text
stringlengths
0
4.07k
""
አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በታሪክ የታዩ ምርጥ 11 ስም ዝርዝር ይህንን ይመስላል። አማዞን ፕራይም ቪዲዮ SHARE
""
የማእዘን ምት ለአርሰናል
""
▪ | ጋዜጠኛ ሌስተሮች በባህሪያችው ምን ያህል ትልቅ ፈተና ሊሆን ይችላሉ ? አርቴታ እነሱ በእውነቱ በሊጉ ውስጥ ወጥነት አላቸው ብዙ ጥሩ ነገሮችን ያከናወኑ ይመስለኛል ፡፡ በግልፅ እንደሚታየው እነሱ በእውነት ጥሩ አሰልጣኝ አላቸው ፣ ታላቅ የአሰልጣኝ ስታፍ አባላት እና ባለፉት ጥቂት ወቅቶች ውስጥ ብዙ ጥሩ ውሳኔዎችን ወስደዋል ፡፡ እነሱ ላላቸው የምልመላ ፖሊሲ ሙሉ ለሙሉ ተስማሚ የሆነ የመጫወቻ መንገድ ገንብተዋል ፣ እና በትንሽ ጊዜ ውስጥ የቀድሞውኑ የቡድኑ ጥራት ውስጥ ነበራቸው እና ቀደም ሲል የነበሩትን እና አዲስ የመጡት ተጫዋቾችን ልምድ ያካበቱ እና የተወሰኑ ወጣት ችሎታ ያሏቸው ተጫዋቾች ፤ በጣም ጥሩ ድብልቅ ይኖራቸዋል ፡፡ በአሁኑ ወቅት ላለው አቋም ሙሉ በሙሉ የሚገባቸው ይመስለኛል ፡፡ SHARE
በማን ዩናይትድ እና ማውንት ካምፕ መካከል ዝውውሩ እንደሚጠናቀቅ እምነቱ ጨምሯል ተጫዋቹ በቼልሲ ውሉን አያራዘም ከዩናይትድ ጋር በግል ተስማምቷል ⏳ የቼልሲ እና ዩናይትድ መስማማት ይጠበቃል
ሳካካካካካካ
በሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነቱ ቢራዘምም ውጊያው ቀጥሏል!
90% የሚሆኑ ሰዎች በቃላቸው ብለው የማያቁትን በቴክስት ሚሴጅ ይናገራሉ።
ዚዳን ኢቅባል (የማንቸስተር ዩናይትድ አማካይ) በወጣትነቴ ብዙ ተጫዋቾችን እመለከት ነበር ነገርግን ሳድግ ሉካ ሞድሪችን ብቻ ነው የማየው።
""
ጁድ ቤሊንግሀም የትላንትናው ጨዋታ ኮከብ ተብሎ ተመርጧል !
የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀ ባርሴሎና 1 0 ሪያል ማድሪድ
ዋናው የ GC ካፕ ውድድር አዘጋጀ ! ሀገር በቀሉ ትጥቅ አምራች ተቋም ዋናው ከ ኤንዝ ኢቨንትስ እንዲሁም ከ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ጋር በመተባበር የ GC ካፕ ውድድር ማዘጋጀቱን አስታውቋል። በተጨማሪም ፕሮኪድ ቴክ ኮምፒውተር እና ኤንዝ መልቲሚዲያ ከሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ብራንድ ዋናው ጋር በመሆን ውድድሩን በተባባሪነት ማዘጋጀታቸው ተገልጿል። የእግር ኳስ ውድድሩ በዘጠኝ ዲፓርትመንቶች በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ ከ 22/09/2015 ኣም እስከ 6/10/2015 ኣም ድረስ የሚካሄድ ይሆናል። የዋናው ማርኬቲንግ ማናጀር የሆኑት አቶ አክሊለ ከስምምነቱ በኋላ በሰጡት አስተያየት በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ከቀለም ትምህርት በተጓዳኝ ወጣቶች ራሳቸውን የሚያሳዩበት አጋጣሚ በመፍጠራቸው መደሰታቸውን ገልፀዋል። የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ፕሬዝዳንት አቶ ዳዊት ፈቀደ በበኩላቸው ተባባሪ አዘጋጆችን በማመስገን ውድድሩ ስፓርቱ በዘለለ በተማሪዎች ዘንድ እርስ በርስ ቀረቤታን ይፈጥራል ብለዋል። በመጨረሻም የኢሸንት አዘጋጁ ኤንዝ መልቲሚዲያ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ናታን ወንድም ከዋናው ጋር በመስራታቸው እንደተደሰቱ ገልፀው ወደፊትም እንደዚህ አይነት ውድድሮች ማዘጋጀታቸውን እንደሚቀጥሉ ጠቁመዋል። ዋናው ወደፊት
""
""
Frog s eyes stay open when they sleep
ስለ አርሰናል የሚፅፈው Eduardo Hagn ሀቨርት በጨዋታው ከሞላ ጎደል ጥሩ ነበር ፤ ተጫዋቾቹን በየግል ከፋፍለህ ስትመለከት ፣ ምን ያህል ጥሩ ስራ እንደሚሰራ መመልከት ይቻላል ፡፡ እርሶ በካይ ላይ ምን ያስባሉ ? SHARE
ጎል ዙሪክ
የቢሾፍቱ ሜዳ
||ከ30 Football ተጫዋቾች የሚመሳሰሉ ውስጥ የ Juventus ኡ chlellni እና የሀገራችን ልጅ አዳነ ተካተውበታል። SHARE
ኢትዮጵያ ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስንት የመከራ ወንዞችን ተሻግራለች! ገና ስንት ትሻገራለች! ስንት የግፍ ተራራዎችን አቋርጣለች! ገና ስንት ታቋርጣለች! ስንት የበደል ሰይፎችንና ጦሮችን አምክናለች! ገና ስንት ታመክናለች! ስንት የውጭ ሃይሎችን አሳፍራለች! ገና ስንቱን ታሳፍራለች! ስንት አምባገ ነኖችን እያለቀሰች ቀብራለች! ገና ስንቱን ትቀብራለች! ጭቆና ከኢትዮጵያውያን ደም ሙልጭ ብሎ ወጥቶ በነፃነት፣ በእኩልነት፣ በዳኝነት በጠራ ደም እስቲተካ ድረስ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሄር ዘርግታ” ትፀልያለች! እግዚአብሄርም ቃል ኪዳን አለበት ይሰማታል! የሃያላን ሃያል ኢትዮጵያ እንድትፈርስ አይፈቅድም! የኢትዮጵያን መፈራረስ የሚመኙ ግለሰቦችም መንግሥቶችም ሞልተዋል፤ ኢትዮጵያ እንድትፈራርስ የሚመኙ ጭንጋፍ ልጆችም አሏት፤ ማህፀንዋ እየደማ እየረገማቸው ሰላምና እንቅልፍ አጥተው አብጠው ይፈነዳሉ፤ የኢትዮጵያን መፈራረስ የሚመኙ መንግሥቶች ሁሉ ከዚህ በፊት ቀድመው ፈራርሰዋል፤ ወደፊትም ይፈራርሳሉ። የአገራቸው ፍቅር፣ የእርስበርሳቸው ዝምድና፣ የተራራውና የሸለቆው፣ የሜዳውና የገደሉ፣ የበረሀውና የለምለሙ፣ የዝናቡና የወንዙ፣ የኣየሩና የነፋሱ፣ የበኣላቱና የድግሱ፣ ያለውን አብሮ መቋደሱ፣ ተዝካሩ፣ ሙታኣመቱ ለሞቱ፣ መላእክቱ፣ ቅዱሳቱ፣ ሰማእታቱ፣ እየተሸከሙ ያደረሱት ፀሎቱ፣ ለምእተ ኣመታት የተከማቸው እምነቱ፣ ሃይማኖቱ፣ በዚህ ሁሉ የተገነባው ህብረቱ እንዴት ይፈርሳል! ማን ችሎ ያፈርሰዋል! አፍራሾች ቀድመው ይፈርሳሉ! ይቀጥላል (ፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም)
ሰበር መረጃ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ ወሰነ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015 እንዲታወጅ በሙሉ ድምፅ ወስኗል፡፡ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሚታየውን በትጥቅ የተደገፈ ህገወጥ እንቅስቃሴ በመደበኛ የህግ ማስክበር ስርኣት ለመቆጣጠር ወደ ማይቻልበት ደረጃ የተሸጋገረ በመሆኑ፥ ይህ እንቅስቃሴ የክልሉን ነዋሪ አጠቃላይ የኢኮኖሚ እና የማህበራዊ እንቅስቃሴ በከፍተኛ ደረጃ ያወከ እና ህገ መንግስታዊ ሥርኣቱን አደጋ ላይ የጣለ በመሆኑ፤ የሕዝብን ሰላምና ፀጥታ ለማስጠበቅ እንዲሁም ህግ እና ስርኣት ለማስከበር የአስቸኳይ ጊዜ እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፣ እንቅስቃሴው በሃገር ደህንነት እና በህዝብ ሰላም ላይ የደቀነው አደጋ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ መጥቷል፡፡ በመሆኑም የታጠቁ ቡድኖች እየፈፀሙ ባለው ጥቃት ምክንያት የክልሉ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ይገኛል ብሏል፡፡ በመደበኛ የህግ ስርኣትን መሰረት አድርጎ ይህን ፈር የለቀቀ እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር አዳጋች ሁኔታ በመፈጠሩ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጅ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ሲል ምክር ቤቱ አሳውቋል። በዚህ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015 እንዲታወጅ በሙሉ ድምፅ ወስኗል።
ኦኦኦ አሴንሲዮ ለጥቂት በረኛው አወጣበት
አሰልጣኝ
ምን ተባብለው ይሆን? SHARE
""
ምሽቱን በጥያቄ እና መልስ ውድ የድሪም ስፖርት ተከታታዮች ተናፋቂው የአለም ዋንጫ ትላንት ጅማሮውን አድርጎ ዛሬም በአጓጊ ጨዋታዎች መካሄዱን ቀጥሏል ። ይህንን በማስመልከት ቻናላችን አለም ዋንጫ ነክ ሽልማት ያላቸውን ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ጥያቄ እና መልሱ የሚደረገው ምሽት 3:30 ሰኣት ላይ ይሆናል። ከሚቀርቡት 4 ጥያቄዎች ቀድመው ለመለሱ 3 ተከታታዮች እንደየደረጃው [ 2 ጊጋ ባይት፣ 1 ጊጋ ባይት፣ 500 ሜጋ ባይት ወይም ከፈለጉ ይህንን ወደ ድምፅ እና መልእክት ጥቅል ማስቀየር ይችላሉ) በቅድሚያ ግን በጥያቄው ለመሳተፍ ስፖንሰራችንን ይቀላቀሉ ካልተቀላቀሉ ቢያሸንፉም ተሸላሚ አይሆኑም :
▪ ከእኛው ጋር ናችሁ! ማስተላለፉ እንቀጥል!
በሱፐር ሊጉ የሚጫወቱ ተጨዋቾች በኢንተርናሽናል ውድድሮች እንዳይሳተፉ የሚደረግ ከሆነ የስፔን ቋሚ አሰላለፍ ይሄን ሊመስል ይችላል
ይገምቱ ይሸለሙ የአፍሪካ ዋንጫ ናይጄሪያ ከ ግብፅ ⏰ || 01:00 PM በመጀመሪያ የይገምቱ ይሸለሙ ስፖንሰራችንን ቻናል ይቀላቀሉ። ካልተቀላቀሉ ትክክል ብትገምቱ እንኳን ተሸላሚ አትሆኑም።
OFFICIAL
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ በካሪንግተን በግሉ ልምምድ መስራት ጀምሯል።
ሜሲ የጎል ቻናላችን
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ባለፉት 6 ጨዋታዎች ድንቅ ብቃታቸውን ያሳዩ ተጨዋቾች ።
""
ይህን ያውቁ ኖሯል? በ 16 ኛው ክፍለ ዘመን የቱርክ ሴቶች ባሎቻቸው በቂ ቡና ካላቀረቡ ፍቺ ይፈፅማሉ። ይህ ዛሬ የማይታወቅ ነገር ቢሆንም፣ ነገር ግን ቡና በዚያን ጊዜ የቱርክ ማህበረሰብ ዋነኛ አካል ነበር። በ 15 ኛው ክፍለ ዘመን ወደ ቱርክ ቡና የመጠጣት ልማድ የተጀመረ ሲሆን በ 16 ኛው ክፍለ ዘመን በቡና ጥበብ የተካኑ ሁነው ነበር። ቡና በጣም ተወዳጅነት እያተረፈ ከመምጣቱ የተነሳ ለፍቺም የሚዳርግ ምክንያት ሆኗል። ይህ ለምን በትክክል ወደ ህግ እንደመጣ ማንም አያውቅም ፣ ግን እውነታው ይህ እንደነበረ ይቀራል!
የቪድዮ ቻናላችን
""
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድናችን ዛሬ የመጨረሻ ትሬዲንግ ሰርቷል በትሬኒግ ወቅት ሽመልስ በቀለ እና ዳዋ ውቴሳ መጠነኛ ኩዳት ያጋጠቸዉ ሲሆን ኩዳቱ ግን ቀለል ያለ መሆኑ ተረጋግጧል።
""
የአውሮፓ ሱፐር ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ⏰ ተጀመረ ማንችስተር ሲቲ 0 0 ሴቪያ
የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች ⏰ እረፍት CSK ሶፊያ 0 2 ሮማ ላስክ 1 0 HJK
አይኔ እየጠበቀህ ነውዛሬስ ዘገየህ ምነው SHARE
| 58 ደቂቃ | ⌚ | ማርከስ ሎሬንቴ ከመሀል ሜዳ ብቻዉን ኳስ ገፍት በቀላሉ ግብ ክልላችን ጋር ይፈደርሷል።
ኪም ካርዳሺያን ሳካ የመለያ ፍፁም ቅጣት ምቱን ሲመታ !
ከአራት ኣመታት በፊት የኢትዮጵያ አየርመንገድ አውሮፕላን አደጋ በደረሰበት ቦታ ላይ ቤተ ክርስቲያን ለመሥራት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ
መታየት ያለበት መልክት/አብይ አህመድ ለአድዋ በማስመልከት ያስተላለፉት አስገራሚ መግለጫ ይመልከቱ on YouTube
የአፍሪካ ሀገራት የአለም ዋንጫ ማጣርያ የምድብ የመጀመርያ ጨዋታ ⌚ 38 ጋና 1 0 ኢትዮጵያ 36 ዋካሶ
በደብረ ታቦር የሟቾች ቁጥር 6 ደርሷል። በደብረ ታቦር ከተማ በተተኮሱት ከባድ መሳሪያዎች ምክንያት ህይወታቸው ያለፈው ሰዎች ቁጥር ከ5 ወደ 6 ከፍ ብሏል። ህወሃት ወደደብረ ታቦር ከተማ በተኮሳቸው ከባድ መሳሪያዎች በአንድ ቤት ውስጥ በነበሩ 5 የቤተሰብ አባላት የሞት፤ በሁለት ሰዎች ላይ ደግሞ ከባድ ጉዳት እንዳደረሰና ግምቱ ያልታወቀ የግለሰቦች ንብረት መውደሙን የከተማ አስተዳደሩ ማሳወቁ አይዘነጋም። በዛሬው እለት ደግሞ የክልሉ ሚዲያ (አሚኮ) ይፋ ባደረገው መረጃ ጥቃቱ በደረሰባቸው ቤተሰቦች ቤት ተከራይቶ ይኖር የነበረና ከባድ ጉዳት የደረሰበት አንድ ግለሰብ ህይወቱ አልፏል። ይህም አጠቃላይ የሟቾችን ቁጥር 6 አድርሶታል። ከጥቃት ከተረፉ ሰዎች መካከል አቶድረስ ነጋ የተባሉ ግለሰብ በጥቃቱ አምስት ቤተሰባቸውን እንዳጡ ተናግረዋል ፤ ጥቃቱ በተፈፀመበት ወቅት ቤተክርስቲያን እንደነበሩ የገለፁ ሲሆን በ ህወሃት በተፈፀመው ጥቃት ልጆቻቸውን፣ ባለቤታቸውንና ተከራያቸውን እንዳጡ ለአሚኮ ተናግረዋል።
ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ራምስዴል ማሊያውን ለአንዱ መድፈኛ ሰቶታል ። SHARE
ራፋኤል ቫራን ቢሳካን ጨምሮ ተቀይረው ወተዋል
ብሩኖ ፈርናንዴዝ ነው አመቻችቶ ያቀበለው
▪ || ይሄ ጥምረት ይለያል ። SHARE
ኢትዮጵያ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ሩሲያን በመደገፍ ድምፅ ሰጠች በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ሩሲያ ሩስያ በዩክሬኑ ጦርነት ላደረሰችው ጉዳት ካሳ እንድትከፍል የሚያስገድደው የውሳኔ ሀሳብ ላይ ኢትዮጵያ የተቃውሞ ድምፅ ሰጥታለች። ኢትዮጵያን ጨምሮ 14 ሀገራት ሩስያ በዩክሬኑ ጦርነት ላደረሰችው ጉዳት ካሳ እንድትከፍል የሚያስገድደውን የውሳኔ ሀሳብ ተቃውመውታል። አረብ ኤሚሬትስን ጨምሮ 73 ሀገራት በድምፀ ተአቅቦ ማለፋቸውን ተከትሎም የዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የመንግስታቱ ድርጅት ካወጣቸው አምስት የውሳኔ ሀሳቦች ሁሉ ይሁንታ የተነፈገው ሆኖ ተመዝግቧል። የውሳኔ ሀሳቡ በጦርነቱ ለተገደሉና ለቆሰሉ ዩክሬናውያን ሞስኮ ካሳ እንድትከፍል የሚጠይቅ ነው። በጦርነቱ የጠፋውን የሰው ህይወትና የደረሰውን የንብረት ውድመት የሚያጣራ አለም አቀፍ ቡድን እንዲዋቀርም ተመላክቷል በዚሁ የውሳኔ ሀሳብ። ቻይና፣ ኢራን፣ አንጎላ፣ ቬንዙዌላን ጨምሮ 16 ሀገራት ለሩስያ ድጋፋቸውን በፊርማ ገልፀው፥ ፍትህ በተገቢው የህግ ስርአት እንጂ ምንም አይነት የህግ መሰረት በሌለው የውሳኔ ሃሳብ አይደለም ብለዋል።
ARSENAL Vs BURNLEY
▪ || ለ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እንደ አማራጭ የሚጠቀስ አንድ ስም ኦሌክስአንደር ዚንቼንኮ ነው ። አርሰናል እሱ ላይ ያለው ፍላጎት እውነት እንደሆነ አስቀድሞ ተረጋግጧል ። [ ሳም ዲን፣ ዘ ቴሌግራፍ ] SHARE
31ኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኣ ጫወታ FULL TIME አታላንታ 1 0 ጁቬንቱስ
የዩሮ 2024 ማጣሪያ ጨዋታዎች ⏰4 ኮሶቮ 0 0 አንዶራ ሮማኒያ 0 0 ቤላሩስ ስኮትላንድ 0 0 ስፔን ስዊዘርላንድ 0 0 እስራኤል ቱርክ 0 0 ክሮሺያ ዌልስ 0 0 ላቲቪያ
የሱዳን ተፋላሚዎች ለ24 ሰአት እንዲቆይ የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ተጣሰ!
▪ | ኮዲ ጋክፖ በዚህ ሲዝን 37 ጨዋታዎች አድርጎ 31 ጎልና አሲስት ማስመዝገብ ችሏል። SHARE
▪ | ትንሹ መድፈኛ ! የአርሰናል ከ 21 አመት በታች ቡድን በዛሬዉ እለት ብላክበርንን 4 1 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ 15 አመት የሆነዉ ኢትሀን ንዋንሪ ለክለቡ የመጀመሪያ ጨዋታዉን አድርጓል። SHARE ||
የእንግሊዝ ፕርሜር ሊግ ምርጥ አስር ሚድፊልደር ወይም መሃል መስመር ተጨዋቾች ምርጥ አስር UPDATE ሆኗል! 1 ዴብሮይኔ 2 ዴክላይን ራይስ 3 በርናንዶ ሲልቫ 4 ካንቴ 5 ሮድሪ 6 ፋቢኒሆ 7 ማውንት 8 ማቲዮ ኮቫሲች 9 ቶማስ ፓርቴይ 10 ፖግባ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዶ/ር ደሳለኝ ምን ምላሽ ሰጡ ? ኢትዮጵያ ቀውስ ውስጥ መሆኗና ለዚህም ተጠያቂው ገዢው ብልፅግና ፓርቲና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የወደቀ አመራር በመሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣናቸውን
ከ ሰን ጋር በመጣመር አስገራሚ ነገርን ማድረግ እንችላለን” ሀሪ ኬን ስፐርስ ትናንትና በርንለይን 1 0 በመርታት በ 11 ነጥብ ወደ 5ኛ ደረጃ ከፍ ካሉ በሃላ የ እንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አጥቂ ኬን የወደፊት የሰሜን ለንደን ቆይታው ብሩህ እንደሆነ ተናግሯል። የሰን ሂዩንግ ሚን የሁለተኛ አጋማሽ ጎል የበርንለይን የተከላካይ መስመር ለመስበር ስታትሩ ለማሹት ለጆሴ ሞሪንሆ ቡድን ሙሉ 3 ነጥብ አስገኝታለች። SHARE”
የሳውዲዎቹ ክለብ አል አህሊ እና አል ሸባብ ለፒዬር ኤምሪክ ኦብሚያን ፍላጎት አሳይተዋል ተጫዋቹ በዚህ ክረምት ከቼልሲ እንደሚለቅ ተረጋግጧል
ሁለተኛ ጎል የምናስቆጥርበት ትልቅ እድል ነዉ ያመከነዉ
Jadon Sancho in the Bundesliga so far this season: 6 appearances 125 minutes 10 chances created 5 assists 4 take ons completed 1 shot 1 goal Yet to actually start a game
""
የባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪዎች ከዛሬ ጀምሮ በትራንስፖርት ቢሮ የተዘጋጁ ከዚህ በታች የተጠቀሱ መመሪያዎችን በማክበር አገልግሎት መስጠት መጀመር ይችላሉ: 1 የዘርፉ የስምሪት መስመሮች በከተማዋ ዳርቻዎችና አዋሳኝ አካባቢዎች፣ በሰፋፊ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ሳይቶች እና በተለዩ አንዳንድ የከተማው የውስጥ ለውስጥ አጫጭር መንገዶች ላይ የተወሰነ ይሆናል 2 በዚህ ስምሪት ስርኣት ውስጥ መሳተፍ የሚችሉት ኮድ 1 ሰሌዳ ያላቸው ባለስስት እና ባለአራት እግር በተለምዶ ባጃጅ ተብለው የሚጠሩ ተሸከርካሪዎች ብቻ ይሆናሉ 3 በቢሮው በተለዩ የስምሪት መስመሮች ብቻ አገልግሎት ይሰጣል 4 የመጫን አቅም 3 ሰው ብቻ ይሆናል 5 ለየትኛውም ርቀት ታሪፍ 5 ብር ነው 6 መደበኛ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጫ ሰኣት ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 03፡00 ሰኣት ድረስ ብቻ ነው 7 በዋና መንገድና አደባባይ ላይ የስምሪት መነሻና አገልግሎት አሰጣጥ አይፈቀድም፣የነዳጅ ድጎማ አይደረገም ETHIO MEREJA
33ተኛ ሳምንት የጣልያን ሴሪኤ ጨዋታ ⌚ ተጠናቀቀ ዩዲንዜ 1 1 ናፖሊ ሎቭሪች 13 53 ኦሲምሄን
ተያዘ በመጨረሻም የፀጋ ጠላፊ ተይዟል።
""
| ትናንት የአርሴናል ተጫዋቾች የተሰጣቸው ሬቲን ከላይ ያለውን ይመስላል ። ከአረንጓዴ ውጪ ሌላ አይቻልም ! SHARE |
ጥያቄ 5 በ1995 ፍፃሜ ጨዋታ አያክስ ኤሲ ሚላንን 1 0 በማሸነፍ ነበር አሸናፊ የሆነው። ጎሉን ማን ነበር ያስቆጠረው?
Good News እሪ በከንቱ በሚገኝ ወንዝ ውስጥ የገቡ ወጣቶችን ከደራሽ ጎርፍ መታደግ ተቻለ በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለከተማ ወረዳ 10 እሪ በከንቱ አካባቢ በሚገኝ ወንዝ ውስጥ ያገለገሉ ፕላስቲክ እና ሌሎች ቁሳቁሶችን ለመልቀም ወንዝ ዉስጥ የገቡ የ18 እና የ19 ኣመት ወጣቶች በድንገት የደራሽ ጎርፍ ሰለባ ሆነዋል።ወጣቶቹ ራሳቸውን ለማዳን ከተንጠለጠሉበት ቁጥቋጦ ላይ በህይወት ማትረፍ መቻሉን የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። ወጣቶቹ ህይወታቸዉ አደጋ ላይ ቢወድቅም እድለኛ ሆነዉ በወንዙ ዉስጥ በነበረ ቁጥቋጦ ላይ ተንጠልጥለው መቆየት ቢችሉም ጎርፉ ከፍተኛ በመሆኑ ለ25 ደቂቃ በጠየቀ የነፍስ አድን ትግል ማትረፍ ተችሏል። የኮሚሽኑ ዋናተኞች በዋና ገብተዉ ህይወታቸዉን ማትረፍ ችለዋል ።በአዲስ አበባ የተለያዩ በወንዞች ዉስጥ በመግባት የገለገሉ ቁሳቁሶችን በመሰብሰብና በመሸጥ ስራ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦች በዚህ በክረምት ጊዜ በወንዝ አካባቢ ያለ እንቅስቃሴዎችን እንዲያቆሙ ኮሚሽኑ አሳስባል በተመሳሳይ ታዳጊዎችና ህፃናት ጎርፍ ያመጣቸዉን ቁሳቁሶች ለማዉጣት ወንዝ ዉስጥ ለመግባት የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ እንዲያቆሙና ወላጆችም ልጆቻቸዉን መጠበቅ ያስፈልጋልም ብለዋል። ከትላንት ወዲያ እሁድ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ ስድስት ጎርፍ ያመጣዉን ኳስ ለማዉጣት በወንዝ ዉስጥ የገቡ የ9 እና የ14 ኣመት ታዳጊዎች ህይወታቸው ማለፉ ይታወሳል።
TIKVAH ETH ማስታወቂያዎችን በተመለከተ፦ TIKVAH ETH ለሚሰራቸውና ለሚያደርጋቸው ማንኛውም አይነት እንቅስቃሴዎች ከየትኛውም የመንግስት እና የግል አካላት እስካሁን ልዩ ድጋፍ አልተደረገለትም፤ አሁንም አይደረግለትም፤ ይደረግልህ ቢባልም አይቀበልም! ቻናሉ በራሱ የቤተሰቦቹ አቅም የሚንቀሳቀስ ነው። ከገንዘብ በፊት ሀገር እና ህዝብ እንዲሁም ስራን የሚያስቀድም ቻናል ነው። TIKVAH ETH ለማስታወቂያ ክፍት የሆነ በሺዎች የሚቆጠሩ የቤተሰቡ አባላት በየቀኑ በሚከታተሉት ገፅ በሚለጠፉ ማስታወቂያዎች ምናልባት ተገልጋዮች አገልግሎት አቅራቢዎች የሚጠቅሟቸው በርካታ ጥቅሞች ስላሉ ነው። ነገር ግን የማስታወቂያ ስራው ለሁሉም ክፍት ከመሆኑ አንፃር እጅግ በርካታ ማስታወቂያዎች በTIKVAH ETH እንዲቀርቡ ይጠየቃል እስከዛሬም ሲቀርቡ ቆይቷል፤ ነገር ግን የማስታወቂያ ብዛት ተከታዩን እያማረረ እንደሆነ ለመረዳት ችለናል። በርካታ አስተያየቶችምንም ተቀብለናል። በዚህም የማስታወቂያ ቁጥር እንዳይበዛ ለማድረግ አዲስ የማስታወቂያ ፓኬጅ አዘጋጅተናል። አዲስ በተዘጋጀው ፓኬጅ መጠቀም የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አነጋግሩን።
ኢስታዲ ኦሊምፒክ ሉይስ ካምፓኒ! ባርሴሎና ለሚቀጥሉት 2 የውድድር ዘመናት በሜዳው የሚያደርግበት ስታዲየም ይህን ይመስላል!
""
ራምስዴል አስጀመረ ኳሱን
በፓኪስታን በኑሮ ዉደነት የተማረረዉ ግለሰብ በሰርጉ ቀን በወርቅ ፋንታ ለሚስቱ የሽንኩርት ስጦታ ሰጠ
◾ ባርሴሎና ሆላንዳዊዉን የአያክስ አምስተርዳም ተከላካይ Matthijs De Ligt በመጪዉ ክረምት በ £70 Million ወደ ኑካምፕ ለማምጣት ከክለቡ ጋር ከስምምነት መድረሳቸዉ ተነግሯል። [AS] 🆔
በፕሪሚየር ሊጉ ከጀምስ ዋርድ ፕራውስ የበለጠ የቅጣት ምት ጎሎች ያሉት ዴቪድ ቤካም ብቻ ነው።
ጨዋታው ሊጀመር ነው
ሜሲ ሸጦት ነው ያለፈው
ዚዳን ከትናንት ምሽት የካዲዝ ድል በኋላ የሰጠዉ አስተያየት ! Benzema ሜዳ ላይ በሚያደርገዉ ነገር ደስተኛ ነኝ። በተጫዋቹ ላይ እየመጣ ያለዉን ጫናውን እናውቃለን። በሱ Performance ደስተኛ ነኝ ክለቡም ረዘም ላለ ጊዜ እንደሚደሰትበት ተስፋ አደርጋለዉ። ዛሬ ከ 3 ተከላካዮች እና እንደ ማርሴሎ እና ኦድሪዞላ ካሉ የአጥቂነት ፀባይ ካላቸዉ ተጨዋቾች ጋር መጫወታችን ጥሩ ዉጤት አስገኝቶልናል። 4 3 3 ወይንም 4 4 2 መጫወት እንችላለን አስፈላጊው ነገር ሜዳ ላይ የምንፈጥረው መንፈስ ነው። ዛሬ የተከላካይ መስመሩ ብቃት በጣም ጥሩ ነበር። ሁልግዜ በተመሳሳይ ዘይቤ አንጫወትም ይህ ለእኔ አስፈላጊ ነው። ጨዋታችን የሚደነቅ ነው። በኮቪድ እና በሌሎች ጉዳቶች ምክንያት በደረሰብን የተጨዋቾች ጉዳት ላይ ሁሉም ተጨዋቾች በጨዋታ እቅዳችን ላይ ለመሆን እየሞከሩ ነው። ጨዋታውን በጥሩ ሁኔታ መጀመር በጣም አስፈላጊ ነበር በመጀመሪያው አጋማሽ 3 0 መርተን ነበር ጨዋታውንም Manage ማድረግ ችለናል ጥሩ ድል ነበር ለሁሉም ተጨዋቾቼ ደስተኛ ነኝ።
በዚ ደስታ ላይ የሜም ቻናላችንን ተቀላቀሉ ቻናሉ ጦፏል ተቀላቀሉን አሁኑኑ አብረን ዘና እንበል
የክፍላችሁን ውበት ምጨምሩበት LED Light ይዘንላችሁ መተናል 5 ሜትስ ርዝማኔ ያለው 16 አይነት ከለሮች በጣም ተጣጣፊ እና በፈለጋችሁበት ቦታ የምትለጥፉት ዋጋ 1500 አዲስ አበባ ላለ Half way delivery እናደርሳለን። ትክክለኛ ገዢ በ
የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የ አምስተኛ ዙር ጨዋታ ⏰ 35 ፒኤስጂ 2 ⃣ 0 ⃣ ማካቢ ሀይፉ
በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡትን የሳፋሪኮም ቲክቶክ ጥቅሎችን በመጠቀም አዳዲስ ቪዲዮዎችን እየሰራን ለምንወዳቸው ሰዎች እንላክ፣ ዘና ፈታ እንበል! አሁኑኑ ወደ 777# በመደወል ጥቅላችንን እንግዛ!
ኧረ በረኛውን ተመልከቱልኝ የቪዲዮ ቻናላችን
OFFICIAL
የባሕርዳር ከተማ ምክር ቤት በግል የመኖሪያ ቤቶች ኪራይ ላይ ላልተወሰነ ጊዜ ጭማሪ እንዳይደረግ የሚከለክል ጊዜያዊ ደንብ አፅድቋል። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ ትልቅ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ተግዳሮት ኾኗል ያለው ምክር ቤቱ፣ የኪራይ ጭማሪ እገዳውን የጣለው መንግሥት በጥናት ላይ የተመሰረተ ቋሚ የኾነ ሕግና ደንብ እስኪያዘጋጅ እንደኾነ ገልጧል። ይህንኑ ደንብ ተከትሎ፣ በከተማዋ ማንኛውም የመኖሪያ ቤት አከራይ የሚያከራየውን ቤት ብዛት ጉዳዩ ለሚመለከተው አስተዳደር ማሳወቅ እንዳለበት ምክር ቤቱ አሳስቧል። ደንቡን ተላልፈው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ በሚያደርጉ አከራዮች ላይ፣ በአንድ ክፍል መኖሪያ ቤት 10 ሺህ ብር እንዲኹም በሙሉ ግቢ ቤት 25 ሺህ ብር መቀጮ እጥላለኹ በማለት ምክር ቤቱ አስጠንቅቋል።
ክርስቲያን ታደለ ለጠቅላይ ሚንስትሩ ያቀረቡት ጥያቄ ዛሬ መጋቢት 19 ቀን 2015 ኣም እየተካሄደ ባለው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበ ጥያቄ፤ አመሰግናለሁ የተከበሩ አፈጉባኤ፤ አመሰግናለሁ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር፤ ጥያቄዬን ከማቅረቤ በፊት ስለጥያቄዬ ትንሽ ማለት እፈልጋለሁ። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ ምክር ቤት እና በተለያዩ መድረኮች ስለእርስዎና ስለሚመሩት የአስፈፃሚ መንግስት ተጠየቅ ሲቀርብብዎ ለተጠየቁ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ ጠያቂዎችን የሚያጥላላ አስተያየት ሲያራምዱ፤ አለፍ ሲልም ተጠየቅ የቀረበብዎት የወጡበት ብሄርን በመጥላት እንደሆነ አድርገው ምላሽ መስጠትዎ የቅርብ ትዝታ ነው። ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ቀጥዬ የማቀርብልዎ ጥያቄ ራስዎንና መንግስትዎን የሚመለከት እንጂ ሌላ ማንንም የማይመለከት መሆኑን ማረጋገጥ እፈልጋለሁ። እኔም ጥያቄውን የማቀርብልዎት በብሄር አይደለም። ምላሽ ሲሰጡም የመንግስት ግልበጣ ለማድረግ የተሼረበ ሴራ ነው የሚል እንደማይሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ጥያቄዬ የሚከተለው ነው። የዜጎችን ደህንነት እና የአገርን ሉኣላዊነት መጠበቅ ዝቅተኛ የመንግስት ሃላፊነት ሆኖ ሳለ ዜጎች በማንነታቸው ምክንያት በመንግስት የፀጥታ ሃይሎች ይገደላሉ፤ ይፈናቀላሉ፤ ቤታቸው ይፈርሳል፤ ንብረታቸውም ይወድማል። የአገር ሉኣላዊነትን በሚዳፈር መልኩ የጎረቤት አገራት ሰራዊቶች በኢትዮጵያ ሰሜን ምእራብና ደቡብ ምእራብ ወሰኖች በርካታ ኪሎሜትሮችን ዘልቀው በመግባት ወረራ ፈፅመዋል። አሁን ላይ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ የዜጎች ደህንነትና የአገር ሉኣላዊነት ዋነኛ የስጋት ምንጭ ሆኖ የምናየው ራሱ መንግስትን ነው። እርስዎ በአፍዎ «ኢትዮጵያ አትፈርስም» ቢሉንም በተግባር ግን ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነት በመንግስትዎ እየተናዱ ነው። የበርካታ አገራት መሪዎቸ መሰል ሃላፊነትን በወጉ ያለመወጣት ጉድለት ሲያሳዩ ሕዝብን ይቅርታ ጠይቀው ሥልጣናቸውን ሲለቁ ይታያል። በአገራችንም የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ሃይለማርያም ደሳለኝ ተመሳሳይ ሕዝባዊ ተጠየቅ ሲቀርብባቸው ሥልጣን መልቀቃቸው ይታወሳል። እርስዎስ ሥልጣንዎን በመልቀቅ የመፍትሄው አካል ለመሆን አላሰቡም ወይ? በሰብአዊነት ላይ በተፈፀሙ እንዲሁም የማንነት ተኮር የዘር ማጥፋት፣ የዘር ማፅዳትና የማንነት ማሳሳት ወንጀሎች ተጠያቂ ለመሆን ምን ያህል ዝግጁ ነዎት? አመሰግናለሁ!
ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል የተካሄደውን የህዝበ ውሳኔ ውጤት ይፋ አደረገ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት በሚገኙ ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች የተካሄደውን የህዝበ ውሳኔ ውጤት ይፋ አደረገ። እነዚህ ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች በአንድ ክልል እንዲደራጁ የነጭ እርግብ ምልክት የተወከለ እና በአንድ ክልል መደራጀቱን አልደግፍም ለሚለው የጎጆ ምልክት ተወክሏል፡፡ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ባሳወቀው ውጤት መሰረትም፥ የወላይታ ዞን ህዝበ ውሳኔ እንዲደገም በመወሰኑ እና በሌሎች ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች ያልተካተቱ 81 የምርጫ ጣቢያዎች ሳይካተቱ፥ ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ መራጮች በአንድ ክልል እንደራጅ የሚለውን ምልክት መምረጣቸው ተገልጿል። 78 ሺህ 970 መራጮች ደግሞ በአንድ ክልል መደራጀቱን ያልደገፉ መራጮች መሆናቸውን ተመላክቷል። ውጤቱን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ፥ በውጤቱ ያልተካተቱ የ81 ጣቢያዎች ውጤት በዞኖቹ አጠቃላይ ውጤት ላይ ሊያመጡ የሚችሉት ተፅእኖ ባለመኖሩ ሳይካተቱ ቀርተዋል ብለዋል። የወላይታ ዞን ሙሉ በውጤቱ ያልተካተተው በአጠቃላይ የህዝበ ውሳኔው ውጤት ላይ ተፅእኖ ሊፈጥር የሚችል በመሆኑ ድጋሚ ህዝበ ውሳኔ እንደሚደረግበትም አስረድተዋል። የምርጫ ውጤታቸው በውጤቱ ያልተካተቱት የምርጫ ጣቢያዎች የወላይታ ዞን ሙሉ በሙሉ እና ኮንሶ 4 የምርጫ ጣቢያ፣ ደቡብ ኦሞ 4 ምርጫ ጣቢያ፣ ጋሞ 21የምርጫ ጣቢያዎች ፣ ጌዴኦ 23 የምርጫ ጣቢያዎች ፣ ጎፋ 10 የምርጫ ጣቢያዎች ፣ ቡርጂ ልዩ ወረዳ 2 የምርጫ ጣቢያዎች፣ አሌ ልዩ ወረዳ 3 የምርጫ ጣቢያዎች ፣ አማሮ ልዩ ወረዳ 7 እና ደራሼ ልዩ ወረዳ 7 የምርጫ ጣቢያዎች ነው።
ራፒድ ቬና vs አርሰናል ግምታዊ አሰላለፍ በ Who Scored። SHARE
ጆርጅ ሜንዴስ አሴንሲዮን ለበርካታ የእንግሊዝ ክለቦች አቅርቧል :: [𝐅𝐀𝐁𝐑𝐙𝐈𝐎 𝐑𝐎𝐌𝐀𝐍𝐎]
አርሰናሎች እሁድ እለት ከኖቲንገሀም ፎረሰት ጋር በሚያደርጉት የኤፌካፕ ጨዋታ ላይ ከላይ በምስሉ ላይ የምታዩትን ነጭ ማሊያ አድርገዉ ወደ ሜዳ የሚገቡ ይሆናል።
Instruction answer the following questions accordingly and choose the correct answer and leave your answer on