text
stringlengths
0
17.1k
ከክርስቶስ ልደት በፊት በሶስተኛው ክፍለ ዘመን የነበረ ኩንግ ሲ የተባለ አንድ ንጉስ በቻይና ይኖር ነበር፡፡ ንጉስ አሳ በጣም ይወድ የነበረ መሪ ነበር ይባላል፡፡ የአገሩ ህዝብ በሞላ አሳ ይገዛና እጅ
ወላጆች ለወለድናቸው ልጆች ትልቅ አምላካዊ አደራ አለብን፡፡እግዚአብሔርም ልጅን ያህል ትልቅና የደስታ ምንጭ የሆነ ስጦታ ሲሰጠን ደግሞ ከትልቅ ኃላፊነት ጋር ነው፡፡ ከኃላፊነታችን ትልቁ ለልጅ፡- ሃይማኖትን፤ ምግባርና ትሩፋትን በማስተማር ለእግዚአብሔር መንግሥት እንዲበቃ አድርጎ በፈሪሀ እግዚአብሔር ማሳደግ ነው፡
በዘመናችን መንፈሳዊ እሴቶች ተሸርሽረው በአብዛኞቹ ወላጆች «ወልጄ አሳድጌ፤ ወግ ማዕረግ አሳይቼ» የሚሉት የሥጋዊውን ፍላጎት ብቻ በመያዝ ነው፡፡ ዋናው የልጆችም ጥቅም፤ የወላጆችም ኃላፊነት ልጆቻችንን ለክብረ መንግሥተ ሰማያት ማብቃት ነው፡፡ ስለዚህ እያንዳንዱ ወላጅ «
ማንም ለልጁ ክፉን አይመኝምና ሁሉም ሰው እርሱም ልጆቹም ለክብረ መንግሥቱ እንዲበቁ ይሻል፤ ስለዚህ ልጆች ዛሬ በጥሩ መሠረት ላይ መታነጽ ይኖርባቸዋል፡፡ ልጆች በልጅነታቸው ያልተዘራባቸውን በሕይወታቸው አያፈሩም፡፡አንዳንድ ወላጆች ለዓለማዊ ትምህርት ብቻ ቅድሚያ በመስጠት፤ መንፈሳዊውን ወደ ጎን ይተዋሉ፡፡ መንፈሳዊው ሕይወት ካደጉ በኋላ የሚደርስ ይመስላቸዋል፡፡ በእርግጥ አንዳንድ ወላጆች እኛ ራሳችን የመንፈሳዊ ሕይወት ግንዛቤ ስለሌለን አስፈላጊነቱም እምብዛም አይታየንም ወይንም በሰንበት ቀን ቤተ ክርስቲያን በመሄድ እንገድበዋለን፤ ሁሌ የሚኖሩት ሕይወት መሆኑን አናውቅም፡፡ ይህ ግን ለዚህ ዘመን የልጅ አስተዳደግ አስቸጋሪ ነው፡፡ይህ ዘመን ልጆቻችንን ወስዶ ብኩን የሚያድርጋቸው ብዙ የሕይወት ወጥመድ የሞላበት ነው፡፡ ካደጉ በኋላ በልጅነት የሌላቸውን ለማምጣት ይቸግራል፡፡ «ተስፋ ገና ሳለች ልጅህን ገሥጽ፤ መሞቱንም አትሻ» ምሳ. ፲፱፥፲፰
ስለዚህ የልጆቻችን ዕድገት ሁለንተናዊ እንዲሆን ከዓለማዊ ትምህታቸው ባልተናነሰ ወይንም በበለጠ ለመንፈሳዊው ትምህርትና ሕይወታቸው ከፍተኛ ትኩረትና ጥረት ልንሰጥ ይገባል፡፡ «ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢገዛ ነፍሱን ግን ቢያጠፋ ለሰው ምን ይጠቅመዋል?» ማር. ፰፥፴፮፤ ልጆቻችን በአስኳላ (በሳይንስ) ትምህርት ውስጥ ብቻ ቢያልፉ ምዕራባዊ ይሆናሉ፡፡
ዓለማችን በፈጣን ለውጦች ውስጥ እየተጓዘች ነው፡፡ብዙዎች የነሱ ሐሳብ፤እምነት፤ባህልና ሥርዓት በዓለም ላይ እንዲንሰራፋና የዓለም ሕዝብ የነሱ ተከታይ እንዲሆን እየተጉ ይገኛሉ፡፡ በተለይ የምዕራቡ ዓለም በዚህ ረገድ ፊታውራሪ ነው፡፡ሉላዊነት ወይንም ግሎባላይዜሽን በመባል የሚታወቀው የዘመናችን ገዢ ርእዮት ምዕራባዊ ባህልን፤የአኗኗር ዘይቤን በዓለም ላይ ለማሥረጽ የተቀረጸ ነው፡፡የሀገራችን ሥርዓተ ትምህርት ከምዕራባውያን ሥልጣኔ የተቀዳ ነው፡፡
፪. ቋሚ የሕይወት ዕሴት የሌለው እንደ ጊዜው የሚለዋወጥ ሰብእና፤ ዓለማዊነትን፤ ግብረ-ሰዶማዊነትን፤ ጾታ መቀየርን፤ የኮንትራት (በውል በተገደበ ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅ) ትዳርን ወዘተ
ነገር ግን ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች ይኸው ሕይወት ከፍ ያለና የሚያስቀና አስመስሎ በቁሳቁስ አጅቦ በማቅረብ የብዙ ወጣቶችን እና ታዳጊዎችን ቀልብ የሚማርክ ሆኗል፡፡ በዚህም አብዛኛው በተለይ የከተማው ወጣት ልቡ መማረኩ በአለባበሱ፤ በምኞቱና በአኗኗሩ ሁሉ የሚታይ ነው፡፡
ልብ በሉ! አንድ ማኅበረሰብ የእኛን አኗኗር የሚከተል ከሆነ ሌላው ሁሉ ቀርቶ ቢያንስ በዘላቂነት የእኛን ምርቶች ይጠቀማል፤ በየጊዜው የምናመጣውን አዳዲስ ነገር ይገዛል፡፡ ስለዚህ ዘላቂ የሆነ የገበያ ዕድል ባህላችንን በመሸጥ ብቻ እናገኛለን ማለት ነው፡፡ ይህ የምዕራባውያኑ አንዱ ግብ ሲሆን፤ በፖለቲካ፤ በሃይማኖትና በሌላም መስኮች የዓለም ቁንጮ ሆኖ የመምራትንና ለፈጠራዎቻቸው ሁሉ ተቀባይነትን ያስገኝላቸዋል ማለት ነው፡፡
በመሠረቱ ልጆቻችን ላይ የተሠጠንን ኃላፊነት መወጣት የሚገባን ከምዕራባዊነት ልንታደጋቸው ብቻ አይደለም፡፡ ማንነታቸውን በትክክል አውቀው፤ በምድርም በሰማይም ተስፋ ያላቸው፤ ሥጋዊም መንፈሳዊም ዕድገትና ስኬት ያላቸው መሆን ይችሉ ዘንድ ነው፡፡
በተለይ ይህ ወቅት ሕፃናትና ታዳጊ ልጆች ብሎም ወጣቶቻች ከመደበኛው ትምህርት በአንጻሩም ነፃ የሚሆኑበት ጊዜ ነው፡፡ ከዚህ በታች ይህን ጊዜያቸውን ሊያውሉበት ይገባል ብለን ያቀረብናቸው ምክረ-ሐሳቦችም በእርግጥ በክረምቱ ጊዜ የበለጠ ቢተገበሩም በበጋውም ቢሆን መዘንጋት የሌለባቸው ነገሮች ናቸው፡፡
ኦርቶዶክሳውያን ልጆች በዚህ ክረምት የበለጠ መንፈሳዊ ሕይወታቸውን ማጎልበት ላይ በማተኮር፤ እግረ መንገዱን ደግሞ ለዘላቂው የክርስትና ሕይወታቸው ስንቅ የሚሆኑ እውቀትና ክህሎቶችን የሚያስጨብጧቸው ጉዳዮች ላይ ማተኮር አለባቸው፡፡ እንደ ምሳሌም
በየደብሩ የአብነትን ትምህርት ከጠቃሚ የአባቶች የሕይወት ምክሮችና ግብረ-ገብ ጋር ጨምረው የሚያስተምሩ ካህናት አሉ፡፡ ልጆች እነዚህን መማራቸው ለጸሎትና አጠቃላይ መንፈሳዊ ሕይወታቸውን ከመጥቀሙም ባሻገር በነገዋ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የአገልግሎት ዕድል ፈንታ ይሰጣቸዋል፤ ይህም ቤተ ክርስቲያናችን ለምትመኘው በሁለት በኩል የተሳለ አገልጋይ ትልቅ መሠረት ነው፡፡ በአገልግሎት ውስጥ መኖር ደግሞ ለሌሎች ከመትረፍም ባሻገር ለራስ መጠበቅ የበለጠ ጠቃሚ ነው፡፡
እያንዳንዱ ኦርቶዶክሳዊ ልጅ በሰንበት ትምህርት ቤቶች ውስጥ ማለፍ ይኖርበታል፡፡ በጋውንም ጨምሮ ማለት ነው፡፡ ሰንበት ትምህርት ቤት ቤተ ክርስቲያን ሕፃናትን የምትታደግበት አንዱ መዋቅር ነው፡፡ በክረምት ደግሞ በርካታ በአማራጭ የተዘጋጁ መርሐ-ግብሮች ስላሉ ሕፃናት ብዙ ያተርፉባቸዋል፡፡
በማኅበረ ቅዱሳን ትምህርት ቤቶችና በአንዳንድ ሰንበት ትምህት ቤቶች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዜማ መሣርያዎች ሥልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ እነዚህም በገና፤ መሰንቆ፤ ከበሮና ዋሽንት ናቸው፡፡ ልጆች እነዚህን በዚህ ክረምት ቢማሩ እያደጉ በሄዱ ጊዜ ደግሞ የበለጠ ልምድ ስለሚሆናቸው ባለሙያ ይሆናሉ፡፡ይህም ለአገልግሎት ሕይወትም በር ይከፍትላቸዋል፡፡
፬. መንፈሳዊ ፊልሞችን፤መንፈሳዊ ታሪክና ትምህርት የያዙ የልጆች መጻሕፍትን፤ የሕፃናት መዝሙራትን ወዘተ. መመልከትና ማንበብ ቢችሉ የበለጠ ጠቃሚ ይሆንላቸዋል፡፡ በዚያውም እነዚህን ነገሮች ልምድ እንዲያደርጉ ስለሚረዳቸው ወላጆች ልጆቻቸው በእነዚህ መንገዶች ራሳቸውን በራሳቸው ስለሚያስተምሩ ብዙ ይረዳቸዋል፡፡
እነዚህን ቢያደርጉና በዘላቂነትም ገንዘብ ማድረግ ቢችሉ ለአጠቃላይ ሕይወታቸው ትልቅ ትርጉም ያለው ከመሆኑም ባሻገር ወላጆችም እግዚአብሔር የሚወዳቸውን በጎ ሥራዎች በማድረጋቸው ዋጋ ያገኙበታል፡፡
በመጨረሻም መዘንጋት የሌለበት ልጆች በመንፈሳዊ ሕይወታቸው ጥሩ ሲሆኑ፤ በአስኳላ ትምህርታቸውም የበለጠ ብርቱዎች እንደሚሆኑ የታወቀ ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በታችኞቹ ደረጃዎች ሳይወሰን ዛሬ በየዩኒቨርሲቲው በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የወርቅ ሜዳሊያና ዋንጫ ሽልማቶቻቸውን ለቤተ ክርስቲያን ሥጦታ የሚያበረክቱ የግቢ ጉባኤ ተማሪዎችን መመልከት በቂ ማስረጃ ነው፡፡
በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የሚዲያና ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጄነራል አቶ ሙሐሙድ ሰዒድ በኢትዮጵያ ከዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ የወጣውን መግለጫ በተመለከተ የመንግሥትን አቋም ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡
በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የሚዲያና ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጄነራል አቶ ሙሐሙድ ሰዒድ በኢትዮጵያ ከዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ የወጣውን መግለጫ በተመለከተ የመንግሥትን አቋም ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደሮች በሱዳን ግዛት ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረ የህወሓት ጁንታ የሚሊሻ መሪ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አስታወቁ፡፡ የሚሊሻ መሪ ነው የተባለው ግለሰብ በሱዳን ክልል ውስጥ ከህወሓት ወገን ሆኖ ሲዋጋ የነበረ መሆኑንም ሱዳን ትሪቢዩን ታማኝ ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል፡፡ ማንነቱ ያልተጠቀሰው ግለሰብ ከቤተሰቦቹ እና በርካታ ቁጥር ካላቸው ወታደሮችና አጃቢዎች ጋር በገዳሪፍ ግዛት አልፋሻቃ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉም ነው የተገለጸው፡፡ በወቅቱም አምስት ቢሊየን ፓውንድ (የሱዳን ይሁን የእንግሊዝ ያልተጠቀሰ)፣ መጠኑ ያልተገለጸ ወርቅ፣ የእንጨት ስራ ውጤቶች እና ሁለት ዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ጋር መያዙም ተገልጿል፡፡ ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን! Let's block ads! (Why?)
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን ወታደሮች በሱዳን ግዛት ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረ የህወሓት ጁንታ የሚሊሻ መሪ በቁጥጥር ስር ማዋላቸውን አስታወቁ፡፡
ማንነቱ ያልተጠቀሰው ግለሰብ ከቤተሰቦቹ እና በርካታ ቁጥር ካላቸው ወታደሮችና አጃቢዎች ጋር በገዳሪፍ ግዛት አልፋሻቃ ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉም ነው የተገለጸው፡፡
በወቅቱም አምስት ቢሊየን ፓውንድ (የሱዳን ይሁን የእንግሊዝ ያልተጠቀሰ)፣ መጠኑ ያልተገለጸ ወርቅ፣ የእንጨት ስራ ውጤቶች እና ሁለት ዘመናዊ ተሽከርካሪዎች ጋር መያዙም ተገልጿል፡፡
ኣብ ክሊ ዕድመ 40ታት ዝርከብ ኪም ጆን ናም፣ ብሰኑይ 13 ለካቲት ኣብ መዓርፎ ነፈርቲ ኳላ ሉምፑር ተሰሚሙ ከምዝሞተ ዘረጋገጸ ክፍሊ ስለያ ደቡብ ኮርያ፣ ጠንቂ ሞቱ፣ ናይ ቅንጸላ ስርሒት ክኸውን ከምዝኽእል ኣንፊቱ።
ክልተ ደቂንስትዮ፣ መርዚ ዝተለበጠ መራፍእ ከምዝወግኦኦ ዝጠቐሳ ካልኦት ምንጭታት ዜና እቲ ዞባ ድማ፣ ሓደ ካብተን ጥርጡራት፣ ናይ ቬትናም መንነት ዘለዋ ጓለነስተይቲ ኣብ ቀይዲ ኣትያ መርመራ ይካየደላ ምህላዉ ሓቢረን።
ሰሜን ኮርያ ብዛዕባ ቅንጸላ፣ ሓዉ ንመራሒኣ ብዝምልከት ዘውጽኣት ወግዓዊ መግለጺ እኳ እንተዘየለ፣ መራሒ ሰሜን ኮርያ ኪም ጆንግ ኡን ንገዛ ሓዉ ንምቅታል ባዕሉ ዝኣዘዞ ስርሒት ክኸውን ከምዝኽእል ዝተፈላልዩ ስለያዊ ምንጭታት የመልክቱ።
ሓዊ ነቲ ካብ ወለዱ ስልጣን ዝተረከበ ዕሉል ውልቀመላኺ ሰሜን ኮርያ ዝኾነ፣ ኪም ጆንግ ናም፣ ኪም ቾል ብዝምል ስም ንሓያሎ ዓመታት ኣብ ግዝኣት ቻይና እትርከብ ርእሰ ምምሕዳር ማካው ተሰዲዱ ክነብር ከምዝጸንሐ’ዩ ዝፍለጥ።
ኪም ጆን ኢል ቅድሚ ሞቱ፣ ስልጣኑ ናብ ወዱ ኪም ጆንግ ኡን ንምስግጋር ቅድሚ ሞቱ ብዝወሰኖ መሰረት፣ እታ ሃገር ንወዲ 36 ዓመት ኡን እኳ ከም መራሒ እንተሸመቶ፣ ካብ ካልእ ኣደ ዝውለድ ሓው ኪም ጆንግ ናም ናብ ስልጣን ክመጽእ ዝደልዩ ብዙሓት ሰበ ስልጣን ሰሜን ኮርያን ሃገራት ምዕራብን ምንባሮም’ዩ ዝግለጽ።
ኪም ጆንግ ናም፣ ነሰሜን ኮርያ ሓዲጉ ንሓያሎ ዓመታት ኣብ ስደት ክነብር እኳ እንተጸንሐ፣ ኣብ ስልጣን ዝርከብ ምንኣስ ሓዉ ግና ንሓያሎ ዓመታት ከም ቀንዲ ፖለቲካዊ መጻርርቱ’ዩ ክጥምቶ ጸኒሑ።
ናብታ ብስደት ዝነብረላ ርእሰ ምምሕዳር ማካው ንምምራሕ፣ ኣብ ማልዥያ፣ መዓርፎ ነፈርቲ ኳላ ሉምፑር፣ ነፋሪት ኣብ ዝጽበየሉ ዝነበረ እዋን ብሃንደበት ድሕሪ ምውዳቑ፣ ናብ ሆስፒታል እኳ እንተተወስደ፣ ካብ ንሞት ክድሕን ግና ኣይከኣለን።
ኣዝየን ዕጹዋት ካብ ዝኾና ሃገራት ዓለም ኣብ ቅድሚት እትስራዕ ሰሜን ኮርያ፣ ካብ 1948 ኣትሒዛ፣ ን69 ዓመታት ብኣቦን ወዲን ወዲ ወዲን እትምራሕ ዘላ ሃገር’ያ።
የነጋዴዎች አድማ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። ገዥው ፓርቲ ከየአቅጣጫው በመወጠሩ – የችግሩን ትኩረት አቅጣጫ ማስቀየር አለበት። የተለመደ የፉገራ ካርዳቸውን መዘዝ አድርገው ለዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ሰጡዋቸው።
ኦቦ ነገሪ ሌንጮ 34 የመንግስት ባለስልጣናት እና ነጋዴዎች በሙስና ተጠርጥረው መታሰራቸውን ለመገናኛ ብዙሃን ትናንት ምሽት አብስረዋል። እነማን እንደታሰሩ ግን አልገለጹም። ታሳሪዎቹን ሊያውቁዋቸው ስለማይችሉ ሊገልጹ እንደማይችሉ ግልጽ ነው። እንደወትሮው ተጽፎ የተሰጣቸውን ከማንበብ ውጭ አማራጭ የላቸውም። የፕሮፌሰር መረራ ጉዲናን መታሰር እንደማንኛውም ተራ ሰው በዜና የሰሙት ነገሪ ሌንጮ ምን አፍ ኖሯቸው ስለ ባለስልጣናት መታሰር ይነግሩናል? ስራዎቼን ሁሉ በግምት ነው የምሰራው – መረጃ እንኳን አይሰጡኝም የሚሉ ጠቅላይ ሚኒስትርስ ምን አቅም ኖሯቸው ጉዳዩን ያስፈጽሙታል?
የሙስና ጉዳይ በየአመቱ ነው የሚነሳው። ችግር ሲመጣ እየጠበቁ ለአቅጣጫ ማስቀየርያ ይለቁብናል። አንዳንዴ በሙስና ታሳሪ ገጸ-ባህርያትን ይፈጥሩና አስቂኝ ድራማ ያሳዩናል። ሌላ ግዜ ደግሞ የንግድ ባላንጣዎቻቸውን ለመበቀል ይጠቀሙበታል። አንዳንዴም ለመታመን ሲሉ ተራ የመንግስት ሰራተኞችን እና ነጋዴዎችን ይዘው ያጉሯቸውና ግርግሩ ሲረሳሳ ደግሞ ይለቋቸዋል።
በእርግጥ የሙስና ተጠርጣሪዎችን ማሰር ቢያስቡ – መጀመርያ አቦይ ስብሀትን ወይንም አዜብ መስፍንን በማሰር ያሳዩን ነበር። ጸረ-ሙስናው ዘመቻ እውን ቢሆን ኖሮ የህወሃት የጦር አለቆች በሙሉ መኖርያቸው ቂሊንጦ በሆነ። የአቶ ስብሀት ነጋ ልጅ ተከስተ ስብሀት ነጋ እና እህት ቅዱሳን ነጋ ህልቕ መሳፍርት ንብረት ቢታገድ ነበር ጸረ-ሙስና ዘመቻ ተጀመረ ምንለው።
የሙሰኞች ንብረት ታገደ የምንለው የጄነራል ሳሞራ የኑስ፣ የሌ/ጄ ታደሰ ወረደ፣ የሌ/ጄ ገዛኢ አበራ፣ የሌ/ጄ ብርሃነ ነጋሽ፣ የሌ/ጄ ሳእረ መኮንን ቦሌ ላይ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመቱ ቤቶች ሲታገዱ ነው።
ሌ/ጄ ገዛኢ አበራ፣ ሌ/ጄ ብርሃነ ነጋሽ፣ ሌ/ጄ ሳእረ መኮንን፣ ሌ/ጄ አበባው ታደሰ፣ ሜ/ጄ አብርሃ ው/ገብርኤል፣ ሜ/ጄ ዮሃንስ ገ/መስቀል፣ ሜ/ጄ ስዮም ሃጎስ፣ ሜ/ጄ ሃየሎም አርአያ፣ ሜ/ጄ ገ/እግዚአብሄር መብራቱ፣ ብ/ጄ ታደሰ ጋውና፣ ብ/ጄ ተክላይ አሽብር፣ ብ/ጄ ፍስሃ ኪዳነ፣ ብ/ጄ ፓትሪስ፣ ብ/ጄ መስፍን አማረ፣ ብ/ጄ ምግበ ሃይለ፣ ብ/ጄ ሃለፎም ቸንቶ፣ ኮ/ል ታደስ ንጉሴ፣ ኮ/ል ጸሃየ መንጁስ በህዝብ ገንዘብ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ያሰሩዋቸው በሚሊዮኖች የሚገመቱ ቤቶች በወር ደሞዛቸው እንዳልሆነ ፖሊስና አቃቤ ህግ ሳያውቁት ቀርተው ነው?
እነ ብርሃኔ ገብረ ክርስቶስ፣ አባዲ ዘሙ፣ ስብሃት ነጋ፣ ሽመልስ ኪዳኔ፣ አርከበ እቁባይ፣ አባይ ጸሃዬ፣ ገብረ መድህን ገብረ ዮሃንስ፣ ደብረጽዮን ገብረ ሚካአኤል፣ ቴዎድሮስ ሃጎስ፣ ታደሰ ሃይሌ፣ ሰምሃል መለስ ዜናዊ ከባህር ማዶ ያከማቹት በቢሊዮን የሚቆጠር የህዝብ ገንዘብ እስቲ ይታገድ እና ነገሪ ሌንጮን እንመን።
ይህን መራራ ሃቅ የሚክድ የለም። ራሳቸውም የሚሉት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲፈሩ ሲቸሩ “ሙስና አለ – ማስረጃ የለም” ብለውናል። አቦይ ስብሃት ደግሞ በሰንደቅ ጋዜጣ አዳልጧቸው “መቶ ሚልዮን የሰረቁና ያስዘረፉ፤ 10ሺህ ብር የሰረቀውን ሲያገላብጡት ሲያስፈራሩት ይታያሉ” ብለው ነበር። የየሃገራቱን የሙስና መጠን ደረጃ በየአመቱ የሚዘግበው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለዉ ተቋም ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሙስና ከሚፈፀምባቸዉ ሃገራት አንዷ መሆኗን አመልክቷል። እንደ ተቋሙ ዘገባ ከሆነ ከኢትዮጵያ በህወሃት ዘመን ተዘርፎ የወጣው ገንዘብ 17 ቢሊየን ዶላር ይደርሳል። ጥናት ከተደረገባቸው 174 ሃገሮች መካከል ኢትዮጵያ 113ኛ ቦታን ይዛለች። ይህ ቁጥር መንግስታዊ ሙስናው ሃገሪቱን ምን ያህል እንደ መዥገር እመጠጠ መሆኑን ያሳየናል። ታቦ ኢምቤኪ የመሩት ሌላ ጥናት ደግሞ በአምስት ዓመታት ዉስጥ ብቻ ከኢትዮጵያ ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ 10 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ወደ ዉጭ እንዲወጣ ተደርጓል።
በአንድ ወቅት በጸረ-ሙስና ኮሚሽን የባለስልጣናቱን ንብረት የመመዝገብ ደንብ ወጣና ስራውን ጀመረ። ብዙ የተወራለት ይህ ኮሚሽን ወደ ጀነራል ሳሞራ የኑስ ቤት ነበር ቀድሞ ያመራው። አይተ ሳሞራም የጸረ-ሙስናውን ቡድን አስቀምጦ “ስራችሁን አደንቃለሁ። ጥሩ ጅምር ነው። ግን ከላይ ጀምሩ” ብሎ ወደ አዜብ መስፍን መራቸው። ንብረት መዝጋቢዎቹ ወደ አዜብ ቤት ሳይደርሱ ግማሽ መንገድ ላይ እንደጠፉ ይነገራል። አዲዮስ ፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን!
የሲቪክ ማኅበራት በነፃነት መንቀሣቀስ በማይችሉበት፣ የፕሬስ ነጸነት በታፈነበትና የህግ የበላይነት በሌለበት ሃገር ሙስናን እናጠፋለን ማለት በህዝብ ሳይሆን በራስ ላይ መቀለድ ነው የሚሆነው። አላማው ከችግሩ አቅጣጫ ለማስቀየር ከሆነ ደግሞ ሌላ ካርታ መጠቀሙ የሚበጅ ይመስላል። ደጋግማችሁ በተባላ ካርታ አትጫወቱ።
” የመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊዎች ተደርገው የሚወሰዱት ሚኒስትሮችና ሚኒስትር ዴኤታዎች የፖለቲካ ተሿሚዎች ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ በዚህ ጉዳይ የሉበትም ባይባልም እንኳን፣ ዋነኛ ሥራቸው ፖለቲካዊ አቅጣጫ መስጠት ነው፡፡….(የፖለቲካ አቅጣጫ ማለት? ጠዋት ጠዋት ሥራ ሲገቡ የፖለቲካ ንቃት አብዮታዊ ዴሞክራሲ፤ አክራሪነት፡ጠባብነት፡ጽንፈኝነት በዴሞክራሲያዊ ብሔረትኝነት እየተቆላመጠ ኮርስ በእየሕንጻው ላይ ይሰጣል ማለት ነው!?)
___” ከፍተኛውን የመወሰን ድርሻ ያለው በዳይሬክተር ደረጃ ያለው ኃይል ነው፡፡ አጠቃላይ የገንዘብ እንቅስቃሴውንና በቢሮክራሲው ላይ የመወሰን ሥልጣን በእነዚህ ጫንቃ ላይ የወደቀ ነው፡፡” ታዲያ እነኝህ እየሰሩ ሌላው ጫንቃቸው ላይ ተቀምጦ የፖለቲካ ሹመኛ የሚሆነው በነጻ እያገለገለ ነው? ወይንስ ሌላው በሰራው እነሱ በታጋይ ሥም ተቀምጠው የራሳቸው ቡድን ካልተጠቀመና ከንግዱ ስላልተመሳጠረ እነኝህን በሙስና አስወግዶ የራሳቸውን የፖለቲካ አቀንቃኝ መረብ ለመዘርጋት የመንገድ ጠረጋ ነው ማለት ነው።አደለም እንዴ ዋሸን እንዴ?
>» የህወአት/ኢህአዴግ ሙስና መር ኢኮኖሚ…ማኒፌስቶአዊ የልዩ ጥቅማጥቅም(እከክልኝ ልከክልህ…ብላና አባላ…ለአንተ ልጆች እስታዲየም ለነጻ አውጭህ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ…በመፈቃቀድና በመፈቃቀር መድፈር…ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነት… አብዮታዊ ዲሞክራሲ…ብሶት የወለደው ስኳር ሲቅም ሌላው በምሬት ይሰደዳል፡ የባህር ገብቶ አዞ ይበላዋል፡ ከፎቅ ተፈጥፍጦ ይሞታል።…እንዲያው በዚህ የሙስና ድሪያ ላይ እንደ ደህንነቱና መከላከያው እንደኢኮኖሚው ዕድገት የብሔር ተዋፅዎው እንዴት ነው!?
የስኳሩ አባት አባይ ጸሐዬ ሚስት ወ/ሮ ሳሌም ከበደ… እንደጂነዲን ሳዶ ሚስት ይሆንና ባለቤቷን ለህወአት ኢኮኖሚና ሥልጣን ግንባታ፡ ለአማራ ልጆች ውድቀት፡ ለሠራውና ለሠረሰረው ውለታ ሲባል በክብር ለትምህርት ውጭ ሀገር ልኮ እንዲከዳ መረዳት፡ ኢሳት ላይ እሳት እንዲጭር ማድረግ የተለመደ አሠራር ነው።
__ በልዩ ጥቅማጥቅምና አድርባይነት ሲበሉና ሲያባሉ የነበሩ ባለውለታዎች የእንባ አሳዳሪነት ማዕረግ ተሰጥቶ እራቅ ብለው እንዲቆሙ ሲደረግ፡ ለህወአት ኢኮኖሚ ሞኖፖል ሲዋደቁ የነበሩ፡ ጥቁር ልብስና መነጽር ተከራይተው/ተውሰው ለታላቁ መሪ አልቃሽ የመለመሉ፡ ካኒቲራና ፎቶ ያባዙ ዛሬ አገልግሎታቸውን ጨርሰው ዶ/ር የለም፡ መሐንዲስ፡ አገልግል አስቋጥሮ አቧራ ላይ አንደባለለው!…እነኝህ ምልምል ተሞሳሟሾች ከባለቤቶቹ (ሚኒስተሮችና ሚኒስተረ ዴታዎች ) በፊት ወድቀው “ኢኮኖሚው፡ ዕድገቱ፡ ትምህርቱ፡ጤናው፡ ግድቡ፡ ሀዲዱ፡መብራቱ፡ ፈጠራው ህወሓት/ኢህአዴግ ከአፍሪካ አንደኛ፡ ከዓለም ሁለተኛ፡ እያሉ ትምህርታዊ ትንታኔና ቱልቱላ/ጥሩ’ንባ ሲነፉ/ሲረጩ አልነበረም!?
__ ለመሆኑ ይቺ ገንዘብ ለዚህ ሁሉ አድርባይ ሲካፈል ምን አላት? ይህ ገንዘብ በሶስት ጡረተኛ ጄነራሎች ሥም ብቻ ያለ የገንዘብ መጠን አደለምን!? በአንድ ክልል ፵፭ ትላልቅ ነጋዴዎች ግብር ካልከፈሉ ፳ ተጠርናፊ ቢኖራቸው ፱፲፻ ተሞሳሟሽ ጠርንፈው ታላቁ መሪ ላይ ንፍጥና ልሃጫቸውን በማዝረከረክ የተካኑ በክልል የተፈለፈሉ ጥቅማጥቅመኞች ሕዝቤ የሚሉትን አጅዝበው/የበይ ተመልካች ሆኖ እነሱም ባንዳ(ሹምባሽ) በመሆናቸው ሥርዓት እንዳይለወጥ፡ ሀገር እንዲናወጥ፡ ወገናቸውን ያስበሉ ስንቶች ቃሚና ተጠቃሚ ናቸው?።
ደቡብ አፍሪካዊያን በመላ ሃገሪቱ ተንሠራፍቷል የሚባለውን “ስቴት ከፕቸር” የሚባለውን የሙስና መረብ ሊያጋልጥ የሚችል የፍርድ ቤት ምርመራ የሚጀመርበትን ጊዜ እየተጠባበቁ መሆናቸው ተነግሯል።
ደቡብ አፍሪካዊያን በመላ ሃገሪቱ ተንሠራፍቷል የሚባለውን “ስቴት ከፕቸር” የሚባለውን የሙስና መረብ ሊያጋልጥ የሚችል የፍርድ ቤት ምርመራ የሚጀመርበትን ጊዜ እየተጠባበቁ መሆናቸው ተነግሯል።
“ስቴት ከፕቸር” የሚው ሃረግ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ጃከብ ዙማና ግብር-አበሮቻቸው በተለይ ደግሞ “የጉብታ ቤተሰብ” በሚል የሚታወቁት ሕንዳዊያን ወንድማማች በቢሊዮኖች ዶላሮች የሚቆጠር የመንግሥት ገንዘብ ለመዝረፍ ይጠቀሙበት ነበር የተባለ ዘዴ መሆኑን ሪፖርተራችን ዳረን ታይለር ከጆሃንስበርግ ዘግቧል።
ቀለም ምርቶች 2ኬ ፒዩ ሲለር 2ኬ ፒዩ ነጭ ፕሪመር ሱፐር ሴት ኢናሜል(ቶሎ ሚያደርቅ) ሱፐር ሴት ፕሪመር የዝገት መከላከያ ሱፐር ስይንተቲክ ኢናሜል ሱፐር የዉሃ ቀለም ሲሲዲ የድንጋይ ስፕሬይ ስፕሬይ ቀለም ቫርኒሽ (አልካይድ ቲምበር ኮት) ቫርኒሽ ቀለም ቲምበር ኮት 2ኬ ፒዩ ሀርድነር ቲምበር ኮት 2ኬ ፒዩ ቀለም ቲምበር ኮት 2ኬ ፒዩ ግሎሲ አርቲኪው ቀለም አውቶ ኮት 2ኬ ፒዩ ቀለም አውቶ ኮት ኤንሲ ቀለም አውቶ ኮት ኤንሲ ፑቲ/ስቱኮ አውቶ ኮት ኤንሲ ፕሪመር ግሬይ አውቶ ኮት ፖልይስተር ፑቲ ኢናሜል በጀት ኢፖክሲ ሲሊካ ሳንድ ኢፖክሲ ቶፕ ኮት ሀርድነር ቀለም ኢፖክሲ ቶፕ ኮት ቀለም ኢፖክሲ ክሊር ቶፕ ኮት ኢፖክሲ ክሊር ቶፕ ኮት ሃርድነር ቀለም ኢፖክሲ ዚንክ ፎስፌት ሃርድነር ኢፖክሲ ዚንክ ፎስፌት ፕሪመር ኢፖክሲ የግርጊዳ ሀርድነር ቀለም ኢፖክሲ የግርጊዳ ቀለም ኢፖክሲ ፐርኬ ኢፖክሲ ፐርኬ ላኩይር ኢፖክሲ ፕሪመር ኢፖክሲ ፕሪመር ሃርድነር ኤንሲ ሲለር ኤንሲ ቀለም እንጨት ማጣበቂያ ኩዋርትዝ ቀለም 200 ክላሲክ 2000+ ኳርትዝ ኳርትዝ ሱፐር ዋይት የትራፊክ ምልክት ቀለም የዉሃ ቀለም የውሃ ቀለም ዴክራ የጣሪያ ንጣፍ ቀለም ጸሃይ ና ዝናብ ማይጎዳው ቀለም ፐርፌክስ የዉሃ ቀለም ፑቲይ ፕሪሚየም የግርጊዳ ቀለም ፕሪመር የውጪ ግርጊዳ ቀለም ፕሪምር የዝገት መከላከያ
ከሰኔ 2008 ዓ.ም. እስከ መስከረም መጨረሻ 2009 ዓ.ም. በነበሩት ወራት በኦሮሚያ፣ በአማራና በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ሕዝቦች ክልሎች ተፈጥረዋል ባላቸው ሁከትና ብጥብጥ «የስድሥት መቶ ስድሣ ዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል» ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ከሰኔ 2008 ዓ.ም. እስከ መስከረም መጨረሻ 2009 ዓ.ም. በነበሩት ወራት በኦሮሚያ፣ በአማራና በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ሕዝቦች ክልሎች ተፈጥረዋል ባላቸው ሁከትና ብጥብጥ «የስድሥት መቶ ስድሣ ዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል» ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ ለፓርላማ ዛሬ ባቀረበው ሪፖርት ላይ በሌሎች አንድ ሺሕ አሥራ ስምንት ሰዎች ላይ የተለያዩ የአካል ጉዳቶች የደረሱበባቸው መሆኑንና በብዙ ሺኾች የሚቆጠሩ ደግሞ ከቀያቸው መፈናቀላቸውን አመልክቷል፡፡
በመንግሥቱ የተቋቋመውና በመንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሰው የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በዚሁ ሪፖርቱ «የሁከቱ መንስዔ በአብዛኛው የመልካም አስተዳደር እጦትን እና ምጣኔ ኃብታዊ ችግር መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በዛሬው ሪፖርቱ ገልፆ እነዚህን መንስዔዎች ሕጋዊና ሕገወጥ የፖለቲካ ኃይሎች አባብሰዋቸዋል» ብሏል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ባወጣው በዚህ ሪፖርቱ በአባባሽነትና በ”ዐመፅ ጠሪ”ነት የጠቀሳቸው የፖለቲካ ድርጅቶችና የሚዲያ ተቋማት መሪዎችበሰጡት አስተያየት ፤ ኮሚሽኑ የገለልተኝነት ጥያቄ የሚነሳበት በመሆኑ ሪፖርቱ ተአማኒነት የለውም ብለዋል።
ሚስተር ሥራ ውሎ ደክሞት ቤት ይገባል፡፡ ባይደክመውም “ደክሞኛል፣” ስላለ በቃ ደክሞታል አንበል፡፡ (የምር እኮ...ሥራ ውለን፣ ወይም መሥሪያ ቤት ውለን ቤታችን ስንገባ “ሥራ አድክሞኝ ነው የዋልኩት፣” የምንል ሰዎች ሁሉ በእውነት ያደከመን ሥራው ከሆነ፣ ይህች ሀገር እስካሁን የት በደረሰች ነበር፡፡) እናላችሁ... አባወራችን ‘ላብ ማድረቂያ’ አሪፍ ምግብ ያስፈልገዋል...ብዛት ሳይሆን ጥራት፡፡ ማዳም እማወራ ደግሞ ቀድሞ እንዲመገብ ምን ብታዘጋጅለት ጥሩ ነው... ምን የመሰለች የዶሮ ሾርባ፡፡ (ተራውን የሚጠብቀው እንጀራ በሹሮው እንደ ‘ሜይን ኮርስ’ ሊወሰድ ይችላል፡፡ እነ እንትና ‘ሜይን ኮርስ’ የተባለው በእናንተ ቋንቋ እንደምትሉት ‘ትምሮ’ ሳይሆን ሳይሆን ምግብ ቢጤ ነው፡፡)
እኔ የምለው... ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ.... በዓመት በጣም ከተመቸን ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ ብቻ ልናገኘው የምንችለውን የዶሮ ሾርባን፣ የጉንፋን መድሀኒት ማድረግ ‘ፌይር‘ ነው! አሀ...ከየትም ብሎ ለሚደርስብን የጤና ችግር፣ የትም ብለን የማንደርስበትን ነገር መድሀኒት አታድርጉብና!
የእውነት ግን... እንግዲህ ጨዋታም አይደል... እዚህ ሀገር እንደሆነ ትንሽ የጤና ችግር በገጠመ ጊዜ በመድሀኒትነት የሚሰጠን ምክር እስካሁን መድሀኒቱ ምን እንደሆነ ሳይንስ ደርሶበት እንደሆነ እንኳን ያልታወቀ ‘ሆድ መባስ’ የሚል ችግር የሚያስከትል ነው፡፡
“አንተ ዘለዓለምህን የኪኒን መአት ስትውጥ፣ የመርፌ መአት ስትጠቀጠቅ ልትኖር ነው እንዴ! በደንብ አድርግህ ስማኝ፣ ምን እንደምታደርግ እኔ እነግርሀለሁ። ስማኝ... እህ ብለህ ስማኝማ፣ ላቱ እንዲህ ተጠለቅልሎ መሬት ሊነካ የደረሰ ሙክት አለ አይደል! እሱን ትገዛና ምንም ሳይሰሰት አጥንቱን በርከት አድርገህ ቀቅለህ፣ እሱን መጠጣት፡፡ እየው፣ እሱን ሁለት… ሦስት ሳምንት ግጥም ብታደርግ… አይደለም በሽታ ብሎ ነገር ባለህበት ድርሽ ሊል፣ ራስህ ላቷን መስለህ ነው የምትወጣው፡፡” በእርግጥ አንዳንድ እንዲህ የሚሉንን ሰዎች፣ ከበግ ነጋዴዎች ጋር የጥቅም ትስስር ሳይኖራቸው አይቀርም ብለን እንደምንጠረጥር ይታወቅልንማ! እናላችሁ... የታመመው ሰው ገና የሀሪ ፖተርን የመሰለው የሙክቱ ትርክት ከአእምሮው ሳይወጣ ሌላኛው መካሪ ይመጣል፡፡
“ስማ...ይሄ እንደው ግርማ ሞገስ ያለው ዶሮ አለ አይደል...እሱን ሸክ ታደርግና ጠዋት፣ ቀንና ማታ እየደጋገምክ ሾርባህን ግጥም እያደረግህ፣ አስከትለህ ደግሞ አጭሬውን ፈረሰኛውን ምኑን በወይራ ዘይት እያስጠበስክ...” (ወደ ተከታዩ ገጽ ይዞራል፡፡) አስራ አምስት ቀን ብትመገብ አይደለም አንተ፣ አንተን ያየ ሁሉ ከበሽታ ይድናል፡፡ (“ሌላው በዝቶብናል ደግሞ የዶሮ ሾርባ ነቢይነት መጣብን!” ብንል ምን ይገርማል!) እናማ የሙክት መረቅና የዶሮ ሾርባ ምክር የምትሰጡን ወዳጆቻችን ረጋ በሉማ! አሀ... የአስራ አምስት ብር ሙዝ ይዛችሁ መጥታችሁ አስራ አምስት ሺህ ብር የሚያስወጣ ምከር አትስጡና! አስቡልና...መጀመሪያውኑ የጤና ችግር የመጣው እኮ የሙክት መረቅና የዶሮ ሾርባው ስለራቀን ነው!
እናላችሁ... ከሥራ ደክሞት የገባው አባወራ ገና የዶሮ ሾርባው ሲቀርብለት መላ ሰውነቱ ይነቃቃል፡፡ በሆዱም “ይህንንስ በሾርባ ማንኪያ ሳይሆን በመለስተኛ ጭልፋ ና ግባ በሞቴ ማለት ነበር!” አይነት ነገር ይጀምራል፡፡
አንድ ማንኪያ፣ ሁለት ማንኪያ፣ ሦስት ማን....‘ቆይ ቆይማ! ይሄ ጥቁር ነገር ምንድነው? አጭሬውንም አብራ ጨምራው ነው እንዴ!’ አየት ያደርግና በማንኪያው ገልበጥ፣ ገልበጥ ሲያደርገው ድንግጥ! ምን! እንደገና ገልበጥ ሲያደርገው ምን ቢሆን ጥሩ ነው... የአውራሪስ ቀንድ ያለው የሚመስል ግድንግድ ዝምብ፡፡
“ውይ... ዝምብ ነች እንዴ! እኔ ደግሞ ምን ጉድ ተፈጠረ ብዬ!” ብላ አቶ ባልን አየት ስታደርገው፣ ብቻውን ሠላሳ ሰው ለመግጠም የተዘጋጀ ይመስላል፡፡ እና ምን ብትል ጥሩ ነው...
“ይሄ እኮ የሚገጥም ነገር ነው፡፡ ደግሞ ሰው ከሠራ ይሳሳታል፡፡” (አሁን ይሄ ሰውዬ ሰማንያውን መቶ ሰማንያ ቦታ ካልሸረካከትኩ በሚል ያዙኝ ልቀቁኝ ቢል ይፈረድበታል! አሀ... “የዶሮ ሾርባና የዝንብ ኮምቦ አዘጋጁልኝ፣” አላለማ! ቂ...ቂ...ቂ...
እናላችሁ...ይቺ “ሰው ከሠራ ይሳሳታል” የሚሏት ነገር ከሀላፊነት እንደ ማምለጫም እየሆነች ነው፡፡ ምንም ይሄ ነው የሚባል ሥራ ሳይሠራ “ሰው ከሠራ ይሳሳታል ከሚባልባቸው” ሀገራት የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊዎች እኛ ሳንሆን አንቀርም፡፡
ለአንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከሚሰጠው የአየር ሰዓት ላይ ተቀንሶ ለዚች ስንኝ ይሰጥልንማ! ልክ ነዋ...የእነሱን እኮ “አቶ እከሌ የአንዳንድ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ሀሳብ ጠቅለል አድርገው ይነግሩናል፣” ማለት ይቻላላ! እናላችሁ...መንቀባረር የሚመጣው እውቀት ሞልቶ ስለፈሰሰ አይደለም ለማለት ያህል ነው፡፡
ለምሳሌ እንበልና የሆነ ባለሙያ የህክምና ስህተት ይፈጽማል፡፡ የፈለገውን ቢሆን በእንዲህ አይነት ወሳኝ ሙያ ላይ “ሰው ከሠራ ይሳሳታል፣” ማለት አሪፍ አይደለም። እንደዛ አይነት ነገሮች እንሰማለንና ነው፡፡
የምትል ዘፈን አለች አይደል... በችሎታና በቸልተኝነት ‘የሚሳሳቱትን’ ያው የልባቸውን እንደሠሩ ብንጠረጥርስ! ልከ ነዋ... የማይችሉትን “አልችለውም” ማለት እኮ ብልህነት ነው፡፡ ስሙኝማ... የእውነት ግን ዘንድሮ በብዙ ስፍራዎች ሥራዎች በተገቢው ሁኔታ የማይሠሩት ወይም መአት ‘ስህተቶች’ የሚፈጸሙት ሥራና ሠራተኛ ባለመገናኘታቸው አይመስላችሁም! እናላችሁ... አንድ ሺህ አንድ ስህተቶች እየፈጸሙ “ሰው ከሠራ ይሳሳታል፣” አከታትሎ ደግሞ “ይቅርታ እንጠይቃለን” ቀሺም ነገሮች ናቸው፡፡
ስሙኝማ ጨዋታን ጨዋታ ያነሳው የለ...እንዲህ ሁሉ ሆኖ ግን ‘ስህተት’ እየሠሩም ደረታቸውን ፊኛ የሚያሳክሉ መአት ናቸው እኮ! ስህተት መሥራት እኮ አለ አይደል... ጭምት አያደርግም ወይም አንገት አያስደፋም፡፡ ኮሚክ እኮ ነው...ሁሉንም ነገር የምናውቅ ሰዎች በዛንና በትንሽ ትልቁ ቀብረር ማለት የበዛ አይመስላችሁም!
እና ምን ለማለት ነው...በአቅም ማነስና በቸልተኝነት፣ በሥራ ፍላጎት ማጣት፣ አልፎ አልፎም ሆነ ተብሎም ነገሮች እየተበላሹ “ሰው ከሠራ ይሳሳታል... እየተባለ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው፡፡ (ይቺን ነገር በአጭርኛ ያ.ሁ.ያ. ሲሏት አነበብኩ ልበል!)
የቀድሞዋ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ቀዳማዊት እመቤት ሂላሪ ክሊንተን “ስቴት ኦፍ ቴረር” የሚል ርዕስ የሰጡትን የመጀመሪያቸውን የልቦለድ መጽሐፍ በቅርቡ ለህትመት እንደሚያበቁ መነገሩን አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡ በመጪው ጥቅምት ወር መጀመሪያ
ክፍል 4፡ የዶ/ር ደብረፅዮን መጥፋትና የታጋይ ገብረ ገ/ፃድቅ መምጣት የጦርነት ወጋችንን እንደቀጠልን ነው፡፡ ህዳር 7 ቀን 2013 ምሳ በልተን ሻይ እየጠጣን ሳለ፣ ሁለት ተዋጊ ሚጎች በቅርብ ርቀት ሲበሩና የሆነ
አንድ የቻይና ተረት አለ።አንዲት ዝይ (Goose) ሣር ቅጠል ባለበት ቦታ ስትለቃቅም አንድ ፈረስ ከጎኗ ሲግጥ ትመለከታለች። ወደሱ ጠጋ ብላ ኩራት ባለበት ቅላጼ፡- “እንደምታውቀው እኔ በጣም የተከበርኩና ፍጹም የሆንኩ የዶሮና
© CLIPON.LV — በይነመረብ ላይ ምርጥ ነፃ የወሲብ ቪዲዮዎች, 100% ነፃ. | 2020 | የአገልግሎት ውሎች | የ ግል የሆነ | ማስተባበያ | ዲኤምሲኤ | ለአስተዋዋቂዎች
የማህበሩ ፕሬዝዳንትና በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ቤት ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አቶ ልዑልአየሁ አካሉ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ያላት የአንስቴትስቶች ብዛት ከ3000 አይበልጥም።
ከ10 ዓመት በፊት የአንስቴዢያ ትምህርት በ3 ዩንቨርስቲዎች ብቻ ይሰጥ እንደነበር ያስታወሱት በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የአንስቴዥያ መምህር እያያለም መለሰ ናቸው።
አንስቴቲስቶች በሌሉበት የቀዶ ሕክምና አገልግሎት መስጠት የማይታሰብ መሆኑን አንስተው ለመስኩ ተገቢ የሆነ ትኩረት እንዲሰጠው መክረዋል። 174ኛው ዓለም አቀፍ የአንስቴዥያ ቀን ታናንት ታስቦ ውሏል።
የኢትዮጵያ አንስቴትስቶች ማህበርም በኮቪድ 19 ወቅት ደረጃውን የጠበቀ እና በእኩል ተደራሽ የሆነ የአንስቴዥያ አገልግሎት ለሕብረተሰቡ ማድረስ በሚል መሪ ቃል እለቱን አስቦ ውሏል።
ወደ ኢዜጋ ድረ ገጽ እንኻን በደህና መጡ! ይህ የድርጅቶች ማዉጫ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ዉስጥ ያሉ ሁሉ ካምፓኒዎች ኢንዲመዘገቡ እና ስራቸውን እንዲያስተዋውቁ ነው፣ ማንኛውም ሰው ወይንም ካምፓኒ እዚህ ድረ ገጽ በነጻ መመዝገብ ይችላል፣ የድርጅቱ ዝርዝርም ማስገባት ይችላል፣ ክድርጅቶች ማውጫው ሌላ፣ ኢዘጋ የተለያዩ ገጾች አሉት - ዜና፣ መዝናኛ፣ ስራ፣ ሪል እስቴት፣ ማስተዋቅያ፣ የመሳሰሉት ድረ ገጾች አሉት ለበለጠ መረጃ ኢሜል በዚሁ አድራሻ ይላኩልን፡ [email protected], ወይንም በዚህ ስልክ ይደውሉልን፡ 0912-706091 እናመሰግናለን!
ከሮማውያን አስቀድሞ ኢቤራውያን ከጥንት ይሠፍሩበት ነበር። በአንድ አፈ ታሪክ ዘንድ ቶቤል በ2415 ዓክልበ. ስለ በኲሩ «ታራሆ» ስም መሠረተው። ሌላ ተረት ደግሞ እንደሚለው የግብጽ፣ ኩሽና ኢትዮጵያ ፈርዖን ታርሐቃ (700 ዓክልበ. ግድም) በዚህ ዘምቶ ያቆመው ነው። ለነዚህ ታሪኮች ግን ታማኝ መዝገብ የለም። ዊሊያም ስሚስ እንደ ገመተ ከተማው በፊንቄ ሰዎች ተሠርቶ በቋንቋቸው ጣርቆን አሉት። የሮማውያን አለቃ ስኪፒዮ አፍሪካኑስ በ225 ዓክልበ. ዙሪያውን ይዞ በሥፍራው ታራኮ የተባለ ከተማ አሠራ።
የዚህ መዝገበ ዕውቀት ጽሁፍ በክሪኤቲቭ ኮመንስ ፈቃድ (Creative Commons Attribution/Share-Alike License) ስር ነው የተለቀቀው፣ ተጨማሪ ደንቦች ሊኖሩ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ የአጠቃቀም ደንቦችን ይዩ።
ፍርድ ቤቱ ሚያዚያ 28 ቀን 2012 ዓ.ም በዋለው ችሎት ዓቃቤ ህግ ያቀረባቸውን የቅጣት ማክበጃ እና ተከሳሾች ያቀረቧቸውን የቅጣት ማቅለያዎች ተመልክቶ ውሳኔ ለመስጠት ለዛሬ ቀጠሮ መስጠቱ ይታወሳል።
በዚህም ተከሳሾች በጠበቃቸው በኩል በቅጣት ማቅለያነት ያቀረቧቸውን የቤተሰብ አባል መሆናቸው፣ ህመምተኛ መሆናቸው እና ከዚህ በፊት ምንም አይነት የወንጀል ድርጊት አለመፈፀማቸውን በቅጣት ማቅለያነት ፍርድ ቤቱ ይዞላቸዋል።
ፍርድ ቤቱ በዓቃቤ ህግ በኩል ተከሳሾች በመንግሥትና በፖለቲካ ስራ ማገልገላቸው ህጉን ከሌላው ሰው የበለጠ እንዲያውቁት የሚደርግ በመሆኑና ሀላፊነታቸውን በአግባቡ ባለመወጣታቸው ሊጠየቁ ይገባል ሲል ያቀረበውን ማክበጃ አልተቀበለውም።