text
stringlengths
0
4.07k
ጎልልልልልልልልልልል አስቶን ቪላላላላ አስቶን ቪላ 3 0 ብራይተን
""
እሳቱ ጠፍቷል ዛሬ ምሽት 5:31 ደሴ ከተማ ከሸርፍ ተራ ወደ አራዳ መስመር ጨው ከሚሸጥበት አቅራቢያ በሚገኙ ቆራሊዮ ቤቶች ተነስቶ የነበረው የእሳት ቃጠሎ አሁን ከሌሊቱ 8:40 በቁጥጥር ስር ውሏል።የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ለስራ ጉዳይ ከከተማ ውጭ ቢሆኑም በስልክ ሂደቱን በመከታተል፣የእሳት አደጋ ተሽከርካሪ ከኮምቦልቻ በማስመጣት ጥሩ ትብብር አድርገዋል።ደሴ ከተማ ከዚህ በፊት የእሳት አደጋ ተሽከርካሪ የነበረ ሲሆን ለጥገና እንደቆመ በወረራው ወቅት መወሰዱን ሰምቻለሁ።ከተማ አስተዳደሩ አንድ ሳይሆን ከሁለት በላይ የእሳት አደጋ ተሽከርካሪ ሊገዛ ይገባል።ከከተማው ስፋት አንፃር የተሽከርካሪዎቹ አስፈላጊነት ለጥያቄ የሚቀርብ አይደለም።ባልተንዛዛ ቀጠሮ ቢገዛ መልካም ነው። ቀደምት መረጃዎች
የፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ! እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የወርሀ መስከረም የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ይፋ አድርጓል።
ኤዲ ሃው ስለ ምርጥ 4 ሁኖ ስለመጨረስ ገና ነው አላለቀም !
የእለቱ ሰበር መረጃዎች ፋኖ Bw1 ዘመናዊ መሳሪያ ከእስራኤል ተረከበ የላስታ ፖሊስ አዛዥ የተገደሉበት ኦፕሬሽን BBC የኤርትራ ጦር ወደ ድንበር ተጠጋ ሌሎችም ሰበር መረጃዎች ይዘናል ዝርዝሮቹን በዚ ሊንክ ይመልከቱ
23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 23 አርሰናል 0 0 ብሬንትፎርድ SHARE
2019
የሀዘን መግለጫ …… በዛሬው እለት በኮሮና ቫይረስ በሽታ ምክንያት በሀገራችን የአንድ ሰው ህይወት ሊያልፍ ችሏል። ታማሚዋ በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ለይቶ ማቆያ ህክምና ሲደረግላቸው ነበር። ከቀናት በፊት ወደ ፅኑ ህሙማን ክፍል ተዛውረው ጥብቅ ክትትል ሲደረግላቸው የነበረ ቢሆንም በዛሬው እለት ህይወታቸው አልፏል። በዚህም የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን በእራሴና በጤና ሚንስቴር ስም እየገለፅኩ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ልባዊ መፅናናትን እመኛለሁ።
በሱማሊያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 21 ደረሱ። በአንድ ቀን ብቻ 9 በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ሪፖርት ተደርጓል። ስድስቱ (6) ከዚህ ቀደም ቫይረሱ ካለባቸው ግለሰቦች ጋር ንክኪ ያላቸው ናቸው።
ኤደር ሚሊታኦ በብራዚል በሚቀጥለው ጨዋታ ላይ እገዳ ተጥሎበታል እና ሀሙስ በኮፓ ዴልሬይ ከአትሌቲክ ክለብ ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ ወደ ሪያል ማድሪድ ይመለሳል።
ዊሊያም ሳሊባ በአሁኑ ሰአት የአለማችን ቁጥር 1 ተከላካይ ነው ! [ SOCCER 90 ] SHARE
""
ማን ዩናይትድ ከጋላታሰራይ ለሚያደርገው የአውሮፓ ቻንፕዮንስ ሊግ ጨዋታ ግምታዊ አሰላለፍ ።
የተሰማውን ደስታ እየገለፀ ይገኛል
፨ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከታች ያሉትን የትምህርት መስኮች በሙሉ ያስተምራል Wolkite University Undergraduate Active programs in 2013 EC College/Department Wolkite University Band 1A: Engineering and Technology 1 Architecture 2 Food Process Engineering 3 Chemical Engineering 4 Garment Engineering 5 Civil Engineering 6 Hydraulics and Water Resources Engineering 7 Construction Technology and Management 8 Mechanical Engineering 9 Electrical and Computer Engineering 10 Textile Engineering 11 Fashion Design Band 1B: Computing and Informatics 12 Computer Science 13 Software Engineering 14 Information System 15 Information Technology Band 2: Natural and Computational Sciences 16 Biology 17 Physics 18 Biotechnology 19 Statistics 20 Chemistry 21 Sport Science 22 Mathematics Band 3: Medicine and Health Sciences 23 Medicine 24 Nursing 25 Medical Laboratory Science 26 Public Health 27 Midwifery 28 Pharmacy Band 4: Agricultural Sciences 29 Agribusiness and Value Chain Management 30 Natural Resource Management 31 Agricultural Economics 32 Plant Science 33 Animal Production and Technology 34 Wildlife and Ecotourism Management 35 Horticulture Band 5: Business and Economics 36 Accounting and Finance 37 Management 38 Economics 39 Marketing Management Band 6A: Social Sciences and Humanities 40 Civics and Ethical Studies 41 Geography 42 English Language and Literature 43 Theatre Arts 44 Governance and Developmental Studies 45 Music 46 Sociology Band 6B: Education and Behavioral Sciences 47 Curriculum Instruction and Supervision 48 Educational Leadership and Management 49 Psychology School of Law 50 Law SHARE PLEASE
ማነው እስኪመለሱ በጣም የጓጓው? SHARE |
ሰላም ሲኖር ሀገር አለ! ሰላም ሲኖር ልማት አለ! ሰላም ሲኖር እድገት አለ! ሰላም ሲኖር ቤተሰብ አለ! ሰላም ሲኖር መቻቻል አለ! መቻቻል ሲኖር መተሳሰብ አለ! መተሳሳብ ሲኖር መፈቃቀር አለ! የሰላም ዋናው ምንጭ ከግለሰቦች ነው የሚጀምረው እና ወንድም እህቶቼ ከምንም ነገር በፊት ለሰላም ቅድሚያ እንስጥ እላለሁ።
በነገው እለት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን የሚገጥመው ደቡብ አፍሪካ ባህርዳር ደርሰዋል። ማረፊያቸውንም በባህርዳት ኩሪፍቱ ሪዞርት የሚያደርጉ ይሆናል።
የማርሴሎ ቢዬልሳው ቡድን ሊድስ ዩናይትድ በፕሪምየር ሊጉ በዚህ የውድድር ኣመት በ 16 ጨዋታዎች ከ 30 በላይ ግብ ሲያስቆጥሩ በተመሳሳይ ከ 30 በላይ ግብ አስተናግደዋል ። ይህም በፕሪምየር ሊጉ ከ 1986 87 እዚህ ቁጥር ላይ ለመድረስ ትንሽ ጨዋታ የፈጀበት ቡድን እንዲሆን አስችሎታል ።
""
ነፃነቱን ያላገኘው ነፃ ሚዲያ ያሳዝናል በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በደረሰ የእሳት ቃጠሎና ብጥብጥን ለመዘገብ ለስራ የሄዱ የአዲስ ቴቪ ጋዜጠኞች በፖሊስ ተደብድበዋል። በፌዴራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ቂሊንጦ የታሳሪ ቤተሰቦች ጥየቃ ለማድረግ ከጠዋቱ ስስት ሰኣት ጀምሮ በቂሊኒጦ ቢገኙም እንዳይገቡ ተከልክለዋል፡፡
L Equipe | ሊዮኔል ሜሲ የህክምና ምርመራ ለማድረግ ዛሬ ፓሪስ ይደርሳል፤ ከዛም በነገው እለት ከቡድኑ ጋር ልምምዱን ይጀምራል:: የጎል ቻናላችን
የክለባችን አሰላለፍ
Brazil is the only nation to have played in every World Cups
አበይት ዜናዎች 1፤ ንግድ ሚንስቴር የነሀሴ ወር የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ሀምሌ ወር ላይ ባለው ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ባሰራጨው መረጃ አስታውቋል። የአውሮፕላን ነዳጅ ግን በነሀሴ ወር አዲስ አበባ ላይ በሊትር 84 ብር ከ42 ሳንቲም እንዲሸጥ መወሰኑን ሚንስቴሩ ገልጧል። መንግሥት የቀየሰው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አሰራር ሥርኣት ውጤት እያመጣና የድጎማው ተጠቃሚ የህብረተሰብ ክፍሎችን ከድሮው በበለጠ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን ሚንስቴሩ ገልጧል። 2፤ ግብርና ሚንስቴር ከሰኔ መባቻ ጀምሮ በዶሮና እንቁላል ሽያጭ ላይ የጣለውን እገዳ ማንሳቱን አስታውቋል። ሚንስቴሩ በአዲስ አበባና ቢሾፍቱ ባንዳንድ ዶሮ ማራቢያዎች ውስጥ ምንነቱ ያልታወቀ የዶሮ በሽታ ገብቷል በማለት ነበር ዶሮ አርቢና እንቁላል አቀነባባሪ ድርጅቶች የዶሮ ውጤቶችን ለገበያ እንዳያቀርቡ እገዳውን የጣለው። ሆኖም ሚንስቴሩ ባሁኑ ወቅት በሽታው ሙሉ በሙሉ መወገዱን አረጋግጫለሁ ብሏል። የበሽታውን ምንነት ግን ሚንስቴሩ አልገለፀም። 3፤ የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በአፍሪካ ያደረጉት ጉብኝት አውሮፓ ህብረት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር እንደገና ግንኙነት ለመጀመር ዘገምተኛ መሆኑ አንዳንድ የአውሮፓ መንግሥታትን እንዳሳሰባቸው ፖለቲኮ አስነብቧል። የሩሲያ በኢትዮጵያ ያሰበቻቸውን እንቅስቃሴዎች የታዘቡት ጀርመን፣ ጣሊያን፣ ፈረንሳይና ሆላንድ ለኢትዮጵያ ጠቀም ያለ የገንዘብ ድጋፍ እንዲለቀቅላት መወትወት መጀመራቸውን ዘገባው ጠቁሟል። አውሮፓዊያን የኢትዮጵያ ጦርነት በሰላም በሚፈታበት አግባብ ላይ ተመሳሳይ አቋም የላቸውም። 4፤ ኢትዮጵያ ከህዳር ጀምሮ የኬንያ ሁለተኛዋ ትልቋ የሃይል ምንጭ እንደምትሆን ቢዝነስ ደይሊ ዘግቧል። ኬንያ ከኢትዮጵያ 600 ሜጋ ዋት ሃይል ለመግዛት ስምምነት የፈረመች ሲሆን፣ ስምምነቱ ለ27 ኣመታት እንደሚዘልቅ ዘገባው አመልክቷል። ኢትዮጵያ ለኬንያ ሃይል ለመሸጥ የተስማማችው፣ የኬንያው የኤሌክትሪክ ኩባንያ ከአገር ውስጥ ኤሌክትሪክ ሃይል አምራቾች ሃይል ከሚገዛበት ባነሰ ዋጋ ነው። ይህም ኬንያ ለሕዝቧ የሃይል ታሪፍ እንድትቀንስ ያስችላታል ተብሏል። 5፤ ኬንያ ሜታ ኩባንያ ፌስቡክ ላይ የሚሰራጩ የጥላቻ ንግግሮችን በሰባት ቀናት ውስጥ የማያጠፋ ከሆነ ፌስቡክን እዘጋለሁ በማለት ማስጠንቀቋን የአገሪቱ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ሰባት ቀን ቀነ ገደብ ሰጥታለች። ኩባንያው በኬንያ ያሉትን የመልእክት ይዘት ተቆጣጣሪዎቹን ቁጥር ባስቸኳይ እንዲጨምር ኬንያ አሳስባለች። ፌስቡክ በምርጫው ዙሪያ የጥላቻ ንግግሮችን ለማስወገድ ጥረት እያደረገ መሆኑን ቀደም ሲል ገልጦ ነበር። ሆኖም ኬንያ ኩባንያው የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃን ለመቆጣጠር ዳተኛ መሆኑ፣ የቅድመ ምርጫ ሁከት ስጋት እንዲፈጠር አድርጓል በማለት ከሳለች። [ዋዜማ ራዲዮ]
መርከብ tradeWinds የተሰኘው ኣለም አቀፉ የመርከብ አገልግሎት ነክ ዜናዎች ምንጭ እንዳስታወቀው የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ባሕር ዳር የተሰኘዋን ግዙፍ ነዳጅ ጫኝ መርከብ ለሲንጋፖር ኩባንያ መንግስት ሽጧል። ባሕር ዳር የተሰኘችዋ ነዳጅ ጫኝ መርከብ በአውሮፓውያኑ አቆጣጥር 2012 ስሪት ስትሆን፣ በክልል ከተሞች ከተሰየሙ መርከቦች አንዷ ናት። የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት በበኩሉ አባይ 2 የሚል ስያሜ የተሰጣት ግዙፏ ሁለገብ የጭነት መርከብ በቀጣዩ ሳምንት ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የወደብ ማእከል ጅቡቲ መህልቋን እንደምትጥል ገልጿል። አባይ 2 የሚል ስያሜ የተሰጣት ግዙፏ ሁለገብ የጭነት መርከብ በመጪው ሰኔ 17 ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ የወደብ ማእከል፣ ጅቡቲ መህልቋን እንደምትጥል የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዛሬ ባወጣው መረጃ አስታወቋል። በአንፃሩ ከተገዙ 11 አመት የሆናቸው ሁለት የነደጅ ጫኝ መርከቦች ለድርጅቱ አትራፊ ባለመሆናቸው፤ ለመሸጥ አልያም በአዋጭ መርከብ ለመቀየር ሲንቀሳቀስ ቆይቶ ባለፈው መጋቢት የመርከብ ቅያሬ ድርድሩ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቅ ችሏል። ወደ ስራ ከገባች የ 7 አመት እድሜ ያላት እና በማርሻል አይላንድስ ተመዝግባ በጀርመን የመርከብ አንቀሳቃሽ ድርጅት ስራ ላይ የነበረችው የአባይ 2 መምጣት ለድርጅቱ የመርከብ ኪራይ እንደሚቀንስለት ከዚህ ቀደም ተገልጿል፡፡ በመተሳሳይ ድርጅቱ በሌሎች ወደቦች ጭነት በማድረስ በውጭ ምንዛሬ የሚገኘውን ገቢ በይበልጥ እንደሚሳድግለት ነው የተናገረው፡፡
ጎልልልልልል
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 23ተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰62 ኤቨርተን 0 1 አስቶን ቪላ ቡንዲያ45+3
ጎልልልልልልልልልልልል ጉለሌ
ኦህ አጥፍተን ነበር
ድንቅ መከላከል ማጋሌሽ ድንቅ ብሎክ
Yes part of the surface of the eyes get a significant amount of oxygen directly from the air rather than from the blood The cornea is the only part of a human body that has no blood supply; it gets oxygen directly from the air
ከጉዳት ተመልሶ ጥቂት ጨዋታዎችን ያደረገው ሪስ ጄምስ የጡንቻ መሳሳብ ጉዳት እንጋዳጋጠመው ተዘግቧል። የቼልሲው አሰልጣኝ ቶማስ ቱኸልም ዜናው መጥፎ እና ጥሩ ያልሆነ እንደሆነ አስተያየቱን ሰጥቷል ።
""
ፔፕ ጋርድዮላ በአሰልጣኝነት ዘመኑ በ 323 የሜዳው ጨዋታዎች ለሁለተኛ ጊዜ ነው ዛሬ 4+ ግቦችን ሲያስተናግድ፣ እንዲሁም ከ 2014 ባየርን ከ ሪያል ማድሪድ ቡሀላ ነው 4 ግቦችን ሲያስተናግድ። SHARE
""
ፔፕ
እንዴ NO PENALITY
ብሩኖ ፈርናንዴዝ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል
ኳስ ሳካ ይዞ ገብቶ ነበረ
Photo መልካም አዲስ ኣመት ⁣ Share
ኤሪክ ቴን ሃግ በዚህ የውድድር ዘመን ለስስተኛ ጊዜ ቢጫ ካርድ ተመልክተዋል ! ይህም ማለት ከ International Break በኋላ ከኤቨርተን ጋር በምናደርገው ጨዋታ በ Touchline ላይ አይገኙም ማለት ነው።
የኮንፈረንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ⏰ ተጠናቀቀ ቦዶ/ግሊሚት 2 1 ሮማ
▪ አምሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አባምያንግ በሁለት ጨዋታዎች የመጀመሪያ አስተላለፍ ላይ ያልተካተተዉ ትንሽ ህመም ስለነበረበትና አንቲ ባዬቲክስ እየወሰደ ሰለነበር ነዉ፤ አሁን ግን በጣም ጤነኛ ነዉ ለመጀመሪያ አስተላለፍ ብቁ ነዉ ብለዋል። share
"በ2017 የኤልክላሲኮ ጨዋታ የለበሰው የሊዮኔል ሜሲ የባርሳ ማሊያ ከ400,000 ዩሮ በላይ በጨረታ የተሸጠ ሲሆን ይህም እስከ አሁን ከተሸጠው እጅግ ውድ የሆነው የሜሲ ማሊያ ነው ! የጎል ቻናላችን"
""
የአርሰናሉ ሌጀንድ ፓትሪክ ቪኤራ ዛሬ ልደቱ ነው! 307 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 31 ጎል 🅰 34 አሲስት የሊጉ የምንጊዜም ምርጡ የተከላካይ አማካን ዛሬ 4 ⃣5 ⃣ኛ አመት የልደት በኣሉን እያከበረ ይገኛል። መልካም ልደት ፓትሪክ Share
▪ክለባችን November 7 ሀሙስ ቀን ወደ ፖርቹጋል አቅንቶ ከVitoria Guimaraes ጋር ሊያደርገው ታስቦ የነበረው ጨዋታ ወደ November 6 እሮብ ቀን 11:50 ላይ ተቀይሯል። ምክንያቱም ደሞ በተመሳሳይ ቀን 3 የፖርቹጋል ክለቦች ጨዋታ ስላላቸው እንደሆነ ተነግሯል። SHARE
5ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰ እረፍት ኢትዮጵያ ቡና 2:0 አርባምንጭ ከተማ
ስለ ስተርሊንግ ምን ታስባላችሁ የሰማያዊዎቹ ደጋፊዎች ?
ዶክተር አብይ! OPDO ዶ/ር አብይ አህመድን ሊቀመንበር አድርጎ ከመረጠ ቢሰነባብትም ውሳኔውን እስካሁን በግልፅ ይፋ አላደረገም። ይህ እርምጃ ዶ/ር አብይን ለጠቅላይ ሚኒስትርነት ለማቅረብ ተብሎ የታሰበ ነው ተብሎ ተገምቷል። ENF ከተለያዩ ምንጮች ደረሰኝ ያለው መረጃ ነው!
ስካርፓ ወደ ኖቲንግሀም ! ኖቲንግሀም ፎረስት የ28 አመቱን የፓልሜራስ አማካይ ጉስታቮ ስካርፓ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል ። ይህ ተጫዋች በኖቲንግሀም ፎረስት ለሶስት አመት የሚያቆይ ኮንትራት ነው የፈረመው ።
""
አርቴታ የማስበውን ብናገር ለ6 ወር እታገዳለሁ።
| OFFICIAL | ነገ ከካዲዝ ጋር ለምናገው የላሊጋ ጨዋታ Carlo Ancelotti ይፋ ያደረገዉ Squad List ይሄን ይመስላል። ቪኒ እና ክሩስ ለማክሰኞዉ የቻምፒየን ሊግ ጨዋታ ሲባል ከስብስቡ ዉጪ ሆነዋል። በዚህም ምናልባት ኤዲን ሀዛርድ ነገ ቋሚ ተሰላፊ የመሆን እድልን ሊያገኝ ይችላል።
ሰበር ዜና በአዲስ አበባው የኢሬቻ በኣል አከባበር የተቃውሞ ድምፆች ተሰምተዋል !
ፒሪሲያኖች በአንድ ነጥብ ልዩነት ነው ዋንጫውን የበሉት አስቡት ከሊል ሲጫወቱ ባለቀ ሰኣት በ94ኛው ደቂቃ ሜሲ ያቺን ቅጣት ምት ባያስቆጥር ኖሮ የጎል ቻናላችን
በተሻሻሉት የእግር ኳስ ህጎች ለዳኞች ስልጠና ተሰጠ 02 17
""
ኦሊ ዋትኪንስ ከአስቶን ቪላ ጋር ለረጅም ጊዜ የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል !
የጀርመን ቡንደስሊጋ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ⌚ FULL TIME ፍራይቡርግ 1 3 ዶርትሙንድ Michael Gregoritsch Jamie Bynoe Gittens Youssoufa Moukoko Marius Wolf
እንዴት አደራቹህ ቤተሰብ የጎል ቻናላችን
ከአራቱ የወለጋ ዞኖች ከ1ሺህ የሚበልጡ የህግ ታራሚዎች በይቅርታ ተለቀቁ። በኦሮሚያ ክልል ከምሥራቅ፣ ምእራብ፣ ቄለም ፣እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች 1ሺህ 784 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የየዞኖቹ የማረሚያ ቤቶች አስተዳደሮች አስታወቁ፡፡ የህግ ታራሚዎቹ በይቅርታ የተለቀቁት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እንደሆነ ተመልክቷል። የምሥራቅ ወለጋ ዞን የማረሚያ ቤቶች አስተዳደር አዛዥ ኮማንደር ሃይሉ ቂጦ እንደገለፁ በተለያዩ ወንጀሎች ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤቱ ከነበሩት መካከል የክልሉ መንግሥት ባደረገላቸው ይቅርታ መሰረት 777 የህግ ታራሚዎች ትናንት ተለቀዋል፡፡ ይቅርታ ከተደረገላቸው መካከልም በይቅርታ ቦርድ አሰራርና ደንብ መሰረት ፍርዳቸው ከሁለት ኣመት በታች የሆነ ፣ ከህፃናት ጋር የታሰሩ እናቶችና የህክምና ማስረጃ ያላቸው ህሙማን ይገኙበታል። በተመሳሳይ በምእራብ ወለጋ 528፣ ቄለም ወለጋ 179 እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ 300 የህግ ታራሚዎች ትናንት መለቀቃቸውን የየዞኖቹ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር አዛዦች አስታውቀዋል። ከአራቱም የወለጋ ዞኖች ማረሚያ ቤቶች በይቅርታ ከተለቀቁ የህግ ታራሚዎች መካከል 67 ሴቶች መሆናቸውን ሪፖርተራችን ከነቀምቴ ዘግቧል። ምንጭ ፣ አዲስስታንዳርድ
▪ || ለ ሀገራት ጨዋታ ከሄዱ ተጫዋቾች ውጪ ልምምድ ተሰርቷል ። SHARE
ሰበር መረጃ የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሃት ዘላቂ ግጭት የማቆም ስምምነት ላይ ደረሱ በደቡብ አፍሪካ ለቀናት ድርድር ላይ ተቀምጠው የሰነበቱት የፌደራል መንግሥቱ እና ህወሃት በዘላቂነት ግጭት ለማቆም ከስምምነት ደረሱ። ይህ የተገለፀው ሁለቱ ሃይሎች በደቡብ አፍሪካ ሲያደርጉ የነበረው የሰላም ንግግር ውጤት በተገለፀበት ወቅት ነው። የፌደራሉ መንግሥት እና የህወሃት የሰላም ንግግር ይዘት የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ እየገለፁ ይገኛሉ።
ጠ/ሚ አብይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአሜሪካ ዋይት ሀውስ የራት ግብዣ ተደረገላቸው።
ሌቨንዶስኪ ፡ እኔ ያጋጠመኝ በጣም ከባድ ተከላካይ? ሰርጂዮ ራሞስ ራሞስ በጣም አስደናቂ ተጫዋች ነው እና ባለፈው የውድድር አመት በሻምፒዮንስ ሊግ አሳይቷል።ካሪም በላሊጋ ለ10 እና 12 አመታት ቆይቷል እናም ውድድሩን ጠንቅቆ ያውቃል። ራሴን ከእሱ ጋር ማወዳደር አልፈልግም። ለእኔ አዲስ ፈተና ግሩፓችን ተቀላቀሉ
ክሊንሽት ለማስመዝገብ የተቸገረው ማንችስተር ሲቲ! ውሃ ሰማያዊዎቹ በሁሉም ውድድሮች ባደረግፕቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች አንድም ክሊንሽት ማስመዝገብ አልቻሉም። ሲቲዝኖቹ ለመጨረሻ ጊዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ የወጡት በጥር ወር ላይ በኤፍ ኤ ካፑ በሜዳቸው ኤትሃድ አርሰናልን 1ለ0 ባሸነፉበት ጨዋታ ነው።
የጨዋታ አሰላለፍ 11:00 | ብሬንትፎርድ ከ ሳውዝሀምፕተን ሼር
የቪዲዮ ቻናላችንን በመቀላቀል አዳዲስ ቪዲዮም ሆነ ጥራት ያላቸው ምስል ያግኙ።
"ኬንያ ውስጥ በአንድ ቀን 80 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋገጠ! በኬንያ ባለፉት 24 ሰኣት በተደረገው 3,102 የላብራቶሪ ምርመራ ሰማንያ (80) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። እስካሁን ከተመዘገቡት የአንድ ቀን ኬዞች"
""
ዲዲየር ድሮግባ:
የቤሊንግሃም ምርጡ ተጫዋች ምርጫ ሊዮ SHARE |
አርሰናል ለ ራፊንሀ እና ሊሳንድሮ ማርትንየዝ ዝውውር ለ ሊድስ እና አያክስ በፊት ካቀረብት የገንዘብ መጠን ከፍ አርገው በማቅረብ በቀጣዮቹ ቀናት ሁለቱን ተጫዋቾች ለማስፈም እየሰሩ ነው [ Ryan taylor] SHARE
ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚገቡ ተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት አጠናቀቀ
አሁን እየተደረገ ያለ የሳውዲ ፕሮ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ⏰ እረፍት አል ናስር 0 1 አል ታዎን
አርሴናል አሁንም የብራይተኑን የቀኝ መስመር ተከላካይ ታሪቅ ላምፕቴን ማስፈረም ይፈለጋል ! ላምፕቴይ የክረምቱ የአርሴናል የዝውውር እቅድ ውስጥ የነበረ ቢሆንም አርቴታ ቶሚያሱን በመምረጡ የዝውውሩ ሂደት ውድቅ ሆኖ ነበር ነገር ግን አሁን ወደ አርሰናል ራዳር ውስጥ ተመልሷል ። ምክንያቱም ቤለሪን አሁን ከክለቡ ጋር የለም(በውሰት) ፤ ሜትላንድ ናየልስም ቡድኑን መልቀቅ ይፈልጋል ፤ አርቴታም በሴድሪክ አይተማመንም ስለዚህም ነው ኤዱና አርቴታ ወደ ገቢያው ወጣ ብለው የቶሚያሱን ተጠባባቂ ለማስፈረም የፈለጉት ። ብራይተኖች ተጫዋቹን ለመሸጥ የጠየቁትን ዋጋ የሚከፍል ክለብ ከመጣ ተጫዋቹን ለመልቀቅ ፍቃደኞች ናቸው ሲል