text
stringlengths
0
4.07k
ምን አይነት ድንቅ አርሰናልን ነው አየተመለከትን ምንገኛው ፖፖፖ
""
ጠቅላይ ምክር ቤቱ በመንግሥት ዉስጥ ሆነው ሕዝብንና መንግሥትን የሚያጋጩ አካላት ተገቢው እርምጃ እንዲወሰድባቸው ጥሪ አቀረበ! የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መንግሥት ኢስላም ጠል የሆኑ እና በመንግሥት መዋቅር ዉስጥ በተለያዩ እርከኖች ያሉትን አካላት በመገምገም እና በማጥራት ሕዝብንና መንግሥትን ሆነ ብለው ለማጋጨትና አገሪቷን ወደ ለየለት ቀውስ ለመውሰድ እየሰሩ ያሉ አካላትን ፈትሾ ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ መዋቅሩን እንዲያጠራ ጥሪ አቀረበ። ጠቅላይ ምክር ቤቱ ትናንት ግንቦት 18/2015 በአዲስ አበባ አንዋር መስጂድ በአዲሱ ሸገር ከተማ አስተዳደር እየተከናወነ የሚገኘውን የመስጂዶች ፈረሳ እንዲቆም ለማሳሰብ ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ የእስልምና እምነት ተከታዮች እና በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን ተከትሎ፤ በዛሬው እለት በጠራው አስቸኳይ ጠቅላላ የምክክር ጉባኤ ባለ አስራአንድ ነጥብ የአቋም መግለጫ አውጥቷል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ያወጣው አቋም መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እኛ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት በግንቦት 19/2015 በጠራው አስቸኳይ ጠቅላላ የምክክር ጉባኤ ላይ የተሳተፍን የጠቅላላ ጉባኤ አባላት፥ የኡለማ ምክር ቤት እና የክልል የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት አባላት በወቅታዊ የህዝበ ሙስሊሙ ጉዳዮች ላይ ባደረግነው ምክክር የሚከተለውን የአቋም መግለጫ አውጥተናል። 1 በሸገር ከተማ እየተደረገ ካለው የመስጂድ ፈረሳ ሂደትን አስመልክቶ በትናንትናው እለት በአዲስ አበባ ከተማ በአንዋርና ኑር መስጊዶች ዙሪያ የመስጂድ ፈረሳውን በሚቃወሙ ሙስሊሞች ላይ በተፈፀመው ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ንፁሃን ሙስሊሞች አላህ በሸሂድነት(ሰማእትነት) እንዲቀበላቸው፥ ለቤተሰባቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን አላህ እንዲሰጣቸው እንማፀነዋለን። በግጭቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን በቶሎ መሻርን አላህ እንዲለግሳቸው እንማፀነዋለን። 2 በትናንትናው እለት በአዲስ አበባ በአንዋርና ኑር መስጊድ የተፈጠረው ክስተት እንዴት እንደተፈጠረና የደረሰውን ሞትና ጉዳት መንስኤዎች የሚያጣራ ከመንግሥትና የእስልምና ጉዳይ ም/ቤት በጋራ ያሉበት ገለልተኛ አጣሪ ቡድን በአስቸኳይ እንዲቋቋም እንጠይቃለን። 3 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ ኢስላምንና ሙስሊሞችን በናቀ መልኩ በመስጂዶች ላይ እየተደረገ ያለው የጅምላ ፈረሳ ሂደት በአስቸኳይ እንዲቆም፥ እንዲሁም ለፈረሱት መስጊዶች የክልሉ መንግስት ምትክ ቦታ በመስጠት በአስቸኳይ ተመልሰው እንዲገነቡ በማድረግ ሕዝበ ሙስሊሙን በይፋ ይቅርታ በመጠየቅ እንዲክስ እናሳስባለን። 4 በኦሮሚያ ክልልም ሆነ በሌሎች የአገራችን ክልሎች ለእምነት ቦታዎች ተገቢውን ክብርና ጥበቃ እንዲደረግ፥ እንዲሁም ለመስጂዶች ካርታ በመከልከልና ሆነ ብሎ ቢሮክራሲውን በማንዛዛት ሕዝቡን ላማረሩ ዘርፈ ብዙ ችግሮች መንግስት ተገቢውን ትኩረት በመስጠት በአፋጣኝ እንዲፈታቸው እናሳስባለን። 5 በሕገ መንግሥቱ እውቅና የተሰጣቸው የእምነት ነፃነትን በመፃረር በአገራችን አንዳንድ አከባቢዎች በተለይም በጉራጌ ዞን በጉንችሬ ሙስሊም ተማሪዎችን ለይቶ ከትምህርት የማባረር ሂደት በአስቸኳይ እልባት እንዲሰጠበት። መሰል ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትም በኢስላም ጠልነት ምክንያት በሙስሊሞች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በዘላቂነት የሚያስቀርና ለሃይማኖታዊ መብቶቻችንን የሚጥሱ አካላትን የሚቀጣ ሕግን መንግስት እንዲያወጣ እንጠይቃለን። 6 ሕዝበ ሙስሊሙ ከመሪ ተቋሙ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ጎን በመቆም ሃይማኖታዊ መብቶችን ለማስከበር የሚደረገውን ጥረት በሕጋዊ እና ሰላማዊ መንገድ ብቻ እንዲያደርግ ጥሪ እናደርጋለን። 7 የሃይማኖታችንን ክብር ብሎም የአላህ ቤት የሆነውን መስጂድ መድፈርና ማዋረድ እጅግ ዉስጥን የሚያደማ ብሎም ስሜታዊ የሚያደርግ መሆኑን የመንግስት የፀጥታ አካላት በመገንዘብ ወደ ሕብረተሰቡ ከመተኮስ እንዲቆጠቡ እናሳስባለን። 8ሕዝበ ሙስሊሙ የመብት ጥያቄዎቹን ለማስከበር ከመሪ ተቋሙ መጅሊስ ጎን በመቆም በሚያደርገው ህጋዊ ትግል ለራሳቸው የፖለቲካ ፍላጎት ሕዝበ ሙስሊሙን መረማመጃና መጠቀሚያ ሊያደርጉ ከሚችሉ አካላት የማባባስና ግጭትን የማስፋፋት ቅስቀሳና ሴራ ራሱን እንዲጠብቅ ጥሪ እናደርጋለን። 9የሕዝበ ሙስሊሙን የመብት ጥያቄዎች የምናስከብረው በአንድነትና በመደማመጥ በመቆም ሕዝበ ሙስሊሙ በየእርከኑ ካሉ የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤቶች ጎን በመቆም አንድነቱን በማጠናከር ለመብቱ ትግል ስኬት በአንድነት እንዲቆም ጥሪ እናደርጋለን። 10 መንግሥት ኢስላም ጠል የሆኑ እና በመንግሥት መዋቅር ዉስጥ በተለያዩ እርከኖች ያሉትን አካላት በመገምገም እና በማጥራት ሕዝብንና መንግሥትን ሆነ ብለው ለማጋጨትና አገራችንን ወደ ለየለት ቀውስ ለመውሰድ እየሰሩ ያሉ አካላትን ፈትሾ ተገቢውን እርምጃ በመውሰድ መዋቅሩን እንዲያጠራ ጥሪ እናደርጋለን። 11 በአገራዊ የምክክር ሂደት ላይ ሕዝበ ሙስሊሙ በንቃትና በስፋት በመሳተፍ ለዘመናት ሲንከባለሉ የቆዩ የሕዝበ ሙስሊሙ ችግሮችን፥ ጥያቄዎችንና አጀንዳዎችን በማንሳት ኹሉንም ኢትዮጵያውያንን በፍትሃዊነትና በእኩልነት የምታስተናግድ አገር ለመግንባት በሚደረገው ጥረት የበኩላችንን ጥረት እንድናደርግ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
በዚህች ቀን፡ በ1986 ሰር አሌክስ ፈርጉሰን የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆነው የመጀመሪያውን ጨዋታቸውን አደረጉ።
ሎሬንት ጎል አስቆጥረዋል
|| ይቺን ቪድዮ ተጋበዙልን የቪድዮ ቻናላችን
ማንቸስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም የ22 አመቱን የፍሉሚንሴ አማካይ አንድሬ ለማስፈረም የሊቨርፑልን እና የአርሰናልን ፉክክር ውስጥ ገብተዋል
የWho Scored ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን ስብስብ!
ከሽዋሮቢት ወደ ደብረ ሲና ጭራ ሜዳ አርማኒያ መንገድ ተዘጋግቶ በመኪና ተጨናንቋል። ምክናያቱ ምን እንደሆነ ያላረጋገጥን ቢሆንም ከፍተኛ ተኩስ እንደነበር ለማረጋገጥ ችለናል። ግዮን አማራ
""
ዉድ የኢትዮ ሪያል ማድሪድ ቤተሰቦች ሀሳብ በክለቡ ወቅታዊ ዙሪያ ያላችሁን ሀሳብም ሆነ አስተያየት ከፁሁፍ መልእክት ባለፈ በ Voice Chat መወያየት እንድትችሉ በማሰብ መተግበሪያዉን አቅርበንላቹሀል ፥ Join በማለት ሀሳብ አስተያየቶን በድምፅ ይወያዩ።
Bahirdar yederesachihu
የሮድሪጎ ጎኤስ አዲስ ንቅሳት ‍
በዚህ ምሽት ቆቦ ዙሪያውን ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ከስፍራው የተገኘ መረጃ አመልክቷል። ከህውሃት ታጣቂዎች በኩል በብዛት ሞርተር እየተተኮ መሆኑን የተናገሩት የመረጃ ምንጮቹ ጥምር ጦሩም ጥቃቱን እየተከላከለ ስራውን በአግባቡ እየተወጣ እንዳለ አስረድተዋል።
"Perms and relaxation hair treatments use chemicals to interfere with the strong disulfide bridges in your hair, reforming them"
ፒዬር ኤምሪክ ኦባሚያንግ በባርሴሎና ቤት የመጀመርያ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል። ጎሉን ለመመልከት :
""
ቅድም እንደተናገርኩት ዌስትሃም አርሰናል ለዴክላን ራይስ ያቀረበውን የ £100m እና £5m ተጨማሪ ክፍያ እንደሚቀበል ተናግሯል። ዌስትሃም በ18 ወራት (2 አመት) ውስጥ ነው ሙሉ የዝውውር ክፍያው £100m እንዲከፈለው የሚፈልገው። በግል ጉዳዮች ላይ ከሳምንታት በፊት ከስምምነት ተደርሷል። በቀጣይ የመጨረሻ ውይይቶች ይደረጋሉ። ከዛምHERE WE GO! በቅርቡ! [Fabrizio Romano]
ቅጣት ምት ለማድሪድ
የ20 ወር እድሜ ያለው ህፃን በቤልጂየም Club sign ከደረገ በኋላ በፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋችነት የመጀመሪያው ትንሹ ተጫዋች ሆኗል ! እኤአ በ2013 የቤልጂየም FC racing Boxberg የ20 ወር እድሜ ያለውን ብራይስ ብሪትስን (Bryce brites) ውል አስፈርሞ የመቼውም ጊዜ ትንሹ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋች እንዲሆን አድርጎታል !
""
መሀመድ እሌኒ ከኮንትራቱ በኋላ ፦ ከአርሰናል ጋር ጉዞዬ በአዲስ ምእራፍ ይጀምራል ። አሁን አዲስ ኮንትራት ፈርሜያለሁ ፤ አርሰናል ለኔ ከ 7 አመት በፊት የተቀላቀልኩበት ክለብ ብቻ አይደለም ፤ ከዛም በላይ ነው ። ይህም በአሁኑ ሰአት በክለቡ ለረጅም ጊዜ የቆየው ተጫዋች አድርጎኛል አርሰናል ቤቴ ነው ። በአርሰናል ያለውን ቤተሰቤን እወደዋለሁ ። SHARE
ሰርጂዮ ራሞስ ጥሩ የማገገም ስራ እየሰራ ሲሆን በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ቡድኑ እንደሚመለስ ፒኤስጂ አሳውቀዋል። ⏳
The primary cause of unhappiness is never the situation But your thoughts about it”
የጨዋታ አሰላለፍ ! 12:00 | ሳውዛምፕተን ከ ቶተንሀም
ቲክቶክ በአሜሪካ መንግስታዊ ተቋማት ጥቅም ላይ እንዳይውል ታገደ።
ሜሲ ንግግር እያደረገ ነው LM7
ሜሲ በሟሟቅ ላይ
Are You a Dog Lover or Cat
አንዋር መስጅድ ዛሬም እንደሳምንቱ ችግር አለ።የፀጥታ ሃይሉ ትእግስት የሚባል ነገር እያጣ ነው።እኔ በነበርኩበት ሱመያ መስጅድ የየካ ፖሊሶች ግራና ቀኝ አጅበው ሰው ድምፁን አሰምቶ እስከሚያጠናቅቅ ምእመኑን በትእግስት ሸኝተዋል።አንዋር አካባቢ ያላችሁት ምንድነው የሰው ደም ካላፈሰስን ፣ህይወት ካልቀጠፍን አላችሁ???ዛሬም የሰው ህይወት ጠፍቷል።
꧁ ┈┈┈ ┈┈┈ ꧂ ┈┈┈ ┈┈┈
የአርሰናል አሰላለፍ 02:45 | ስፖርቲንግ ሊዝበን ከ አርሰናል
ኔይማር ጁንየር በዚህ የውድድር አመት ለፒኤስጂ 15 ጨዋታዎች ማድረግ ችሏል።እናም በ19 ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
WORK VISA CANADA 2023 — አስደሳች ዜና ለመላው ኢትዮጲያውያን ከ 5000 በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ Number of Positions: 5000+ positions 0 EXP and with Exp በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ የኮንትራት ሰራ ወደ ካናዳ የስራ ማስታወቂያ በ 0 ኣመትና በልምድ የስራው አይነት ኮንትራት ብዛት 5000+ ደሞዝ: በስምምነት $ በዶላር አየር ትኬት በነፃ ቪዛ በነፃ ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ Apply Now
""
መርጊም ቤሪሻ በዚህ ሲዝን 5 ጫወታ ተጫወተ [4 በመጀመሪያ አሰላለፍ ጀመረ] 3 ግቦች 🅰 1 አሲስት
2ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ ሴልታቪጎ 1 4 ሪያል ማድሪድ 24 አስፓስ 🅿 14 ቤንዜማ 🅿 42 ሞድሪች 56 ቪኒሽየስ 67 ቫልቨርዴ
◾|| የ14ተኛ ሳምንት የእንግሊዝፕሪሚየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ! ክለባችን በዛሬው ጨዋታ ነጥብ ሳያገኝ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ፤ ማንቸስተር ዩናይትድ ከእኛ በሁለት ደረጃ አንሶ 7ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል ። አሁንም እግራችን ስር መሆናቸውን መዘንጋት የለብንም ። SHARE
""
በአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ የሚዲ ባስና ሚኒ ባስ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ የተሻሻለ አዲስ ታሪፍ በኪሎ ሜትር በዝርዝሩ
ዴት ሰቀለዉዉ
| ሮበርት ሌዋንዶውስኪ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል
"ባለፉት 24 ሰኣት በፈረንሳይ ሰባት መቶ ስልሳ አንድ (761) ተጨማሪ ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 18,681 ደርሷል።"
ኔቶ ዚኒ ያሻማውን ኳስ በቀላሉ ተቆጣጠረው
አርሰናል በዛሬው የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ ዋናውን ማሊያ [ ቀዩን ] ማሊያ የሚለብሱ ይሆናል ። SHARE
የቼልሲ ደጋፊዎች ባሳለፍነው ሳምንት ራሱን ከእግር ኳስ ላሰናበተው ሀዛርድ ቅዳሜ ከአርሰናል ጨዋታ በፊት ባነር ያሳያሉ!
ንግስት ኤልሳቤጥ በ96 ኣመታቸው አረፉ።ለ70 ኣመታት የእንግሊዝ ንግስት በመሆን አገልግለዋል።
ጎልልልልልልልል አዳማ ቁ7 ፔናሊቲ
ከካዲዝ ጋር በሚኖረን ጨዋታ ኬፓ ቪኒ አርዳ ኮርቱዋ ቹአሜኒ ሚሊታው ካማቪንጋ ሴባዮስ ሮድሪጎ ቤሊንግሀም
ETV Live! ዶክተር አብይ አህመድ የተገኙበት 9ኛው የኦህዴድ ድርጅታዊ ጉባኤ የመክፈቻ ስነስርኣት በቀጥታ በመተላለፍ ላይ ይገኛል።
ቼልሲ በ አዲሱ የውድድር ዘመን ከ ሜዳቸው ውጪ የሚለብሱት ማልያ ይህን ይመስላል።
በሶማሊኛ ቋንቋ የተዘጋጀዉ የወራት ስያሜ በስራ ላይ እንዲዉል ዉሳኔ ተላለፈ የሶማሊ ክልል ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ፤ የሶማሊኛ ቋንቋን ያሳድጋል ፤ ይጠብቃል የተባለውን በሶማሊኛ የተዘጋጁ የወራት ስያሜዎች ስራ ላይ እንዲውሉ ወስኗል።የክልሉና ሌሎች ባለሞያዎች በሶማለኛ የወር ስያሜዎች ላይ ያካሄዷቸው ጥናቶች ላይ ትላንት ውይይት ተካሂዶ ነበር። በውይይቱ ላይ ባለሞያዎቹ በሶማሊኛ ቋንቋ በቀን ፤ በወርና በአመት ላይ የተከናወነውን ጥናት የሚያሳይ ጥናታዊ ፅሁፍ አቅርበዋል።የክልሉ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ፤ በሶማሊኛ ቋንቋ የተዘጋጀው የወራት ስያሜዎችን እንዳደነቀና ይህም የሶማለኛ ቋንቋን ለማሳደግና ለመጠበቅ ጠቀሜታ እንዳለው መግለፁ ተመላክቷል።የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ከታች የተዘረዘሩትን የሶማሊኛ ቋንቋ የወር ስያሜዎች ከትላንት ጀምሮ የክልሉ መንግስት ስራ ላይ እንዲውል ውሳኔ አሳልፏል። 1 ኮድሂን / መስከረም / September 2 ዲሪር / ጥቀምት / October 3 ጉድባ / ህዳር / November 4 ሆሬይ / ታህሳስ / December 5 ደርበለይ / ጥር / January 6 አሪር / የካቲት / February 7 ኡር / መጋቢት / March 8 ዱጋቶ / ሚያዚያ / April 9 ሚአድ / ግንቦት / May 10 አጋሊ / ሰኔ / June 11 አፍጋል / ሀምሌ / July 12 ነፍ / ነሀሴ / August SRTVAmharic
በፊሪዲ ሊዩምበርግ የሚመራው የአርሰናል ከ23 አመት በታች የሊቨርፑል አቻውን 4 0 መርታት ችሏል የጎሎቹ ባለቤቶች 1ሳካ 2ኒኪታ 3ዊሎክ 4ኛውን ኒኪታ አግብቶታል ይህ ቡድን በተከታታይ የለመሸነፍ ጉዞውን ወደ 5 ከፍ አድርጎታል
| ቀጣይ ጨዋታ | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሊቨርፑል 🆚 አርሰናል የጨዋታው ቀን ፦ | ቅዳሜ ታህሳስ 13 የጨዋታ ሰአት ፦⌚ | ምሽት 2:30 የጨዋታ ሜዳ ፦ | አንፊልድ
""
በታንዛኒያው ሰላም ንግግር ላይ በኢትዮጵያ መንግሥት በኩል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን (የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ) እና ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (የፍትሕ ሚንስትር) በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በኩል ፕሮፌሰር መሀመድ ሀሰን የጦሩ አዛዥ አማካሪ የሆኑት አቶ ጂሬኛ ጉደታ እና አቶ አብዲ ጣሃ የተባሉ ግለሰቦች እንደሚገኙበት ታውቋል። በዚሁ ድርድር ላይ የኖርዌይ ፣ የኬንያ ፣ የአውሮፓ ህብረት፣ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች እና የኢጋድ ተወካዮች እንደሚገኙ ቢቢሲ ለድርድሩ ቅርብ የሆኑ ምንጮችን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል። ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን የቴሌግራም ቻናል Join በማለት ይከታተሉ
ባርሴሎና አጥቂውን ለመሸጥ ዝግጁ ነው። የኔዘርላንዱ ክለብ አያክስ አመስተርዳም ለ ኡራጋዊው አጥቂ 18 ሚሊየን ዶላር አቅርቧል እንደ El Chiringuito ዘገባ። በቀጣዩ ሲዝን 34ኛ ኣመቱን የሚይዘው ሉዊስ ስዋሬዝ መሸጥ ለ አርጄንቲናው አጥቂ ላዉታሮ ማርቲኔዝ ዝውውር መንገድ ይከፍታል ተብሎ ይጠበቃል ። ሼር
ጋዜጠኛ: በክረምቱ ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ትሄዳለህ ? ፍሬንኪ ዲዮንግ : አይ አይመስለኝም።
አካበድክ አትበሉኝ እንጂ ብዙ ሴቶች ጠይቀውኛል ታምሜ ሆስፒያል ተኝቼ Share & Invite ur Friends
ኳስ እየተቀባበልን እንገኛለን !
ፓግባ ወደ ጁቬንቱስ የመመለሱ ነገር ሙሉ በሙሉ ተረጋግጡዋል በዚህም ምክንያት ክለባችን ሪያል ማድሪድን ዘንድሮም አይቀላቀለም በ አመት 8 ሚ ዩሮ ደሞዝ ያገኛል።
ሮሜሎ ሉካኩ ለፕሪሲዝን ጨዋታ ወደ ኖሮዌይ ከሄደዉ ስብስብ ዉጪ መሆኑ ታዉቋል።
ጎልልልልልልልልልል ዳሞት ከነማ ሙሉቀን 51
ባለፋት 7 ጨዋታዎች የላሊጋ ደረጃ ሰንጠረዥ 1 ጄሮና 19 ነጥብ 2 ማድሪድ 18 ነጥብ 3 ባርሴኖላ 17 ነጥብ ምን አይነት ፋክክር ነው
""
የ33ተኛው የአፍሪካ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ ⏰ 16 ሴኔጋል 0 0 ግብፅ SHARE |
የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ49 ሚሊዮን ብር ያደራጀው የፊዚክስ ቤተ ሙከራ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ቤተ ሙከራው የአፕላይድ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ ለተለየው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መሰረታዊ ጥናት ለማድረግ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል ተብሏል። ዩኒቨርሲቲው ተግባር ተኮር ትምህርት አጋዥ የሆኑ ቤተ ሙከራዎች እና ሰርቶ ማሳያዎችን መልሶ የማደራጀት ስራ እያከናወነ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝዳንት ሙላቱ ዴአ (ዶ/ር) ገልፀዋል። የቤተ ሙከራው በዚህ መልኩ መደራጀት መምህራንና ተማሪዎች ብዙ ሳይርቁ የዘርፉን የጥናትና ምርምር ስራዎች እንዲሰሩ ያደርጋል ብለዋል፡፡ የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚረዱ ጥናትና ምርምሮችን ለማድረግ የቤተ ሙከራው መደራጀት ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሏል።
▪ ቤላ ጠንከር ወደ አለ ትሬኒጉ ተመልሷል ለዛሬው ጨዋታ የመስለፍ እድል ይኖሯዋል። SHARE
የስፔኑ ክለብ ባርሴሎና ነገ ምሽት አትሌቲኮ ማድሪድን የሚገጥመውን ስብስብ አሳውቀዋል ፡፡
ዛሬ በቫልዴባስ የተደረገዉ ልምምድ ዘገባ ! አላባ ፣ ማርሴሎ እና ቤል ዛሬ በግላቸው ሜዳ ላይ እና በጂም ዉክጥ ልምምድ የሰሩ ሲሆን ሀሙስ በሌቫንቴ ጨዋታ ላይ የመታየት እድላቸው ጠባብ ነው። ካርቫሀል ፣ ሴባዮስ እና አሴንሲዮ ጂም ውስጥ ልምምድ ሰርተዋል። ዳኒ ሴባዮስ ከሌቫንቴ ጋር ከምናደርገዉ ጨዋታ ከወዲሁ ዉጪ መሆኑ ተረጋግጧል። ኮርቱዋ በምግብ መመረዝ ችግር ምክንያት ዛሬ ልምምድ ያላደረገ ሲሆን በነገው እለት በሚደረገዉ ልምምድ ላይ የማይገኝ ከሆነ ከሌቫንቴ ጋር የምናደርገው ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል። ክለቡ ስለ ኢስኮ ምንም የፃፈ ነገር የለም ነገር ግን ሚዲያዎች ከሌቫንቴ ጋር በሚያደርገዉ Squad List ላይ እንደማይቀር ተናግረዋል። ሀዛርድ ዛሬ ከቡድኑ ጋር ልምምድ ሰርቷል ነገርግን ከሌቫንቴ ጋር ለመገናኘት በዝርዝሩ ውስጥ ይካተት አይካተት ግልፅ አይደለም።
OFFICIAL : ፖል ፖግባ በአሮጊቷ ጁቬንቱስ ቤት የ 10 ቁጥር ማልያን እንደሚለብስ ተረጋግጧል ።
ሰርጂዮ ቡስኬትስ ዛሬ በባርሴሎና ማልያ በርካታ ጫወታዎችን ያረጉ ተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ ከአንድሬስ ኢኔስታን እኩል 674 ጨዋታ በማድረግ በሶስተኝነት ደረጃ ይቀመጣል።
ለሁለት ቀን ተፈቅዷል
አርቲስት ፍቃዱ ተ/ማርያም! የጤና ጥበቃ ሚ/ር አርቲስት ፍቃዱ ተ/ ማርያም በነፃ ሙሉ የኩላሊት ንቅለ ተከላ በሀገር ውስጥ ማድረግ እንዲችል ፈቃድ ሰጥቷል። አርቲስቱ ለ5 ኣመት ያክል የቲቢ በሽታ መከላከል የክብር አምባሳደር በመሆን አገልግሏል። በዚህም ሚ/ ር መስሪያ ቤቱ አርቲስቱ የኩላሊት ንቅለ ተከላውን በነፃ እንዲያደርግ ፈቅዷል። ምንጭ፦ ቴዲ ካሳ
ቦሩ ሜዳ ከትህነግ ከሙትና ምርኮኛ የተሰበሰበ
በክለብህ ውስጥ እንዲጫወት የምትፈልገው የፕሪሚየር ሊግ ሌጀንድ? ኡናይ ኤምሪ፡ ዴቪድ ሲልቫ ምክንያቱም እርሱ አስማተኛ ተጨዋች ነው።
ለነገው የቻንፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የቱን አሰላለፍ ትመርጣላችሁ?
መድፈኞቹ ለነገው ጨዋታ ልምምዳቸውን ሰርተዋል! SHARE
ሩሲያ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን ከሀገሯ አባረረች! ሩሲያ በሀገሯ የሚገኙ የአሜሪካ ዲፕሎማቶችን እያባረረች መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚነስቴር አስታውቋል። ዲፕሎማቶቹ ከሩሲያ የተባረሩት አሜሪካ ኒውዮርክ መቀመጫው ባደረገው የተመድ ዋና መስሪያ ቤት ይሰሩ የነበሩትን 12 ሩሲያውያን ዲፕሎማቶችን ላይ ለወሰደችው ተመሳሳይ እርምጃ አፀፋ መሆኑን ሲጂቲኤን ዘግቧል። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትናትናው እለት በሩሲያ የአሜሪካ ዲፕሎማቲክ ሃላፊን በመጥራት ከሀገር ለቀው እንዲወጡ የታዘዙ የዲፕሎማቶችን ዝርዝር የያዘ ደብዳቤ እንደሰጣቸው አስታቋል። ሆኖም ግን ምን ያክል የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ሩሲያን ለቀው እንደሚወጡ በቁጥር የተገለፀ ነገር የለም።
ግጭቱ በባህላዊ እርቅ ተቋጭቷል በምስራቅ መስቃን ቤተ ጉራጌና ማረቆ የሰላም ጉባኤ በጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ወረዳ ኢንሴኖ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። በምስራቅ መስቃን ቤተ ጉራጌና ማረቆ መካከል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት በባህላዊ እርቅ ተቋጭቷል። የእርቅ ስነ ስርኣቱ ግጭቱ በተከሰተበት ቦታ ኢንሴኖ የተካሄደ ሲሆን የክልልና የዞን አመራሮች የአገር ሽማግሌዎች ተሳትፈዋል፡፡ ግጭቱ የተነሳው ከአከላለል ጋር በተያያዘ ሲሆን ከግጭቱ ለማትረፍ ፍላጎት ያላቸው አካላት እንዲባባስ ያደረጉ እንደነበር ተገልጿል፡፡ በዚህም የሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ዜጎችም ከቤት ንብረታቸው እንዲፈናቀሉ አድርጓል። ግጭቱም የግብርና እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ጫና ፈጥሮ መቆየቱ ነው የተገለፀው፡፡ ሁለቱ ወገኖች ልዮነታቸውን በባህላዊ የእርቅ መንገድ መፍታታቸውን ተከትሎ የእርቅ ጉባኤ በጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን መረዳ ኢንሴኖ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ኢዜአ
በሚቀጥሉት 5 ደቂቃዎች ውስጥ ውሳኔ ይተላለፋል
ግሪንዉድ: ስሚዝ ሮው: ራምስዴል? በቅርብ የእንግሊዝ ቡድን ውስጥ ማንን ይካተታል? ጋሬዝ ሳውዝጌት ለ2022 የአለም ዋንጫ የመጨረሻ ቡድኑን ዛሬ ከምሽቱ 2 ሰአት ላይ ያሳዉቃል።
""
ቅያሪ ዩናይትድ ማርሲያል ገባ ሆይሉንድ ወጣ ኤሪክሰን ገባ ስኮት ወጣ አንቶኒ ወጣ ጋርናቾ ገባ
ግብ ጠባቂዉ በቀላሉ ይዞበታል
ያለ ካሪም ቤንዜማ 100ኛ ቀናችንን ዛሬ አስቆጠርን።
የእጅ ውርወራ አግኝተዋል
""
አለቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ
ወርቅ ያመጡ አትሌቶች በአዲስ አበባ 500 ካሬ ሜትር የመሬት ስጦታ ተበረከተላቸው። ስጦታው የተበረከተው በከተማው አስተዳደር ካቢኔ ውሳኔ ነው። አትሌት ለተሰንበት ግደይ 500 ካሬ ሜትር መሬት አትሌት ጎተይቶም ገ/ስላሰ 500 ካሬ ሜትር መሬት አትሌት ታምራት ቶላ 500 ካሬ ሜትር መሬት አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ (ልዩ ተሸላሚ) 500 ካሬ ሜትር መሬት እና ወርቅ ቅብ እናመሰግናለን የሚል ስጦታ
ትላንት የተቆጠሩ ጎሎች ለመመልከት የቪድዮ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ቻናሉን በመቀላቀል የሚቆጠሩ ጎሎችን ፣ አዝናኝ ቪድዮዎችን ያገኛሉ ። በcopyright ምክንያት እዚህ ምንም ቪድዮ አንለቅም ! JOIN
የበርንሌይ አሰላለፍ በርንሌይ ከ ኤቨርተን | 9:30
ፈረሰኞቹ ወደ ታንዛኒያ ተጉዘው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው ! በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከታንዛኒያው ሃያል ክለብ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንደሚያደርጉ ታውቋል። የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባለድል የሆኑት ፈረሰኞቹ በወርሀ ጳጉሜ በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ለሚኖራቸው የማጣርያ ጨዋታ በትናትናው እለት የቅድመ ዝግጅት ልምምዳቸውን ቢሸፍቱ በሚገኘው የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚ ጀምረዋል። ከዝግጅታቸው ጎን ለጎን በቀጣይ ሳምንት ከሀምሌ 28 30 ባሉት ቀናት ከታንዛንያው ሃያል ክለብ ሲንምባ ጋር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ለማድረግ ቀጠሮ የያዙ ሲሆን ጨዋታውንም ታንዛኒያ ላይ እንደሚያደርጉ ታውቋል። ቡድኑ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሀገራዊ ግዳጅ ላይ ከሚገኙት ተጫዋቾች በቀር በውጭ የሚገኙትን ተጫዋቾች ጨምሮ አብዛኛው አባላት አግኝቶ ዝግጅቱን እየሰራ እንደሆነ ታውቋል።{Soccer Ethiopia}
ባየርሙኒክ ቦሩሲያ ዶርትመንድ ባየርሊቨርኩሰን አርቢ ሌፕዚሽ ኢንትራክት ፍራንክፈርት ጀርመን ቀጣይ አመት በቻምፒዮንስ ሊግ 5 ተሳታፊ ክለቦች ይኖሯታል።
| BREAKING : ቼልሲ የማይክል ኦሊሴን ውል ማፍረሻ 35 ሚሊየን ፓውንድ ለክርስቲያል ፓላስ አቅርቧል! ምንም እንኳ ጥያቄው ውድቅ ቢደረግም የውል ማፍረሻው አንቀፅ ሁል ጊዜ በኮንትራቱ ላይ አለ እና ለዝውውሩ የሚደረገውን ስምምነት ለማጠናቀቅ ሁሉም ወገኖች ይገናኛሉ። ኦሊሴ አስቀድሞ ለቼልሲ የ እሽታ መልስ ሰጥቷል! ዝርዝር ጉዳዮችን ለማስተካከል ጊዜው አሁን ነው። [Fabrizio Romano]
""
ሶላንኬ ነው የግቧ ባለቤት
መደበኛው 90 ደቂቃ ሊጠናቀቅ 25 ደቂቃዎች ይቀራሉ
ፔፕ ጋርድዮላ የአርሰናል ደጋፊዎች ስላሸነፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ፤ በድሉ ተደሰቱበት ።
የ 21 ኣመቱ ሃላንድ ከብሄራዊ ቡድኑ ጋር | 15 ጨዋታዎች | 12 ጎሎች 5ቱን በዚህ ሳምንት አስቆጥሯል ወርቃማ ልáŒ