text
stringlengths
0
17.1k
ፍርድ ቤቱም ከላይ የተነሱትን የቅጣት የማቅለያና ማክበጃ መሰረት አድርጎ ተከሳሾች ሀላፊነትን በአግባቡ ባለመወጣት፥ አቶ በረከት ስምኦን በሁለት ክሶች እንዲሁም አቶ ታደሰ ካሳ በሶስት ክሶች ጥፋተኛ በማለት የቅጣት ውሳኔውን አስተላልፏል።
በዚህ መሰረት ፍርድ ቤቶ አቶ በረከት ስምኦን በስድስት አመት እስራትና 10 ሺህ ብር እንዲሁም አቶ ታደሰ ካሳ ደግሞ በስምንት አመት እስራትና 15 ሺህ ብር እንዲቀጡ ወስኗል።
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለሚከሰት የኮቪድ 19 እና ሌሎች የጤና ሥጋቶች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት የሚያግዙ አንቡላንሶች መሟላታቸውን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮ ገለፁ፡፡ ለፕሮጀክቱ አንዱን አምቡላንስ በስጦታ ሌላኛውን አምቡላንስ ደግሞ በግዥ እንዲሟሉ ያደረገው የፌዴራል ጤና ሚኒስቴር መሆኑን ኢንጂነር ክፍሌ ገልፀዋል፡፡ ይህም በግድቡ ግንባታ ወቅት ለሚያጋጥሙ የኮቪድ ተጨማሪ ያንብቡ…
ለግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የተቋሙ የኮርፖሬት ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን እንደገለፁት ለምርቃት ዝግጁ ለሆነው ለቡሬ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ሁለት አማራጮች ተይዘው ጥናት ሲካሔድባቸው ቆይተዋል፡፡ ለፓርኩ ኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ከባህርዳር ማከፋፈያ ጣቢያ በዳንግላ- ተጨማሪ ያንብቡ…
የአይሻ II የንፋስ ኃይል ፕሮጀክት ከሚኖሩት 48 የንፋስ ተርባይኖች መካከል የአርባዎቹን ተርባይኖች ተከላና የፍተሻ ሥራ በተያዘው በጀት ዓመት በማጠናቀቅ ከብሔራዊ የኃይል ቋት ጋር ለማገናኝት እየሰራ መሆኑን የፕሮጀክቱ የሳይት ሥራ አስኪያጅ ገለፁ፡፡ ሥራ አስኪያጁ አቶ ሙሉቀን ተሰማ እንደገለፁት በፕሮጀክቱ 120 ሜጋ ዋት ለማመንጨት ከሚተከሉት 48 የንፋስ ተርባይኖች መካከል የ24ቱ ተከላ ሙሉ ተጨማሪ ያንብቡ…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮችንና የማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክቶችን በራስ ኃይል የመገንባት አቅሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የትራንስሚሽንና ሰብስቴሽን የሲቪል ስራዎች ቢሮ ገለፀ፡፡ የቢሮው ዳይሬክተር አቶ ሰሎሞን ኃይለ ጊዮርጊስ እንደገለፁት ተቋሙ ከባለ 45 ኪሎ ቮልት ማስተላለፊያ መስመሮችና ማከፋፈያ ጣቢያዎችን በራስ ኃይል መገንባት የጀመረው ከ1973 ዓ.ም ጀምሮ ነበር፡፡ ቢሮው በሰው ተጨማሪ ያንብቡ…
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የምስራቅ ሪጅን የትራንስሚሽንና ሰብስቴሽን ኦፕሬሽንና ጥገና ቢሮ ባለፉት 6 ወራት የዕቅዱን 102 ነጥብ 38 በመቶ የቅድመ ብልሽት ፍተሻና የጥገና ሥራ ማከናወኑን አስታወቀ፡፡ ቢሮው የስድስት ወር አፈፃፀሙን በጅግጅጋ ሲገመግም ዳይሬክተሩ አቶ ጋሻው እንድሪያስ እንደገለፁት በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመሮችን ከዛፍ ንኪኪ የማፅዳት፣ የተሰበሩ ኢንሱሌተሮችን በሌላ ተጨማሪ ያንብቡ…
የጊቤ አንድ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ባለፉት ስድስት ወራት ስኬታማ የኦፕሬሽንና የጥገና ሥራዎች ማከናወኑን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ንጉሴ አስታውቁ፡፡ በስድስት ወራት ውስጥ 534 ነጥብ 2 ጊጋ ዋት ሰዓት ኢነርጂ ለማመንጨት ታቅዶ 600 ጌጋ ዋት ሰዓት ኢነርጂ በማመንጨት የዕቅዱን 120 በመቶ ማሳካት መቻሉን ሥራ አስኪያጁ ገልፀዋል፡፡ ጣቢያው 230/132 ኪ.ቮ አቅም ተጨማሪ ያንብቡ…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ላይ የተሳተፉ ሠራተኞችን ከኤች አይቪ ኤድስ እና ከኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ከዲኬቲ ኢትዮጵያና ከፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽ/ቤት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ እንደተገለፀው ስምምነቱ በፕሮጀክቱ የተሳተፉ ሠራተኞችንና የአካባቢው ማህበረሰብን ከኤች አይ ቪ ኤድስና ተጨማሪ ያንብቡ…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በቀጣዮቹ አስር ዓመታት ለመተግበር ባዘጋጀው የሲስተም ልማት ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ለመምከር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በዕቅዱ መሰረት ኤሌክትሪክ የማመንጨት አቅሙን ከ4 ሺህ 515 ሜጋዋት ወደ 17 ሺህ 56 ሜጋዋት ለማሳደግ፣ የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ መስመሮችን ርዝመት አሁን ካለበት19 ሺህ 746 ኪ.ሜ. ወደ 33 ሺህ 497 ኪ.ሜ. ለማድረስ ተጨማሪ ያንብቡ…
የጊቤ 2 ኃይል ማመንጫ ጣቢያ በግማሽ ዓመቱ 958 ጌጋ ዋት ሰዓት ኢነርጂ ለማመንጨት አቅዶ 1028 ነጥብ 5 ጌጋ ዋት ሰዓት ኢነርጂ ማመንጨቱን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ሐብታሙ ገረመው አስታወቁ፡፡ ጣቢያው ያመነጨው ከዕቅዱ የ 7 በመቶ ብልጫ እንዳለው ሥራ አስኪያጁ ገልፀዋል፡፡ ከጊቤ 3 እና ከበለስ ቀጥሎ ትልቁ የኃይል ማመንጫ የሆነው የጊቤ ተጨማሪ ያንብቡ…
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የሴት ሠራተኞችን ተጠቃሚነትና ውሳኔ ሰጭነትን ለማሳደግ የሚያግዙ የተለያዩ አወንታዊ የድጋፍ እርምጃ (Affirmative action) ዉሳኔዎች መተላለፋቸውን በተቋሙ የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ዳይሬክተር ወ/ሮ ሌንሴ ኢዲኤ እንደገለፁት የተላለፉት ውሳኔዎች የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ፣ ውሳኔ ሰጪነትን ለማሳደግና እኩልነትን በተግባር ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ናቸው፡፡ ውሳኔዎች የተላለፉት በተቋሙ ሥራ አመራር እና መሰረታዊ ተጨማሪ ያንብቡ…
በመንግስት ት/ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን ከመንግስት መምህራን ትምህርትና ሥልጠና ተቋማት የተመረቁ ዕጩ መምህራን ብቻ እንዲሆኑ ለማድረግ የወጣ መመሪያ ቁጥር 86/2013
የኤርትራ ሠራዊት ከትግራይ ክልል እንዲወጣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አንድ አይነት አቋም መያዙን የአስተዳደሩ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ለቢቢሲ ተናገሩ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ገብረ መስቀል ካሳ እንዳሉት የኤርትራ ሠራዊት በክልላቸው ውስጥ እንዳለ ከመግለጻቸው በተጨማሪ "በክልሉ ውስጥ ያሉ አካባቢዎችን ተቆጣጥረዋል። ወንጀሎችንም ፈጽመዋል" ሲሉ ከስሰዋል። [...]
ቢያንስ 20 የሚሆኑ አፍሪካውያን ስደተኞች በጅቡቲ ባህር ዳርቻ አካባቢ በሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ከጀልባ ላይ ተወርውረው ሕይወታቸው ማለፉን የተባበሩት መንግስታት አስታወቀ።የአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) በበኩሉ አዘዋዋሪዎቹ ጀልባው ከሚገባው በላይ መሙላቱን ሲያስተውሉ "ቢያንስ 80 የሚሆኑትን ስደተኞች ወደ ውሃ ገፍትረዋቸዋል" ብሏል። [...]
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ከሦስት ወራት በኋላ ይካሄዳል ከተባለው ምርጫ ከፍላጎቱ ውጪ በደረሱበት ጫናዎች ለመውጣት መገደዱን አስታወቀ። የፓርቲው ፀሐፊ የሆኑት አቶ ጥሩነህ ገምታ ለቢቢሲ እንደተናገሩት የኦሮሞ ፌደራሊስ ኮንግረስ ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ "ተገፍቶ ለመውጣት ተገድዷል" ብለዋል። [...]
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት እየተከናወነ ባለበት ወቅት ሌሎች አደራዳሪዎች ይግቡ ማለት የድርጅቱን አስተዋፅኦ የሚያኮስስ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። [...]
© CLIPON.LV — በይነመረብ ላይ ምርጥ ነፃ የወሲብ ቪዲዮዎች, 100% ነፃ. | 2020 | የአገልግሎት ውሎች | የ ግል የሆነ | ማስተባበያ | ዲኤምሲኤ | ለአስተዋዋቂዎች
የአአ ከተማ ዋንጫ የምድብ ሀ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው ኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር ወደ ግማሽ ፍጻሜ ያሻገራቸውን ውጤት አስመዝግበዋል፡፡ ጨዋታዎቹ የተጀመሩትም የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ስራ አስኪያጅ የነበሩትና ለክለቡ በድጋሚ መመስረት እንዲሁም ፕሪምየር ሊጉን መቀላቀል ትልቁን ድርሻ የተወጡት አቶ ሰለሞን ገ/ፃድቅ ህልፈትን ምክንያት በማድረግ በአንድ ደቂቃ የህሊና ፀሎት በማሰብ ነበር፡፡
ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ተመጣጣኝ ፉክክር በታየበት የአዲስ አበባ ከተማ እና ጅማ አባጅፋር ፍልሚያ የመጀመሪያ ደቂቃዎች ላይ ጠንካራ የግብ ሙከራዎች አልተስተዋሉም ። ሆኖም 12ኛው ደቂቃ ላይ አዲስ አበባ ከተማዎች የፈጠሩትን የግብ ዕድል ለማክሸፍ የአባጅፋር ተከላካዮች ከግብ ክልላቸው በረጅሙ ያራቁትን ኳስ ብቸኛ አጥቂ ሆኖ ጨዋታውን የጀመረው ሳምሶን ቆልቻ ረጅም ርቀት ከተከላካዮች ጋር በመፋለም ግብ ላይ ደርሶ በጥሩ አጨራረስ የመጀመሪያ ግብ አስቆጥሯል። ከዚህ በተጨማሪም ከጨዋታ ውጪ ሆነ እንጂ 19ኛው ደቂቃ ላይ የአባጅፋሩ የመስመር አማካይ ተመስገን ገ/ኪዳን በግንባሩ ሁለተኛ ጎል አክሎ ነበር ። አዲስ አበባዎች ግብ ከተቆጠረባቸው በኃላ በተሻለ ገፍተው ለመጫወት ቢሞክሩም 21ኛው ደቂቃ ላይ በመልሶ ማጥቃት ያገኙትን አጋጣሚ እንዳለማው ታደሰ ሞክሮ በጅማው ግብ ጠባቂ ዳዊት አሰፋ ከተመለሰበት ኳስ ውጪ ወደ ሶስተኛው የሜዳ ክፍል ሰብረው መግባት ከብዷቸው ታይቷል ። በዚህም ምክንያት በአብዛኛዎቹ ደቂቃዎች የቡድኑ አጥቂዎች በቂ የግብ ዕድል እንዳያገኙ እና ከፊት ተነጥለው እንዲታዩ ሆኗል ።
እንደመጀመሪያው ሁሉ በሁለተኛውም አጋማሽ ጥሩ መነሳሳት የታየበት እንቅስቃሴ በሁለቱም በኩል የታየ ሲሆን በሙከራ ረገድ ግን የተቀዛቀዘ ነበር ማለት ይቻላል ። የመጀመሪያውን ግብ ያስቆጠረው ሳምሶን ቆልቻ ከእረፍት መልስ ከሔኖክ አዱኛ የተሻገረለትን ኳስ በግንባሩ ገጭቶ ከሞከረ በኃላ ሌላ ጠንካራ ሙከራ ሳንመለከት ነበር በ 77ኛው ደቂቃ ላይ አዲስ አበባዎች በገናናው ረጋሳ አማካይነት አቻ የሆኑበትን ግብ ያስቆጠሩት ። ገናናው አጋጣሚዋን ያገኘው ከግቡ ቅርብ ርቀት ላይ ሲሆን ጌታነህ ወርቅነህ ከሳጥን ውጪ የሞከረው ኳስ በተከላካዮች ተጨርፎ ወደሱ ሲመጣ በተረጋጋ አጨራረስ ከዳዊት መረብ ላይ ማሰሳረፍ ችሏል። ሆኖም ይህች ግብ አዲስ አበባዎችን አቻ ያደረገቻቸው ለ ቀጣዮቹ 6 ደቂቃዎች ብቻ ነበር። በሁለት አጋጣሚዎች ከቀኝ መስመር ተከላካዩ ሄኖክ አዱኛ የተነሱ ኳሶችን በግንባሩ ሞክሮ ያልተሳካለት ሳምሶን ፤ ሔኖክ በ86ኛው ደቂቃ ላይ የፈጠረለትን ሶስተኛ የአየር ላይ አጋጣሚ በግንባሩ አስቆጥሮ አባጅፋርን በድጋሚ መሪ አድርጓል ። ከዚህ በኃላ በነበሩት ደቂቃዎች አቻ ለመሆን የጣሩት አዲስ አበባዎች በተጨማሪ ደቂቃ ላይ ከግቡ በቅርብ ርቀት ላይ በእንዳለማው ታደሰ አማካይነት ጥሩ ዕድል ቢፈጥሩም ግብ ማስቆጠር ሳይችሉ ጨዋታው ተጠናቋል ። የሳምሶን ሁለተኛ ግብ ጨዋታውን ከማሸነፍ ባለፈ ጅማ አባጅፋር ብዙ ባገባ በሚለው ህግ መሰረት ደደቢትን በልጦ ምድቡን በሁለተኛነት እንዲያጠናቅቅ ወሳኝ ነበረች ።
በመቀጠል በተደረገው እና በአመዛኙ በኢትዮጵያ ቡና የኳስ ቁጥጥር የበላይነት እንዲሁም በደደቢት የመልሶ ማጥቃት እንቅስቃሴ የታጀበው ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ ስኬታማ ያልሆኑ የማጥቃት ሂደቶችን አሳይቶን አልፏል ። በ8ኛው እና 18ኛው ደቂቃ ላይ በሳምሶን ጥላሁን ቅጣት ምቶች አማካይነት የተሻለ ሙከራ ያደረጉት ቡናማዎቹ በተለይ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች የነበራቸውን የኳስ ቁጥጥር ወደ ፍሪያማነት መቀየር ተስኗቸው ታይቷል ።
የተለመደው የመስመር ተከላካዮች የማጥቃት እንቅስቃሴ ተዳክሞ በታየበት አጋማሽ የማጥቃት እንቅስቃሴው ወደመሀል የጠበበ መሆኑ እና በፍጥነትም ረገድ የተቀዛቀዘ መሆኑ ቡድኑን ወደተጋጣሚ ሜዳ ከገባ በኃላ በቁጥር ለመበለጥ እና ለላልተሳኩ ቅብብሎች አጋልጦታል ። በአመዛኙ በመከላከል ላይ ያሳለፈው ደደቢት በተለይ በአቤል ያለው አማካይነት ይፈጠሩ የነበሩ የመልሶ ማጥቃት ዕድሎችን ለመጠቀም አልቻለም። በተለይ በ31ኛው ደቂቃ ላይ በቀኝ መስመር ከተነሳ መልካም የሚባል የመልሶ ማጥቃት አጋጣሚ አቤል ወደመሀል ያሳለፈውን ኳስ ሌላው አጥቂ ሮበን ኦባማ በሚስቆጭ መልኩ ሳይደርስበት ቀርቷል ። በመጨረሻዎቹ የመጀመሪያ ግማሽ 15 ደቂቃዎች የተወሰደባቸውን ብልጫ በተወሰነ መልኩ ማርገብ የቻሉት ደደቢቶች 43ኛው ደቂቃ ላይ በያብስራ የተፈጠረውን ዕድል አቤል ሞክሮ ወደላይ ከወጣበት አጋጣሚ ውጪ ሌላ ዕድል መፍጠር አልቻሉም ። በአጨዋወት ደረጃ በመልሶ ማጥቃት አጋጣሚዎች ላይ የቀድሞው የቡድኑ ጠንካራ ጎን የነበረው የመስመር እንቅስቃሴ በእጅጉ ተዳክሞ ታይቷል፡፡
ሁለተኛው አጋማሽ በተለይም የመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ቀዝቃዛ እንቅስቃሴ የታየባቸው ነበሩ ። ከ52ኛው ደቂቃ የእያሱ ታምሩ ሙከራ በኃላም ሌላ የግብ ሙከራ የታየው 68ኛው ደቂቃ ላይ ሮቤል ከቀኝ መስመር ያሻማው ኳስ ከግቡ አፋፍ ላይ ተቀይሮ ለገባው ማናዬ ፋንቱ በፈጠረው ንፁህ እድል ነበር ። ሆኖም ማናዬ የሞከረው ኳስ የግቡን ቋሚ ለትሞ ተመልሷል። በሁለቱ ቡድኖች ፍጥነት የታከለበት ሌላ የማጥቃት እንቅስቃሴ ለማየት የቻልነው በ71ኛው ደቂቃ ነበር ። በዚህ አጋጣሚም በደደቢት በኩል በግራ ሳጥን ጠርዝ ላይ አቤል እንዳለ ያደረገው ሙከራ እና በተቃራኒው ግብ ደግሞ ኤልያስ ማሞ ከሳጥን ውጪ የሟከረው ኳስ ሁለቱም ኢላማቸውን ቢጠብቁም በግብጠባቂዎቹ ጥረት ከሽፈዋል ። እነዚህ ዕድሎችም የጨዋታው የመጨረሻ ማራኪ ፍሰት የታየባቸው ሆነው በሁለቱም ብኩል ግብ ሳይቆጠር ቀሪ ደቂቃዎች ተጠናቀዋል ። ከዚህ ውጪ በሁለተኛው አጋማሽ ኢትዮጵያ ቡና ስድስት ደደቢት ደግሞ አምስት ተጨዋቾችን ቀይረው በማስገባት ተጨዋቾቻቸውን ለመገምገም መሞከራቸው የጨዋታው ጥሩ ጎን ሆኖ ታይቷል ።
ሶከር ኢትዮጵያ በ"አብርሀም ገብረማርያም የማስታወቂያ ድርጅት" ስር የተቋቋመ ድረ-ገጽ ነው፡፡ ድረ-ገጹ በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ያተኮሩ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ቃለ መጠይቆች፣ አስተያየቶች፣ ትንታኔዎች እና ተያያዥ ጉዳዮች ይቀርቡበታል፡፡
© CLIPON.LV — በይነመረብ ላይ ምርጥ ነፃ የወሲብ ቪዲዮዎች, 100% ነፃ. | 2020 | የአገልግሎት ውሎች | የ ግል የሆነ | ማስተባበያ | ዲኤምሲኤ | ለአስተዋዋቂዎች
“ልእልቲ ዲያና ነዛ ዓለም ማንካ ከይልዓለትላ ሓሊፋ” ኣንበበት ድምጺ ሓፋሽ ኤርትራ፣ ኣብ ናይ ሰኑይ 1 መስከረም 1997 ፈነወኣ። ብሰሙኑ ልእልቲ ዲያና ኣርእስተ ዜና ቀነየት።
እንተወሓደ ቀዳማይ ዲግሪ እንተኸፍአ ድማ ናይ ግድን ዲፕሎም ክሕዙ ኣለዎም ተባሂሎም ካብ ዝተፈላለዩ ኣሃዱታትን ሚኒስትርታትን ናብ ኣስመራ ዩኒቨርሲቲ ዝተወዝዑ ገዳይም ተጋደልቲ ነበሩ።
ፕረዚደንት ዩኒቨርሲቲ ኣስመራ ዶክተር ወልድኣብ፣ ወናኒ ዘመናዊት ካምሪ ዝዓይነታ መኪና ነበረ። ኮምፕሌታ፣ ባድላ ምስ ካራቫታ ኣላብሳ ድማ የዘውትር። በንጻር’ዚ ዶክተር ፍስሃ፣ ፊያት ሰዪ ቸንቶ ዝሕበነላ ሃብቱ’ያ። ላሕሊሓ ሕለታ ዝወጸት፣ ስርሓት ቆርበት ዝኾነት ቁልፉ፣ ነዊሕ ታሪኽ ከምዘለዋ የዘንትወላ። ምሉእ ርእሱ ዝኸድዕ ጸጉሪ፣ ኣብ መላእ ገጹ ዑቕባ ሓቲቱ ፣ ግርማ ኣልቢስዎ።
ዶክተር ፊሽ ዘበገሳ ሕቶ፣ ኣብ ገለ መዛዘሚ ንምብጽሓ ሰባት’ውን ክውከስ ቀንየ ኣለኹ። ቀዳማይ መወከሰይ ኣደይ ነበረት። ኣደይ ፊደል ኣይቆጸረትን። ደርግ ረድኤትን ምጥፋእ መሃምነትን ኣጣሚሩ ዘኽተቶ ወፍሪ ኣብ ኣደይ ኣይተዓወተን። ናይ እኽሊ ሬዲኤት ንምርካብ ፣ ናብ ቤት ትምህርቲ ስምረት ኣኽርያ ዝተመላለሰተን ሒደት መዓልታት ብክሳራ’ያ ትዝክረን። ተማሃርይ ሳልሳይ ክፍሊ ኣብ ዝነበረክሉ፣ መምህርን ተማሃራይ ኮይነ ዝዋስኣላ ምርኢት ኣመና ባህ የብላን የስሕቃን ነበረን። እዚ ልምዲ’ዚ ክሳብ ደረጃ ዩኒቨርሲቲ ቀጸለ። ኣካዳምያዊ ትምህርቲ ዘይመዝኖ ብዓቕትን ጥበብን ግን ነበራ ኣደይ። ኣኽርያ ኣዋሊዳ’ያ ትፈልጣ። ወላዲት ፍስሃ ዕባይ ኣኽርያ ምዃነን ፈለማ ዝሓበረትኒ’ውን ንሳ ነበረት። ወላዲት ፍስሃ ዕባይ ኣኽርያ ምዃነን ምፍላጠይ ፍስሃ ፈጠረለይ።
“ካብቶም ኣብ ዕጹው ገዛን ኣብ ዓራትን ዝውጠኑ ስርሒታት፣ ዝመሃዙ ምህዞታት፣ ዝእለሙ ውዲታት፣ ኣብ ባራት ዝሰላሰሉ ክበዝሑ ይኽእሉ’ዮም። ስለዚ ተማሃሮ’ውን ተቓውምኦም ኣብ ባራት’ዩ ዝጅምር ዝኸውን፣” ድሕሪ ነዊሕ ፍልስፍና ዝተበጽሐ ነበረ።
ተማሃሮ ዪኒቨርስቲ፣ ኤርትራውያን መማህራን ከይምደብሎም ዘጻልትሉ እዋን ሒደት ኣይነበረን። እቲ ምኽንያት ምልኪ’ዩ። ውጹእ ምልኪ። መብዛሕቶም ኤርትራውያን መማህራን ኣብታ ዘመሓድርዋ ክፍሊ መላኺ ባህሪ’ዮም ዝውንኑ። ምናልባት ኤርትራ ናይ ምምሕዳራ ዕድል እንተዝረኽቡ ካብ መንግስቱን ኢሳይያስን ንላዕሊ መለኽቲ ምዃኖም መመስከሩ። ምልኪ ካብ ገዛና ናብ ስራሕና ከነመላልስ ላሕ ኢልና ኢና ኤርትራውያን። በቃ! ምልኪ ናብራና’ዩ። ወይ ከይመለኽና ወይ ከኣ ከይተመለኽና ክንነብር ዘይንኽእል ህዝቢ ኮይና’ዩ ዝስምዓኒ።
ናብ ሜዳ ኩዕሶ እግሪ ዪኒቨርሲቲ ኣብ ዝወስድ ናይ ሓመድ መንገዲ፣ ቤት ሻሂ ምንባራ ትዝክሩ ዶ? ንኢድ የማን እናክትዕጸፍ ቴብል ቴንስ መጻወቲ ዝነበራ ካፈተርያ፣ ናብ ጸጋም እናክትዕጸፍ ከኣ ናብ ክፍሊ ኢንጂነሪግን ዝወስድ መንገድታት ኣሎ። ናብዚ ክልቲኣቱ መኣዝን ከይተዓጸፈ ቀጥ ኢሉ ዝወስድ መንገዲ ናይ ተማሃሮ ሽንቲ ቤት ወይ ሽቓቕ ይርአ።
ንተማሃሮ ተባሂሉ ዝተሰርሐ ናይ ሽቓቕ ኣዳራሽ፣ ፊት ንፊት ዝጠማመት ሸሞንተ ንኣሽቱ ክፍልታት ኣለዎ። መናድቑ ምሉእ ብምሉእ ዘይተዓጽወ ብምዃኑ፣ ድምጺ ካብ ናብ ይስማዕ’ዩ። ተማሃሮ ሓሳቦም ብናጻ ዝገልጽሉ ወይ ከኣ ፈላሚ ተቃውሞ ዘርእይሉ ቦታ ከኣ እዚ ቦታ’ዚ ነበረ፣ ብመሰረት መጽናዕቲ ዶክተር ፍስሃ።
ኣብ መናድቕ፣ መዓጹን ካልእ ኩርንዓት ‘ቲ ሽቓቕ ዝተጻሕፈ ሓይሎ ናይ ተቓውሞ መልእኽታት ሰኒዱ፣ ኣብ ቅድሚ ተማህሮ በብሓደ ኣንበቦ። እዞም ናይ ተቃውሞ ቃላት ቅድሚ ሕጂ ካብ ኣፍ ተማሃራይ ክወጹ ዝሰምዐ ኣይነበረን።
ሰዓት 2፣30 ድ.ቀ ዝፈለመ ኣስተምህሮ፣ ጸለውቲ ሜላታት ኣብ መስርሕ ምምሃርን ምስትምሃርን (ቲቺንግ ኤንድ ለኣርኒንግ ፕሮሰስ – ኢንፍሉዌንሻል ሜቶዶሎጂ) ሰዓት 4 ኣቢሉ’ዩ ተዛዚሙ። ሓይሎ ተማሃሮ ካብ ዶጎሊ ካምፓስ ዘብ ዘብ እናበሉ ናብዛ መበጋገሲት ተቓውሞ’ያ ዝተባህለላ ሽቓቕ ኣተዉ። ንክልተ ዕላማ። ሽንቲ ማይን ቀልቀልን ንምርጋፍ፣ ብኡ ኣቢልካ ከኣ፣ ወይ ተዓዛባይ ወይ ከኣ ተሳታፋይ ናይቲ ኣብ መናድቕ ሽቓቕ ዝርአ ዝነበረ ተቓውሞ ንምዃን።
ካብ የማን፣ መበል ሳልሰይቲ ዘላ ክፍሊ’የ ሒዘ። ብየማነ – ጸጋም ነጉድታት ይስምዓ። ካልእ ዝስማዕ ተቓውሞ የለን። ወይ ዝተጻሕፈ ተቃውሞታት ተንብብ ወይ ከኣ ተቃውሞኻ ትጽሕፍ። ከተዕርፈኒ ዝሓዝኩዋ ክፍሊ፣ ኣብ መዓጹኣ፣ ስሙ ዘይጠቐሰ ተማሃራይ ኣኒማል ሳይንስ፣ ሰምሃር ንዝተባህለት ተማሃሪት ብፍቕራ ከምዝሓመመ’ዩ ብግዙፍ ጽሒፉ። ተቓውሞኡ ኮይኑዋ ንሳ’ያ። ንሰምሃር ከምዘፍቕራ ክነግራ ኣይተብዐን። ኣብ መንደቕ ሽቓቕ ክጽሕፎ ግና ተቢዑ ኣሎ። ንክሓታ ዘተባብዕ ርእቶታት ነስነስሉ። ደቂንስትዮ ማዕረ ተመን ሓደገኛታት ምዃነን ዘጠንቕቑ ከኣ በቲ ሓደ ሸነኽ ተሞክሮኦም የካፍሉ።
ሰምሃር፣ “ኣብ መደቀሲ ተማሃሮ (ዶርሚተሪ) ዝቕመጥ፣ ፋታ እንዳገብርኣብ ላተርያ ዝምገብ ወዲ ዓድዃላ ንፍቕሪ ሓቲቱኒ” ኢላ፣ ከምዘዕገርገረት ክውረየላ’ዩ ወሪሑ። ፍሽኽ ኢላቶም ጥራይ እንተሓሊፋ፣ ኣብ ፍቅሪ ከም ዕዉታት ዝቑጸሩ ተማሃሮ’ውን ነበሩ።
ሂወት ገዲም ኣባል ሳንታፋሚልያ። ኣብ ጎኒ’ቲ ኣብ ውሽጢ ቀጽሪ ዩኒቨርስቲ፣ ኣብ ዝርከብ ቤት መቕደስ ካቶሊክ፣ ንእሽቶ መንበሪ ክፍሊ ከምዝነበራ ይውረ። ብልክዕ ንመንበሪ ሂወት ርእየ ዝበለ ኣይተሰምዐን።
ህይወት ናይ ኣእምሮ ስንክልና እኳ እንተነበራ፣ ካብ ዝበዝሑ ተማሃሮ ዝጸረየት ነበረት። ንድሕረ ባይታኣ ዘጽንዐ ኣይነበረን። ልሳና መሊኡ ኣይጸረየን። ንወዲ ብናይ ጓል ንጓል ከኣ ብናይ ወዲ’ያ ትጽውዕ። ንገሊኦም ተማሃሮ፣ “እዚኣ ጥዕምቲ’ያ” ትብሎም ነበረት። ጣዕሞም ኣበይ ምንባሩ ከየነጸረት። ካብ ርህራሄን ድንጋጼን ክሕግዙዋ ዝብግሱ ነበሩ። ሂወታ እተወናውኖም ከኣ ነበሩ።
ተኸስተ ጩራ፣ ሓለዋ መመገቢ ተማሃሮ ዩኒቨርሲቲ’ዩ። ሪጋ ንዝጥሕሱን ንዘዕገርግሩን ተማሃሮ ፍቱን መድሃኒት ነበረ። ኣደናጊሮም ንዝደግሙ ድማ ቀታሊ ነፍሲ። ማዕረ ሓለዋ ሰውራ ዘባህድሎም ተማሃሮ’ውን ነበሩ። ጩራ፣ ግዝፊ ኣካላቱ ጥራይ ዘይኮነ፣ ጓህሪ ዝተፍአ ኣዒንቱ’ውን መርዓዲ’ዩ።
ንጸጋም ኣብ ዘሎ መንደቕ፣ ንዶክተር ወልድኣብ ኢሳቕ ዘዋርድ ናይ ነውሪ ቃላት ተሓንጢጡ። ቁጠዐኡ ኣብ ሽቓቕ ኣውጺኡ ኣሎ። ናይ ፍልስፍና ጥቕስታት ማእለያ የብሎምን። ጥቕስታት መጽሓፍ ቅዱስ’ውን ኣይሰነፉን። “ነቲ ቅዱስ ቃል፣ ኣብዚ ርኹስ ቦታ ኣይትጽሓፍዎ” ኣብ ጎኑ ይንበብ። “መነዴኻ’ዩ ንሽቓቕ ርኹስ ጌርዎ” ዝማጎት’ውን በቲ ካልእ።
ትርጉም ሓፋሽን ህዝባዊ ግንባር ነዛ ጭርሖ ዝመረጸሉ ምኽንያትን ከይሰልከየ ብዝርዝር ኣስፊሩላ ሓደ ካድር። ብዝሒ ዘለዎ ጽሑፍ ንዓይኒ ሰሓቢ ኣይኮነን። ኣብዘን ሽቓቓት እዚኣተን ነዊሕ ምጽሓፍን ነዊሕ ምንባብን ዝብርሆም ክህልዉ ከምዝኽእሉ፣ ጽሕፍቲ ናይዚ ካድር ኣብነት ኮነት።
ኣብ ሓንቲ ካብተን ሽቓቓት፣ ንክቡር ፕረዚደንት ሃገረ ኤርትራን ቻንስለር ዪኒቨርሲቲ ኣስመራን ኣቶ ኢሳይያስ ኣፈወርቂ ዘናሹ ጽሑፍ ከምዘሎ ተወርየ። ንየማን ኣብ መወዳእታ ዘላ ሽቓቕ ምዃና ተሓበረ። ጸግዒ ምስ ምዃና፣ ብዝያዳ ካብ ዝምረጻ ክልተ ሽቓቓት’ያ። ካብ ኣራግጽ ዝሓሸት’ያ። ብዝሒ ዓዋዊል ነበሩዋ። ንሓንቲ ካብዘን ሽቓቓት እዚኣተን ዝመረጹ፣ ሪጋ ዝሓዙ ተማሃሮ ምርኣይ ልሙድ ነበረ። ኣውራ’ኳ ድሕሪ’ቲ ንክቡር ፕርዚደንት ዘናሹ ጽሑፍ ኣለዋ ዝብል ወረ ምዝርግሑ። ክቡር ፕረዚደንት ከም’ዚ ሎሚ ክናናን ኣርዮስን ከይተሰምየ፣ እቲ እዋን’ቲ ማዕረ ነብያትን ቁዱሳንን ዘመስግንዎ ነበሩ።
ሽቓቕ፣ ከከም ዓይነ ኣሰራርሓኡን ኣጠቓቕምኡን ስማት ይወሃቦ’ዩ። ኣብ ሕብረተሰብና ብዙሕ መጸውዒ ስማት’ዩ ዘለዎ። ሽቓቕ፣ ዓይኒ ምድሪ፣ ሽንቲ ቤት፣ ቀልቀል..ወዘተ። ኣብ ቋንቋ እንግሊዝ’ውን ቶይለት፣ ሬስትሩም፣ ዋተር ክሎሰት ይብሃል’ዩ።
ርእሱ ዝኸኣለ ቤት ንባብ’ዩውን። እኳ ደኣ ብሓጺርን ኩሉ ዘማልአን። ተቓውሞታቶም፣ ፍቕሮም፣ ጽልኦም ፣ ሕርቃኖም፣ ስምዒታቶም፣ ብግሁድ ክገልጹ ንዘይተብዑ ድማ ፍቱን ቴራፒ። ናይ መናድቕ ጽሑፋት ንዝሰልቸዎ፣ ቀልቀል ዝተለበጡ ጭርምራም ወረቓቕቲ ኣብ የማነ- ጸጋም ተዘርዮምሉ ኣለዉ። ፊዚክስ፣ ማትስ፣ ሂስትሪ፣ ኬምስትሪ፣ በብዓይነቱ ፍልጠት ኣብዚ ሽቓቕ’ዚ ይርከብ።
ጥቕስታት ኦሾ፣ ኸሊል ጅብራን፣ ሼክስፔር፣ ግጥምታት ጆን ኪትስ፣ ፐርሲ ሸሊ፣ ዎርድስዎርዝ ቤተ መዘክር ጥበብ’ውን የምስሎ። ደራሲኣ ኣብ ዩኒቨርስቲ ኣስመራ ዝተማህረ’ዩ ካብ እትብሃል ናይ ኣምሓርኛ ልቢ ወለድ ሰመመን ዝተወስደት “ንግስተይ’ባ ምለሰለይ” እትብል ሓረግ ከይተረፈ’ውን ይንበብ። ሓደው ኣብ ጸወታ ቸዝ ወይ ከኣ ኣብ ጸወታ ፍቕሪ ንግስቱ ዝመንጠልዎ’ዩ ዝኸውን። ምምንጣል ንግስታት ገርጊሩ’ዩ ዝነበረ ኣብ መንጎ ተማሃሮ።
ናይ ኢድ ኣሳእል ዝለማመዱ’ውን ነበሩ። ኣብ ሽቓቕ ኮይኖም መጽናዕቲ ዝቕጽሉ ሸምደድቲ’ውን ነበሩ። እንተገደደ ተኾይጥካ፣ ብናጽነት ምሕሳብ ኣሎ ኣብ ሽቓቕ። ንሽታን ነጕድን እናተጻዊርካ ማለት’ዩ።
መንግስ፣ ሮሞዶን፣ ሮቤል ወዲ ቀሺ ሳሙኤል፣ ኣማን ጤራ፣ ዓንዶም፣ሳምሶን፣ ተስፋልደት ትኩላ፣ ስምረት የማነ (ነብሳ ይምሓር)፣ ሰላም፣ ፌቬን፣ ሌዊ፣ ሰመረ፣ ስምኦን ፈረስ፣ ኣድሓኖም ዓዲ ንፋስን ክልተ ክብሮምን ተማሃሮ ካልኣይ ዓመት ሓንቲ ክፍሊ’ዮም። ሰለስተ ዕባያት ኣኽርያ ነበሩ። ፍልስፍናን ስነ ጽሑፍን መሃነቶም ከጥፍኣሎም ኢሉ። ኣውራ’ኳ ብስነ ግጥሚ ህንዳዊ ፕሮፌሰር ባህታቻርጂ በቃ ፍጹም ዓበዱ። ዶክተር ፍስሃ’ውን ሓደ ካብ ናይ ወትሩ ዕላላቶም ኮነ።
ኣድሓኖም ንገለ ኣባላት እዛ ክፍሊ ናብ ንግደት ዓዲ ንፋስ ጋበዘ። ስዋ ዓዲ ንፋስ፣ ጓህሪ ፈጠረ። ሮሞዳን እናኽረስን ናይ ቀደም ደርፍታት ኣብራር ዑስማን ኣስምዑኒ’ዩ ዝብል። ታሪኽ ጀብሃን ሻዕብያን ኣብዘን ደርፍታት ኣሎ ይትንትን። ዕላላት ካብ ጀብሃን ሻዕብያን፣ ናብ ፍልስፍናታት ባህታጃርጂን ፍስሃን ተናጠሩ። ጽሑፋት ሽቓቕ፣ ስጋን ነፍስን ለቢሶም ልሳናት ኮኑ።
ኣብ ሽቓቕ ፈኸም ዝጀመረ ተቓውሞ ተማህሮ ዩኒቨርስቲ ኣብ ዓሊግድር ገሃጽሃጽ በለ። ሽቓቕ፣ ኣውራ መተሓላለፊ መልእኽታት ተቓውሞ ይኸውን ኣሎ ተሓምየ። ከይጸረየ ብርስሑ ክሕደግ ተመረጸ። ተቓውሞ ካብ ሽቓቕ ወጺኡ ኣብ ሜዳ ፍቕሪ (Love Square) ሓኾረ። ሰለይ ኢሉ ድማ ናብ ስታድዮም ኣተወ።
ዊዓ ሽቓቕ የብሉን። ኮይና ተሪፋ ኣብ ጎግጎል’ያ። ብጸሓይ ሰምሃር ዝረሰነ ኣእማን መሓበሲ መቀመጫ እንተዘይኮይኑ፣ ተቓውሞ እትገልጸሉ፣ ሕቡእ ፍቕሪ እተቃልዓሉ መናድቕ የለን።
ኣብ ሳዋ፣ ንቀልቀል ዝወጸ መታዓልምተይ ሓሙሻይ ዙርያ፣ ኣቐዲሙ መሐበሲ መቐመጫ ዝተጠቕመላ እምኒ፣ ንጽባሒቱ’ውን ደጊሙ ከምዝረኸባ ከዕልለኒ እዝክር። ንዋዛ’ዩ ዝኸውን። ነታ እምኒ እቲኣ ካብ ቀዳማይ ክሳብ ሓሙሻይ ዙር ክንደይ ተዓላሞ ተሳሊሞማ ክኾኑ ከምዝኽእሉ ብምስትንታን ሓሰብ።
ንክንደይ ዝኣክል ግዜ ከምዘገልግል ዝሕብር ናይ ኤክስፓየር ዕለት ዘይብሉ፣ ብጸሓይ ሳዋን ዊዓን ዝረሰነ እምኒ፣ ሓደጋ ጥዕና የስዕብ ኣሎ ተዓዘቡ ለባማት። ካብ ወረቓቕትን ኣእማንን ተናጊፎም ብወግዒ ናብ ኣቡሪቕ ተሰጋገሩ። ዓኳር ጸርፊ ዘይኮነ ጽርየትን ጥዕናን ምዃኑ ቃል ምስክርነቶም ኣካፈሉ።
መማህራን ዩኒቨርሲቲ ዝተፈልየን ዝያዳ ዝነጽሀን ሽንቲ ቤት ነበሮም። ዶክተር ፊሽ ደኣ ናብዛ ዝበዝሐ እዋና ብሽታ ዘይተቕርብ ሽቓቕ እዚ’ኣ እንታይ ኣምጽኦ? ሕቶታት ከም እንደገና ገንፈሉ። ፊሽን ወልድኣብን ርእስን ከብድን’ዮም መደምደምታ ተበጽሐ። ርእሲ ትሓስብ ከብዲ ከኣ ትበልዕ ማለቶም’ዩ ዝኸውን።
“ብሃንደብት ዓሪፉ” ምስጢራ ዛጊት ዘይተጋህደ ንሓያሎ ኤርትራውያን ዘፋነወት ኣውያት’ያ። ፍልስፍና ሽቓቕ፣ ንዶክተር ፊሽ ናብ ዕጫ ሶቕራጦስ መሪሕዎ ተወርየ። ዶክተር ፍስሃ ሃይለ ብሃንደበት ዓሪፉ ዝብል መርድእ ፈቐድኡ ተለጠፈ። ዶክተር ወልድኣብ ኢሳቕ ናብ ዓዲ ከብዱ ተመልሰ።
“ሃንደበት ናብ ዝተመርጹ ኣሽሓት ቁጽርታት ቴሌፎን፣ ብሮቦኮል ናብ ኤርትራ መልእኽቲ ኣመሓላሊፉ። ኣብ ጎደናታት ኣስመራን ኣብ ህዝባዊ ቴሌፎናትን ናይ ተቓውሞ መልእኽቲ ለጢፉ። ‘ሓውኻ ኣበይ ኣሎ!’ ዝተጻሕፎ ናቕፋ ዘርዩ” ዝብሉ ዜናታት ኣብ ሽቓቓት ፌስቡክ የንብብ’የ።
ዶክተር ጽጋቡ ህድእ ኢሉ’ዩ ዝሰምዕን ዝምልስን። ስጋን ቢራን ተሓሲሙ ብሰላጣን ማይን ከማሲ’ዩ መሪጹ። ኣመንግዩ ሓደ ክልተ ንምምዓጕ ግና ብዕላል ይድፋእ ነበረ።
ሓላው እታ ወርቃዊት ገረብ ክሳብ እዚ እዋን’ዚ ከንብባ ዘይምኽእሉ ንገዛእ ርእሱ’ዩ ዝድንጽዎ ንመዳ። ምስ ደራሲኣ ዳኒኤል ሰመረ ተስፋይ ብኣካል ነዊሕ ከዕልል ምኽእሉ ግና ዝያዳ ኩልና ነታ መጽሓፍ ቅርበት ዘለዎ መሰለ።
“ኣብ ኤርትራ ‘ሞ ብዙሕ ህዝባዊ ዓይኒ ምድርታት ዘየለ። ኣስመራ ከም መወከሲ እንተወሰድና ጥራይ፣ ፍርቂ ሚልዮን ብዝሒ ህዝቢ ኣብ ዘለዋ ከተማ ኣብ እግሪ ገዛ ታኒካ፣ ኣርባዕተ ኣስመራ፣ ማይ ኣባሻውል፣ ባሕቲ መስከረም…” ኣብ ምዝርዛር ተሓባበርና። ነንዝክሮ ጠቀስና እንዳማርያም፣ ዕዳጋ ሓሙስ…ወዘተ።
ኣባላት ሚኒስትሪ ዜና ቀልቀሎም ብዘይጥንቃቐ ይፍንዉ ኣለዉ ተባህለ። ምልክት ተቓውሞ ከይከውን ተጸንዐ። ዝበዝሐ’ቲ ኣብ ክልቲኡ ህንጻታት ዝርከብ ሽቓቓት ንኣባላት ዕጹው ክኸውን ተወሰነ። ሓለፍቲ ከም ፍሉይ ሓለፋ፣ መፋትሕ ናይ ሽቓቕ ተረከቦም። ልዕሊ 500 ንዝግመቱ ኣባላት ዜና፣ ክልተ ናይ ኣወዳት ክልተ ናይ ኣዋልድ ንኣሽቱ ሽቓቓት ኣብ ጎኒ ካፈተርያ ተሃንጻሎም። ህዝቢ ፎርቶን ከባቢኡን ክሳብ’ውን ካብ ቓኘው ከይተረፉ፣ ነዘን ሽቓቕ እዚአን ይጥቐሙ ኣለው ሓበሩ ተሽኪል ዝወጹ ኣባላት። “ሽቓቕ እንዳዜና፣ ህዝባዊ ዓይኒ ምድሪ ኮይኑ” መረረ ሰማይ ዓረገ። ካብ መንበሪ ኣባይቲ ተጋደልትን ኣባላት ዜናን ክፍለ ብነዊሕ መንደቕ ተሓጽረ። ሽቓቕ እንዳ ዜና ብዘይ ‘ይሕለፍ’ ዘይእቶ ኮነ።
ሽቓቕ እንዳ ዜና ዝንበብ ተቓውሞ ኣይነበሮን። ማሕበራዊ ሜድያ ኣባላት ዜና ካብ ሽቓቕ ወጻኢ ነበረ። ህድማ ገነነ። በዚ ድማ ተቓውሞ ኣባላት ዜና ኣብ ሽቓቕ ከይተጻሕፈ’ውን ንቡብ ኮነ።
ባር በረኸት፣ መፍትሒ ሽቓቕ ንምርካብ ቅድሚ ሰዓት ዱማንዳ ምቕራብ የድሊ። ኣብ ሓያሎ ኣብያተ መግብን ሻሂን ተመሳሳሊ’ዩ። ክሪስፒ፣ ባር ሕውነት፣ ባር ውሪሕሪሕ፣ ባር ዳያና፣ ሱፐር፣ ቱነል፣ ሽቓቓተን ንህዝቢ ክፉት’ዩ። ተዛኒኻ ናይ ሽቓቕ ናጽነት ንምርካብ ዘተባብዕ ግን ኣይኮነን። ኣውራ’ኳ ንደቂ ተባዕትዮ።
ደቂንስትዮ ንቀልቀል ይኹን ሽንቲ ማይ፣ ኣካለን ክቀልዓ ዘይምኽኣለን ፍሉይ ረብሓ ናይ ውሕሱ ሽቓቕ ኣለወን። ዓርቢ ሓርነት ኣብ ስርሒት ሽቓቓ ብዝሒ ዘለወን ደቂንስትዮ ክውድብ ኣለዎ።
“ንሕና ፈርሓት ኢና። ብጎረባብትና ዘይንቐንእ። ህዝብታት ሱዳንን ኢትዮጵያን፣ ካብ ህዝቢ ኤርትራ ብዝሓሸ ኣብ ምልኪ እኳ እንተለው፣ ተቃውሞኦም ካብ ምግላጽ ግና ዓዲ ኣይውዕሉን’ዮም። ጣልያን’ዩ ‘ኮ ለኪሙና። ፋርኬታን ፋኛቱራን ኣልሚዱ ተቓውሞና ኣብ ከብድን ሽቓቕን ሓጺርዎ። መንግስቲ ንህዝቢ ሓልዩ ኣይፈልጥን። መንግስትን ህዝብን ከኣ ሓደ ኮይኖም እኮ ኣይፈልጡን። ህዝቢ’ዩ ንመንግስቲ መስርዑ ዘትሕዞ። መንግስቲ ኣይኮነን ንህዝቢ መስርዑ ከትሕዞ ዝግባእ። ህዝቢ ኤርትራ ግና ንገርም ህዝቢ እኮ ኢና። እናተጸረፍና ነጣቕ፣ ኣብ ፈቐዶ ማእሰርቲ እናሓቐቕና ንዕስዕ። ብሓቂ ንገርም! ደሓን ከኣ እቲ ናይ ከብድን ሽቓቕን ተቓውሞስ ናይ መን ኮይኑ። እዛ ኩላ ስድራቤታት፣ ደቃ ብዶባት ሱዳንን ኢትዮጵያን እተፋኑ ዘላ ደይ ንሱ’ዩ። እታ ዘይክኣለት ከኣ፣ ኣብ ሽቓቕ ኮይና ተቃውሞኣ ትቕጽል ትህሉ። ፍርሒ በልዎ ጉርሒ፣ እንኳዕ ፍረ ተቓውሞ ጥራይ ሃለወ። ሓደ መዓልቲ ዓሰርተ፣ ዕስራን ሚእቲን ክፈሪ’ዩ።”
የቻይና ሻጮች, የተመራ ገመድ ብርሃን, የመንኮራኩር ብርሃን, የመርከብ ብርሃን, የመንገድ ብርሃን, ኤልኢዲ, የሣር ክዳን, የኔሮን ቱቦ, ኤል, መርዛማ ዛፍ, ካትዩስ, ኮብል ኬብል, ሎድ ሞይፈስ, የፍሳሽ ብርሃን, የኮልጣን የዘንባባ ዛፍ ብርሃን, አመድ መብራት, አመድ አመድ, ፋይበር, ተቆጣጣሪ, ተሸካሚ አመት ብርሃን, የተስተካከለ ሰንሰለት, የዛፍ ብርሃን
ምንጭ ለ LED flood floodlights 26W 48 ወራሰ ውኃ የማይበገር የ LED ውሃ ጎርፍ በቻን ዳንግ, ቻንግች ውስጥ በጅች ከተማ ከተማ የሚገኙ አምራቾች
የአንድ ድርጅት LED flood floodlights 26W 48 ወራሰ ውኃ የማይበገር የ LED ውሃ ጎርፍ ከጉንግ ካውን ከተማ, ዞንሺንግ ሲቲ, ጂንግዶንግ ግዛት, ቻይና
ተለይተው የቀረበ ቻይና ጓንግዶንግ LED flood floodlights 26W 48 ወራሰ ውኃ የማይበገር የ LED ውሃ ጎርፍ አምራቾች እና እዚህ የተዘረዘሩት ከካርናር ብርሃን ጋር ነው.
ZhongShan LED flood floodlights 26W 48 ወራሰ ውኃ የማይበገር የ LED ውሃ ጎርፍ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
GuangDong LED flood floodlights 26W 48 ወራሰ ውኃ የማይበገር የ LED ውሃ ጎርፍ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
ጉሽንግተን ከተማ LED flood floodlights 26W 48 ወራሰ ውኃ የማይበገር የ LED ውሃ ጎርፍ ኤሌክትሮኒካዊ መብራቶች, የ LED መብራት, የ LED መብራት መብራቶች, የእረፍት መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የመንገድ መብራቶች, የምድጃ መብራቶች, የመብራት መብራቶች, የአትክልት መብራቶች, የባትሪ ብርሃኖች እና ችቦዎች, የፓነል መብራቶች, የ LED ግድግዳ ማጠቢያ መብራቶች , የ LED flood flood, የ LED የፓነል ብርሃን, የ LED ንጣፍ ብልጭታ ብርሃን, የ LED ትዕዛዝ ብርሃን, የ LED የማዕዘን መብራት, የ LED ትዕይንት መብራት, የ LED ኒዩል ቱቦ, የ LED ስር ስርጭቱ, የ LED መብራት
LED DOWN LIGHT, በመሪ መር ጋር የተያያዘ መብራት, የ LED CEILING LIGHT አቅራቢ እና ፋብሪካ ከቻቹል ከተማ, ቾንሻን ሲቲ, ጉዋንዶንግ ግዛት, ቻይና
ቻይንደር የመርከበሪያ መብራት, LED DOWN LIGHT, የመሪነት አቀማመጥ, የ LED CEILING LIGHT ከጉንግ ካውን ከተማ, ሶንግሻ ሲቲ, ጉዋንግዶ ግዛት, ቻይና
ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፌረንስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድና ከጉባኤ በኃላ ለዓለም የቡና መገኛ ወደ ሆነዉ ካፋ ዞን እና ብቸኛዉ የብሔራዊ ቡና ሙዚዬም የሚገኝበት ቦንጋ ከተማ እናት ቡና ወደምትገኝበት ዴቻ ወረዳ ማንኪራ ቀበሌ ቡኒ መንድር ጉብኝት እንደሚደረግ November 2 post ማድረጉ ይታወቃል ፡፡ሆኖም ግን ባለስልጣን መ/ቤት 22/02/2011 ዓ.ም ወብ ሳይታቸዉ (website) ላይ የለቀቁትን በመቀየር የአንድን ሕዝብ ታሪክ በተዛባ መልኩ መረጃንአሰራጭተዋል ፡፡ ይህ ደግሞ የአንድ ሕዝብን ታሪክ በተሳሳተ መረጃ ታሪኩናንና ማነቱን የማጥፋትና እንዲሁም የሀገራችንን ሕዝብ በማሳሳት ሕዝብና ሕዝብን ለማጋጨት የተሰራ ግልፅ ደባ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ አሁን ሀገራችን የጀመረችዉን ሠላምንና ድሞክራሲን የማጎልበቱን ሂደት የሚያጨናግፍ እንዲሁም በካፋ ሕዝብ ላይ የታወጀ የታሪክ ስርቆት ነው:: እንዲህ ዓይነቱ የማንነት ዘረፋ በእጅጉ ያስቆጣው የካፋ ህዝብ በ28/2/2011 ከያሉበት በመውጣት በከፍተኛ ሁኔታ ተቃውሟቸውን ማሰማት ከጀመሩ እነሆ 3 ቀን ሆኗቸዋል። መንግስት በጉዳዩ ላይ ትክክለኛውን ምላሽ እስኪሰጥ ድረስ በካፋ ዞን በአጠቃላይ የትራንስፖርትና የንግድ እንቅስቃሴዎች ተቋርጠዋል:: ይሁንና መንግስት በጉዳዩ ላይ እስካሁን ምንም ዓይነት ምላሽ አልሰጠም::
የኢትዮጵያ መንግስት ይህንን ሀገር የማፍረስ ሥራ የተሰማሩትን ተቋማትንና በተቋሙ ዉስጥ በእንደዚህ አይነቱ እኩይ ተግባር ላይ የተሰማሩትን በማጣራት እርምጃ እንዲወሰድባቸዉ ሕዝቡ አጥብቆ በመጠየቅ ላይ ይገኛል፡፡ በእንደዚህ አይነተ ተግባር ላይ የተሰማራዉ ተቋም በአሁኑ ጊዜ የጀመርነዉን ለዉጥ የማደፍረስና የሀገራችንን አንድነት ሆነ ብሎ ለማፍረስ ዝግጁ መሆናቸዉን በተግባር አሳይተዋሉ ፡፡
ይሁንና የካፋ ህዝብ በጨዋነቱና በአስተዋይነቱ እንዲሁም በአርቆ አሳቢነት ስለሚታወቅ ጉዳዩን የሚመለከተው አካል ማለትም የፌደራል መንግስት በአስቸኳይ ትክክለኛውን ምላሽ በማንነቱ ለማይደራደረው የካፋ ህዝብ እንዲሰጥ ያስፈልጋል ብለዋል::
ይህን አስነዋሪና ቆሻሻ ተግባር የፈፀሙት ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት ባስቸኳይ እንዲመረመሩና ባደረጉት ተግባር ትክክለኛ እርምጃ እንዲወስድባቸው በማለት በአፅኖት ጠይቀዋል። ይህ ካልሆነ ግን ትክክለኛውን ፍትህ እስክናገኝ ድረስ ተቃውሟችን ይቀጥላል በማለት አቋማቸውን ገልፀዋል። አያይዘውም እስከዛሬ ድረስ ሲበደልና ሲዘረፍ የነበረው የካፋ ህዝብ ቡናን በተመለከተ ከሚያቀርበው የማነንት ጥያቄ በተጨማሪ እኛ ራሳችንን ማስተዳደር እንችላለን፣ ካሁን በሗላ የደቡብ ክልል የሚባል የአሸንጉልቶች ድርጅት አይወክለንም፣ ራሳችንን ማስተዳደር ስለምንችል የክልል ጥያቄያችን ይመለስልን በማለት አቋማቸውን በመግለፅ ላይ ይገኛሉ።''
የ 2016 ኮሎምቢያ ቫሊ CVR የመግቢያ ደረጃ ውበት እና ጥሩ ዋጋ ያለው ግዥ ነው ፣ በተለይም የላይኛው ኩብ ከ2-4 ዓመት ዕድሜ ያለው ጠርሙስ ከሚጠቅምበት በር በሚገባ እንደሚጠጣ። ባለ ሙሉ አካል ፣ የበሰለ እና የፍትወት ፣ በከርስት ፣ በጥቁር የቼሪ መጠጥ ፣ እርሳስ እርሳሶች እና ግራፋይት በሚያስደንቅ ማስታወሻዎች ፣ እጅግ በጣም ብዙ ታኒኖች እንዲሁም አስደናቂ ሚዛን እና ውበት አለው ፡፡
በዓለም ዙሪያ ወደ ማናቸውም ማለት ይቻላል ፈጣኑ የወይን ጠጅ እና መናፍስት ማድረስ ፡፡ የተሟላ የክፍያ ጥበቃ ጋር ዋስትና የወይን እና መናፍስት ማድረስ. የምንሸጠው ብርቅ እና ልዩ የሆኑ ወይኖችን እና መናፍስትን በዓለም መሪነት ከሚሰጡ ደረጃዎች ጋር ብቻ ነው ፡፡ የወይን ጠጅ ሱቃችን የወይን እና መናፍስት አፍቃሪዎች እና የወይን ባለሀብቶችም መሰብሰቢያ ነው ፡፡ ለግል እና ለንግድ ደንበኞች ያለክፍያ ምክክር እና ብዛት ቅናሽ ፡፡
እኛ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ፡፡ ድርጣቢያውን እና ተግባሮቹን ለማስኬድ ብዙዎች አስፈላጊ ናቸው ፣ ሌሎች ደግሞ ለስታቲስቲክስ ወይም ለግብይት ዓላማዎች ናቸው ፡፡ በውሳኔው “አስፈላጊ ኩኪዎችን ብቻ ተቀበል” ግላዊነትዎን እናከብራለን እናም ለጣቢያው ሥራ አስፈላጊ ያልሆኑ ኩኪዎችን አናስቀምጥም ፡፡
የግብይት ኩኪዎችን ለግል የተበጁ ማስታወቂያዎችን ለማሳየት በሶስተኛ ወገኖች ወይም በአሳታሚዎች ይጠቀማሉ ፡፡ ይህንን የሚያደርጉት ጎብ visitorsዎችን በመላው ድር ጣቢያ በመከታተል ነው ፡፡
የክፍያ-ተኮር ሽያጭ የሽያጭ ተባባሪ አካል ፕሮግራማችንን በመጠቀም የእርስዎን ሲፒኤ ግብይት ገቢዎችዎን ያሳንሱ። ተጠቃሚዎችን ወደ ቻት ሩሌት ጣቢያችን ወይም መተግበሪያችን ይንዱ እና ለግsesዎቻቸው ገንዘብ ያግኙ።
U LIVE ሲፒኤ አውታረ መረብ ለጓደኝነት (ለጓደኝነት) ፣ ለጎልማሳ እና ለድር ካሜራ ትራፊክ የበለጠ በተሻሻለ መንገድ ገቢ ለመፍጠር ያስችሎታል። ሽፋንዎን ለማሳደግ በዓለም ዙሪያ የምንሰራ ሲሆን 17 አካባቢዎችን የምንደግፍ ነው ፡፡ ትርፍ ለማግኘት የግል ተባባሪ አገናኝዎን በድር ጣቢያዎ ወይም በሌላ ቦታ ላይ ያኑሩ። በተገኙት ተጠቃሚዎች እና በተጠቀሱ ስርጭቶች እና አጋሮች ለተገኘ ገቢ ሁሉ ገንዘብ ያግኙ ፡፡
ጊዜን ለመጨመር እና ደረጃዎችን ከፍ ለማድረግ በድር ጣቢያዎ ላይ የቀጥታ የውይይት ሩሌትዎን ይካፈሉ። አድሴንስ እንደነዚህ ያሉ ይዘቶች እንዲስፋፉ ስለማይፈቅድ ይህ በአዋቂነት / በአዋቂዎች ድርጣቢያዎች ገቢ የሚፈጠርበት ቀላሉ መንገድ ይህ ነው። የእኛ ባልደረባዎች የድር ዌብ ካሜራችንን በሀብታቸው ላይ እንዲጨምሩ ያስቻሏቸው አጋሮች እና የ 3 ኛ ወገን ድር አስተዳዳሪዎች ተመሳሳይ የሽያጭ ተባባሪነት ፕሮግራም ውሎች ይቀበላሉ። የተከተተ ኮድን ለማግኘት እና ለመቅዳት የተጓዳኝ ፕሮግራም ፕሮግራም ምናሌን በድረገፅ ወይም በ Android መተግበሪያ ላይ ይጎብኙ።
ከመተግበሪያ ግምገማ አታሚዎች እና ጦማሪዎች ጋር በመተባበር ሁል ጊዜም ደስተኞች ነን። ታዋቂ ለሆኑ የጎልማሳ ድር ጣቢያዎች ባለቤቶች ልዩ ውሎችን እንሰጣለን። ከእርስዎ ጋር አጋርነት እንጠብቃለን!
ተዛማጅ የትራፊክ ፍሰት ሊኖረው በሚችልበት ቦታ ሁሉ የግል ተጓዳኝ አገናኝዎን ይለጥፉ ፡፡ በአንድ ሽያጭ ተጓዳኝ አውታረመረብ ስርዓት ውስጥ ያለው እያንዳንዱ ክፍያ ግ purchase የተከፈለ መሆኑን ያረጋግጣል።
U LIVE የተባበሩ ተጓዳኝ አጋሮች ከሁለቱም ተጠቃሚዎች እና ከሬዲዮ አሰራጮች ትርፍ ያስገኛሉ ፡፡ የእኛ የድር ካሜራ ሴት ግልፅ የአግልግሎት ውሎች ፣ እንከን የለሽ የሸዋሚ ጩኸቶች እና በገንዘባቸው ገንዘብ የማያስጨንቁበት ጊዜ የለንም ፡፡ አስተላላፊዎች እንዲቀላቀሉ በመጋበዝ ከድር ካሜራ የሽርክና ፕሮግራማችን ተጠቃሚ ይሁኑ ፡፡ በጠቀሷቸው እያንዳንዱ የድር ካሜራ አሰራጭዎች ውስጥ 10 በመቶውን ገቢ ያግኙ!
ከእኛ ጋር ዓለም አቀፍ ይሁኑ! የእኛ ተባባሪዎች አንድ የተወሰነ የገበያ ገበታ እንዲሞሉ እና ያለ ተወዳዳሪ (ወይም ድንበሮች) በጥሩ ሁኔታ እንዲሰሩ ለማገዝ ምርታችንን በ 17 ቋንቋዎች አካተናል ፡፡