የምንገዛቸውን ትክክለኛ እና ምንም የመክሸፍ እድል የሌላቸውን FIXED VIP ጨዋታዎች ለማግኘት ከስር ያለውን Link በመጫን የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቅለው በውስጥ መስመር ያናግሩን
በግራ እግሩ በቀኝ እግሩ በግንባር Harry Kane with a 𝐏𝐄𝐑𝐅𝐄𝐂𝐓 first half hat trick
ፒኤስጂጂጂጂጂጂጂጂ
| መልካም ቀን! SHARE
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ስብሰባ በኪንሻሳ ተጀምሯል! የኪንሻሳው ስብሰባ በድርድሩ ወደ መቀራረብ ለመምጣት አዲስ አጋጣሚ እንደሚፈጥር ታዛቢዎች ይገልፃሉ። የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዋና ከተማ ኪንሻሳ አዲስ አበባ በምትገነባው የሕዳሴው ግድብ ዙሪያ የስስትዮሽ የሚኒስትሮች ስብሰባን እያስተናገደች ትገኛለች፡፡ በሀገሪቱ ዋና ከተማ ኪንሻሳ ዛሬ ከሰኣት በኋላ የሕዳሴው ግድብ ድርድር እንደገና እንዲጀመር ለመወያየት የስስቱ ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተጀምሯል፡፡ በሕዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚካሄደው ድርድር ላይ ለመሳተፍ ወደ ኪንሻሳ ያቀናው የሱዳን ልኡካን ቡድን ከአፍሪካ ህብረት ልኡካን ጋር በዝግ ስብሰባ አድርጓል፡፡ በሱዳን የመስኖ ሚኒስቴር አንድ ምንጭ ለአል አይን እንደገለፀው ፣ ሁለቱ አካላት በሕዳሴው ጉዳይ በኢትዮጵያ ፣ ግብፅ እና ሱዳን መካከል አለመግባባት ባለባቸው ነጥቦች ዙሪያ መቀራረብ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በአፍሪካ ሕብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ፌሊክስ ሼሲኬዲ የሚመራው አዲሱ የስስትዮሽ ውይይት ለስስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የሚኒስትሮችን ስብሰባ ለማዘጋጀት የሚካሄደው የቴክኒክ ባለሙያዎች ስብሰባ ቅዳሜ እለት ተደርጓል፡፡ እየተካሄደ ያለውን ስብሰባ በተመለከተ በኢትዮጵያ በኩል እስካሁን የተባለ ነገር የለም፡፡ ግብፅ እና ሱዳን ስምምነት ላይ ሳይደረስ የግድቡ ሁለተኛ ሙሌት እንዳይከናወን ቢጠይቁም ግድቡ የውሃ ሙሌት ከግንባታው ጋር የተያያዘ መሆኑን የምትገልፀው ኢትዮጵያ በቀጣዩ ክረምት ሙሊቱን ለማከናወን ዝግጅት በማድረግ ላይ ናት፡፡ (አልአይን)
ኦኦኦ ማንም አልገባለትም
ሄኖክ ድልቢ የኢትዮጵያ ቡና ተጨዋች ሆኗል።
| Luca Modric ከማድሪድ ጋር ለአዲስ ኮንትራት ድርድር ተዘጋጅቷል። (AS) | Luca Modric በሪያል ማድሪድ የመቆየቱን መብት አሸንፏል አሁን ደግሞ በሳንቲያጎ በርናባው ኮንትራቱን ለማራዘም ለድርድር መዘጋጀቱን AS ከሰአት በሃላ ባወጣው መረጃ ዘግቧል። የ 35 ኣመቱ ተጨዋች የአሁኑ ውል በ 2021 ክረምት ይጠናቀቃል። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት ውስጥ 6 ጨዋታዎችን ጨምሮ በዚህ የውድድር አመት በእያንዳንዱ 16 የማድሪድ ጨዋታዎች ላይ የተሳተፈ ሲሆን ምንም እንኳን ማድሪድ ለሞድሪች አዲስ ኮንትራት ገና ባያቀርቡም ከኣመቱ መጨረሻ በፊት ድርድር እንደሚከፍቱ ይጠበቃል።
ለአውሮፓ የወርቅ ጫማ እየተደርገ ያለው ፉክክር ቤንዜማ 9 ⃣ ግቦች ሀላንድ 7 ⃣ ግቦች ሌዋንዶውስኪ 7 ⃣ ግቦች ኢሞቢሌ 6 ⃣ ግቦች ዤኮ 6 ⃣ ግቦች ሺክ 6 ⃣ ግቦች ቫርዲ 6 ⃣ ግቦች ሳላህ 6 ⃣ ግቦች ላቦርዴ 6 ⃣ ግቦች
ኦናና ስላዳነው ፔናሊቲ ስራዬን ነው የሰራሁት ሁልግዜ እንደዛ ማድረግ አለብኝ አላቆምም ።
በቻምፒየንስ ሊጉ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ የክለባችን ሪያል ማድሪድ ተጋጣሚ የሆነዉ ማንቸስተር ሲቲ ወሳኝ ተጨዋቹን በጉዳት እንዳጣ ተነግሯል። ኬቨን ደብሩይን ክለቡ ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ፉልሀምን የገጠመበት ጨዋታ አምልጦታል። እናም በዚህ ዙሪያ ስፔናዊዉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ቤልጂየማዊው አማካኝ ለምን ያህል ግዜ ከሜዳ እንደሚርቅ እርግጠኛ አለመሆኑን ለስካይ ስፖርት ገልጿል። ኬቨን ጥሩ ስሜት ስለማይሰማው ዛሬ ከቡድኑ ጋር መጫወት አልቻለም። በቀላሉ የተወሰነ ጉዳት ስላለበት ለጨዋታዉ ከቡድኑ መጓዝ አልቻለም። እናም መች ወደ ሜዳ እንደሚመለስ አላውቅም በማለት ገልጿል።
ቬራቲ ተጎድቻለሁ ብሎ ወድቆል
|
የባርሴሎና ሴቶች ቡድን የአውሮፓ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ሻምፒዮን ሆኑ! የባርሴሎና የሴቶች ቡድን የቼልሲ አቻቸውን 4 ለ 0 በማሸነፍ በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ ክብርን አጣጥመዋል በጨዋታው
""
ሳቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱቱ
""
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 23ኛው መደበኛ ስብሰባ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የራስ ገዝ ማቋቋሚያ ደንብ ላይ ተወያይቶ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርስቲ እንዲሆን ወስኗል።
ይህንን ጨዋታ ኢትዮ ክላሲኮ ብለን ብንሰይመውስ አርሰናላዊያን ምን ታስባላችሁ። SHARE |
ዴንማርክ 0 0 ቱኒዝያ ሜክሲኮ 0 0 ፖላንድ ሞሮኮ 0 0 ክሮሺያ ኡራጓይ 0 0 ደቡብ ኮሪያ በአለም ዋንጫው ያለ ግብ የሚጠናቀቁ ጨዋታዎች በዝተዋል ።
"የቴሌግራም ቻናል መግዛት ይፈልጋሉ? 11,000ሽህ ኢትዮፕያዊ ብቻ ተከታይ ያለው ቻናል ነው። የሚፈልግ ሰው ካለ ፈጥነው ያናግሩን። ዋጋ"
በምሥራቅ ሸዋ ዞን በ129 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ! በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን በአራት ወረዳዎች ላይ በተካሄደ ሕግ የማስከበር ዘመቻ በ129 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ። የፌዴራል ፖሊስ እና የኦሮሚያ ልዩ ሃይል በፀረ ሰላም ቡድኖች ላይ እያካሄዱት ባለው ዘመቻ እርምጃ ከተወሰደባቸው በተጨማሪ 17 የሽብር ቡድኑ አባላት በሰላም እጃቸውን መስጠታቸውን የዞኑን ኮሙዩኒኬሽንን ጠቅሶ ኤፍቢሲ ዘግቧል። በተጨማሪም 29 ክላሽንኮቭ ጠመንጃ፣ 10 ሽጉጥ ፣ 200 የብሬን ጥይት፣ 600 የክላሽንኮቭ ጥይት፣ 2 ቦምብ ፣ 56 ሞተር ሳይክል እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎች መያዛቸው ተገልጿል።
ዩክሬን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዲሚትሮ ኩሌባ ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ ከጠቅላይ ሚንስትር አቢይ፣ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ እና ከአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር የኮሞሮሱ ፕሬዚዳንት አዛሊ አሱማኒ ጋር ተወያይተዋል። ኩሌባ፣ የአፍሪካ አገራት በዩክሬንና ሩሲያ ጦርነት ላይ ገለልተኛ አቋም ከመያዝ እንዲቆጠቡ በሰጡት መግለጫ መጠየቃቸውን የአገር ውስጥ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። አገራቸው ከአፍሪካዊያን ጋር ላላት ግንኙነት ትኩረት ሳትሰጥ መቆየቷ ስህተት እንደነበርም ኩሌባ ጠቁመዋል ተብሏል።
የሀ ዲጅታል አርት ኤክስፒሪያንስ መክፈቻ ፕሮግራም ላይ በየኔቲዩብ በኩል የተወከሉ የስራ ባልደረባዎቻችን ፕሮግራሙን ተካፍለዋክል። የሀ ዲጅታል አርት ኤክስፒሪያንስን አዲስ አበባ ያላችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እንድትጎበኙት እንጋብዛቿለን። የኔቲዩብ ከየሀ ዲጅታል ጋር አብረን በመስራታችንም ደስተኞች መሆናችንን በዚሁ አጋጣሚ ለመናገር እንወዳለን። ከነገ 4:00 ጀምሮ የሀ ዲጅታል አርት ኤክስፒሪያንስ ላይ ስራዎቹን መጎብኘት ትችላላችሁ። መግቢያ በነፃ መግቢያ በነፃ መግቢያ በነፃ መግቢያ በነፃ መግቢያ በነፃ መግቢያ በነፃ መግቢያ በነፃ ቦታ : ቦሌ አለም ሲኒማ ጎን ወይም ከቦስተን ስፓ አጠገብ ለበለጠ መረጃ
""
ተሻረረረረ
""
ኦዴጋርድ ይቀጥላል አንድ መርሳት የሌለብን አሁንም የፕርሚየር ሊጉ መሪ ነን ; እኛ አሁንም በጠንካራ የማሸነፍ ስነልቦና እንቀጥላለን ; በእርግጠኝነት የምናገረው ቀጣዩን ጨዋታ እናሸንፋለን SHARE |
ኤዲንሰን ካቫኒ የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል!
የ125ኛው ኣድዋ የድል በኣል እየተከበረ ይገኛል :
የአብን እጩ ተገደሉ። በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ወንበራ ወረዳ ለክልል ምክር ቤት እጩ የነበሩት የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ፓርቲ (አብን) አባል አቶ በሪሁን አስፈራው በመተከል ዞን በለስ ልዩ ቦታው ካርባር ግድያ እንደተፈፀመባቸው ፓርቲው አስታውቋል። አቶ በሪሁን ግድያ የተፈፀመባቸው ከቻግኒ ወደ በለስ ጉዞ ላይ እያሉ ልዩ ቦታው ካርባር በሚባል ቦታ ላይ መሆኑ ተገልጿል። ፓርቲው በተፈፀመው ግድያ መሪር ሀዘን እንደተሰማው ገልጿል። አብን ፓርቲ ባወጣው መግለጫ ላይ፥ ቀደም ብሎ የክልሉ ካድሬዎች የተወዳዳሪዎች ምዝገባ እንዳይሳካ ለማድረግ ብዙ ጥረት ማድረጋቸውን ነገር ግን በምርጫ ቦርድ ትብብር ምዝገባው ሊከናወን መቻሉን አስታውሷል። በተጨማሪም የምርጫ ተወዳዳሪ እጩዎች ቅስቀሳ ላይ በነበሩበት ወቅት ያለመከሰስ መብታቸውን በጣሰ መልኩ አስሮ በማጉላላት እና በማስፈራራት እጩዎቹ ላይ አላስፈላጊ ጫና ለማሳረፍ መኩራ መደረጉን አስታውሷል። አብን የእጩ ተወዳዳሪ አቶ በሪሁን ግድያ ፖለቲካዊ መሰረት ያለው እና ንቅናቄው በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ውስጥ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ለመገደብ ሆነ ተብሎ የተደረገ እንደሆነ እንደሚያምን ገልጿል። ፓርቲው መንግስት በምርጫ እጩ አባሉ ላይ የተፈፀመውን ግድያ በአስቸኳይ እንዲመረምር እና ገዳዮችን ለፍርድ እንዲያቀርብ ጠይቋል። ለምርጫ እጩዎቻችን ተገቢው የፀጥታ ከለላ በመንግስት በኩል እንዲሰጥ አስገንዝቧል። አብን ያወጣው መግለጫ ከላይ ተያይዟል።
አንቶኔላ በኢንስታግራም ገጿ እራት ከቤተሰብ ጋር
""
እሁድ፡ የባርሴሎና የወንዶችች ቡድን ሪያል ማድሪድን 4 0 አሸነፈ ትላንት፡ የባርሴሎና የሴቶች ቡድን ሪያል ማድሪድን 3 1 አሸነፉ Barça fans are loving life
ASTU C++ Final Exams
በኢትዮጵያ አዲስ የመብት ጥሰት ምርመራ እንዲካሄድ የቀረበው ሃሳብ ፀደቀ። በውሳኔው መሰረት በተመድ ሰብኣዊ መብቶች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሶስት መርማሪ ባለሙያዎች ተሰይመው ለአንድ ኣመት ጥሰቶችን ይመረምራሉ ተብሏል። እኛ ብቻ ለእኛ
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ⏰እረፍት ሌስተር ሲቲ 1 1 ሊድስ ዩናይትድ አርሰናል 0 0 ዋትፎርድ ኤቨርተን 0 0 ቶተንሀም
ኦሌ ሶልሻይር ከስንብቱ ቡሃላ : ይህ ክለብ ለኔ ሁሉ ነገሬ ነው ነገር ግን እንደ ድንገት ሆኖ ያስብነውን ውጤት ማምጣት አልቻልንም ስለዚህ አሁን ገለል የምልበት ሰኣት ነው Share
የዌስትሃም ባለቤት ዴቪድ ሱሊቫን ስለ ራይስ ፦ ተጫዋቹ ክለቡን እንደሚለቅ ቃል ገብተናል ። ልቡም ለመሄድ ተነሳስቷል ሲል ለtalkSPORT ተናግሯል። እኛ እንዲሆን የምንፈልገው ነገር አይደለም ከ18 ወራት በፊት በሳምንት 200ሺህ ፓውንድ አቅርበንለት ውድቅ አድርጎታል ። ራይስ ዌስትሀምን በመልቀቅ አዲስ ፈተና መጋፈጥ ይፈልጋል ። SHARE
ራፊንሃ ለሊድስ ዩናይትድ ያደረጋቸው የመጨረሻዎቹ አራት ጨዋታዎች፡ vs ሌስተር vs ፓላስ 🅰 ብሬንትፎርድ አርሰናል
ሄክቶር በርሊን በሚቀጥለው የውድድር ዘመን የአርሰናል ብድን አባል የሚሆንበት ሰፊ እድል አለ ተጫዋቹም ከሚካኤል አርቴታ አቅድ ውስጥ አለ [ Mirror] SHARE
""
በ3ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ክለባችን አርሰናል ከበርንማውዝ የሚያደርገውን ጨዋታ ክሬግ ፓውሰን ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት ይመሩታል ። VAR ዳኛ ፖል ቲርኒ ነው ። SHARE
ክሮሺያ ዛሬ ሩሲያን ማሸነፋቸውን ተከትሎ ወደ ኳታሩ አለም ዋንጫ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። ክሮሺያዎች በታሪካቸው ለ6ኛ ጊዜ ነው ወደ አለም ዋንጫው ማለፍ የቻሉት። የሉካ ሞድሪች ሀገር ክሮሺያ በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ ወደ አለም ዋንጫ ማለፍ ችላለች።
ለሹፌሮች እና ለተሳፋሪዎች የተሻለ ደህንነት እና ምቹ አገልግሎት ይዞ የመጣ፡፡ መኪናዎትን በመተግበሪያው ራስዎ ይመዝግቡ፡፡
ከ 2018/19 ሲዝን ጀምሮ ሪያል ማድሪድ በስፔን ላሊጋ ያለ
ሹዋሜኒ ወደ ሜዳ ለመመለስ ተቃርቧል ! የስፔኑ ጋዜጣ AS እንደዘገበው ኦሬሊየን ሹዋሜኒ ዛሬ በቡድን የልምምድ ክፍለ ግዜ ውስጥ ትልቁን የስልጠና ክፍል ሰርቷል እናም እሁድ በላሊጋዉ ከቪያሪያል ጋር በሚደረገው ጨዋታ ላይ የቡድኑ ዝርዝር ውስጥ ሊካተት ይችላል። በጥቅምት ወር መገባደጃ ላይ በተካሄደው የመጀመርያው የኤል ክላሲኮ ጨዋታ ላይ ከደረሰበት የእግር መሰንጠቅ ጉዳት በኋላ ሹዋሜኒ ከአንድ ወር በላይ ጉዳቱን ከሜዳ ዉጪ በመሆን ሲያስታምም ቆይቷል። በጤና ባለሙያዎች ትንበያ መሰረት ጉዳቱ ቢያንስ ለሁለት ወራት ከሜዳ እንደሚርቅ ተጠብቆ የነበር ቢሆንም የተጨዋቹ የማገገም ሁኔታ ​​​​በጥሩ ሁኔታ በመሄዱ ከታቀደለት ቀን ቀደም ብሎ ወደ ቡድን ልምምድ እንዲመለስ አድርጎታል። ፈረንሳዊው አማካኝ ከቡድኑ ጋር ጥሩ ግዜን እያሳለፈ ሲሆን በመጀመሪያ በጂም ከዚያም ሜዳ ላይ ልምምዱን የሰራ ሲሆን አሁን ላይ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ መረጃዎች አመላክተዋል። ሹዋሜኒ ከቡድኑ ጋር የበለጠ እንዲዋሀድ እና በተለመደው ፍጥነት ሙሉ ስልጠና ማድረግ የሚችል ከሆነ እሁድ ከቪያሪያል ጋር ለሚደረገው ጨዋታ የመሰለፍ እድል እንዳለዉ ተነግሯል።
|| ለምንድነው ራሳችሁን ምትሸውዱት Messi is the GOAT ይድረስ Ronaldo has the most goals ለምትሉ። ይህን ክርክር ማንሳት ፈልጌ አደለም። ሮናልዶ ድንቅ ተጫዋች ነው ሜሲም እንደዛው ነገር ግን ሜሲ ከሮናልዶ በጣም እንደሚበልጥ ግልፅ ነው። እንዴት ? √ ብዙ ሮናልዶ ይበልጣል የሚሉ ሰዎች ከሚያነሱት ዋነኛ እና አንደኛ ነገር ጎል ነው። ግልፅ ነው ሮናልዶ ብዙ ጎል አስቆጥሯል። goals without PK and Tapins ሚለውን እንኳን ትተን ዝምብለን ጎሎችን መቁጠር አደለም እስኪ አስተውሉ ይሄን ፤ ሮናልዶ በእግርኳስ ታሪክ ብዙ ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ነው። ነገር ግን ከሜሲ ጋር ምታወዳድሩት ሜሲ ከሮናልዶ 46 ያነሰ ጎል ነው ያለው። አስቡት 46 ብቻ። ብዙ ነው ልትሉ ትችላላችሁ ነገር ግን ሮናልዶ ከሜሲ 145 ጨዋታዎች በላይ ተጫውቷል። እና ሜሲ በ145 ጨዋታዎች ከ46 ጎል በላይ አያስቆጥርም እያላችሁ ነው ? እንኳን ሜሲ ማጓየር እንኳን በዚሁላ ጨዋታ ማስቆጠር አያቅተውም ( ራሱ ላይ ማለቴ ነው ) ሌላኛው ሊታይ የሚገባው ነገር ቢኖር ሮናልዶ ከሊግ ሊግ የሚዘዋወረው ሌላኛው ብዙ ሰው ማይታዘበው ምክንያት ጎሎችን ለማብዛት ነው። ሮናልዶ በሁለት አመት ታናሹ ሜሲ ያለመበለጥ ፍራቻ አለበት። ይሄ ግልፅ ነው ‍ ስታስቡት እንዴት የ38አመቱ ተጫዋች ከ35 አመቱ ተጫዋች ጋር የ46 ጎል ልዩነት ብቻ ኖሮት ስለ ጎል ማውራት የሚቻለው።ለዛውም የ145 ጨዋታ ልዩነት እያለ ‍ ስለጎል የተግባባን ይመስለኛል ሜሲ ሮናልዶን የሚበልጥበት ብዙ ጊዜ አለው።ምንትላላችሁ ? የሜሲ የቪድዮ ቻናል
አሁን በዚህ ሰአት የትኛውን የመረጃ ምንጭ ልመን ብለዉ ግራ ተጋብተዋል ። የመረጃ ሚዛናዊነትን በጠበቀ መልኩ እዉቅናን ባተረፉ ጋዜጠኞች የተቋቋመወን የማህበራዊ ሚዲያ ፔጅ እንጋብዞት
""
"ማንቸስተር ዩናይትድ የከረምቱ የዝውውር ዋና አላማቸው ኤርሊንግ ብሮት ሀላንድ እንደሆነ ታውቋል። ማንቸስተር ዩናይትድ ለተጫዋቾቹ በሳምንት 350,000 ፓውንድ ለመክፈል ፍቃደኞች ናቸው። ኦሉ ጎነ ሶልሻየር ከወኪሉ ሚኖ ራይላ ጋር ያላቸው ጥሩ ግንኙነት ዝውውሩን እውን ሊያረገው እንደሚችል ታውቋል።"
""
""
የኦሮሚያ አሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር የ ሁለተኛ ቀን የ ምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች !
ቢጫ ካርድ ለቦኑቺ አሁን ስተርሊንግ ላይ በሰራው ጥፋት
ቬራቲ ተቀይሮ ገብቶ ቀይ ካርድ ተመልክቷል ‍
ቲሞ ወርነር ባጋጠመው የቁርጭምጭሚት ጉዳት ምክንያት የአለም ዋንጫው ያልፈዋል
ኢትዮጵያ ያለችበት የምድብ የደረጃ ሰንጠረዥ ፦ ሀገራት ተጫወተ ጎል ነጥብ 1⃣ ኮትዲቯር አራት አንድ ሰባት 2⃣ ማዳጋስካር አራት አራት ሰባት 3⃣ ኢትዮጵያ አራት ሁለት ስድስት 4⃣ ኒጀር አራት ሰባት እዳ ሶስት SHARE
ቶኒ ክሩስ ከእድል ጋር እኛ ብዙ ጊሼ የሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫን አሸንፈናል ግን ይህን በየኣመቱ ማድረግ አትችልም።
አሸባሪው የህወሃት ቡድን በኣለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በኩል ለሕብረተሰቡ የሚደርሱ ድጋፎችን ለሌላ ኣላማ እያዋለ መሆኑን የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በተለይም ዛሬ በሽብር ቡድኑ ታጣቂ እጅ በሰብኣዊ ድጋፍ በኩል የቀረበ ምግብ ቢያዝም ከዚህ ቀደም የሽብር ቡድኑ ተመሳሳይ ተግባራትን ሲያከናውን እንደተደረሰበት የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ተናግረዋል። ኣለም አቀፍ የድጋፍ ሰጪ ተቋማት መንግስት ለዜጎች እርዳታ እንዳይደርስ የተለያዩ እንቅፋትቶችን ይፈጥራል በሚል የሚያቀርቡትን የተሳሳተ ውንጀላ ያጋልጠ ነው ብለዋል። በትግራይ ክልል የሰብኣዊ እርዳት አቅርቦት ላይ የሚሰሩ ሁሉም አጋራት የስርጭት ሪፖርታቸውን እንዲያቀርቡ ቢጠየቁም እስካሁን ይህን ያደረገ የለም ብለዋል። ይህም ባለመሆኑ ትላንት በደቡብ ጎንደር ከጋሳይ ግንባር የተማረከው የአሸባሪው ህወሃት ኮ/ል ገብረህይወት ገ/አላፍ በሚያዝበት ወቅት በንጥረ ነገሮች የበለፀገ ለእርዳታ የገባ አልሚ ምግብ አብሮ ተገኝቶበታል ብለዋል ። አሸባሪው ህወሃት ለትግራይ ህዝብ የሚላክን እርዳታ ለታጣቂዎቹ እያከፋፈለ መሆኑን የሚያረጋግጥ ፍንጭ መሆኑን ኮሚሽነር ምትኩ ገልፀዋል። ከዚህ በኋላ የእርዳታ ድርጅቶች በተሰማሩባቸው አካባቢዎች የሰጧቸውን እርዳታዎች ለተረጂው መድረሱን የማያረጋግጥ ሪፖርት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ብለዋል ኮሚሽነሩ። ለትግራይ ህዝብ የእርዳታ ምግቡ በትክክል የመድረሱን ጉዳይ ሳያረጋግጡና ግዴታቸውን ሳይወጡ በተደጋጋሚ መንግስትን ለመውቀስ ተደጋጋሚ ሙከራ ማድረጋቸው ተቀባይነት የለውም ማለታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።
የማንችስተር ሲቲ አሰላለፍ 05:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሞንቼግላድባህ
ባህር ዳር! ተቃውሞ እያሰሙ ያሉት ተማሪዎች ከሚያሰሟቸው መፍክሮች መካከል ሆልስቲክ ፈተና ለትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም የሚለው ይገኝበታል።
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 21ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ⏰ 10 ክሪስታል ፓላስ 0 0 ዎልቭስ ማን ሲቲ 1 0 ሼፊልድ ዩናይትድ ዌስትብሮም 0 0 ፉልሃም
ታካሂሮ ቶሚያሱ ስለ ፕርሚየር ሊጉ ዋንጫ ፉክክር ፥ ለዋንጫው መፎካከር አለብን። ትኩረታችን እዛ ላይ ይሆናል።
ፋቢኒዮዮዮ ኦኦኦኦ አበላሸውው
""
""
የዩሮፓ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ⌚ ተጀመረ ማንችስተር ዩናይትድ 0 0 ሪያል ሶሲዳድ (Agg: 4 0)
የሎስ ብሎንኮቹ ተጫዋች ናቾ ኮንትራቱን የሚያድሰው ካርሊቶ ከሪያል ማድሪድ ከወጣ ብቻ ነው በማለት Diario ዘግቦታል ።
ADVERTISMENT
ባይነካዉ ይወጣ ነበር
እዚህ ቻናል ላይ ቀልድ ሚለቅ ቀልጣፋ የሆነ ሰው ካለ እዚህ ቤተሰብን እያዝናና ሚያቀርብ እስቲ ኮመንት ላይ አሳውቁኝ ተማሪ ባይሆን ይመረጣል፡፡
ዘንድሮ በፕሪምየር ሊጉ በርካታ እድሎችን የሳቱ ክለቦች
ኮርና ለዙሪች
""
እድሎችን በአግባቡ እየተጠቀምን አደለም
""
""
በመጀመሪያ ሳምንት የላሊጋ ጨዋታ ባርሴሎና በሄታፌ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ዣቪ በላሊጋ ዳኞች ላይ ቅሬታ ማቅረቡ የሚታወስ ነው ከዚህ ጋር በተያያዘ ዴቪድ ሶሪያ (የጌታፌ ግብ ጠባቂ) ከጋዜጠኞች ለቀረበለት ጥያቄ የሰጠው ምላሽ ፡ ባለፈው አመት ዣቪ የስታዲየም ሳርና የተፈጥሮ ፀሀይ ላይ ቅሬታ ነበረው አሁን ደግሞ ዳኛ ? እነሱ ሁሌ ሰበብ አላቸው ወደ እኛ ስታዲየም እንዲመጡ እና ተረጋግተው እንዲጫወቱ ግን ልንፈቅድላቸው አንችልም እኛ አንችልም።
እድለኛዋ ሀትሪክ! ከ10 ኣመት በፊት ልክ በዚይች ቀን ሮበን ቫንፐርሲ አስቶን ቪላ ላይ በኦልድትራፎርድ ሶስታ ሰርቶ በዚሁ ሲዝን ዋንጫው የማን ዩናይትድ መሆኑን አበሰረ! 1ኛው ጎል = 2ኛዋ ጎል = የውድድሩ ምርጥ ጎል 3ኛዋ ጎል = የወርቅ ጫማን ማጎናፀፍ ችለዋል